Ethio telecom
✔
308K subscribers
9.78K photos
229 videos
155 files
3.53K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
ከ12% ስጦታ ጋር ገንዘብዎን ይቀበሉ!

ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት ወይም በአጋሮቻችን በኩል የተላከ ሐዋላ በቴሌብር ስንቀበል 12% ተጨማሪ ስጦታ እናገኛለን።

በተጨማሪም 400 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ የአሜሪካ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ እና ሌሎች ሽልማቶችን በዕጣ ያገኛሉ።

*127# ደውለን ወይም የቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

እስከ መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤34👍24🥰3😁3
Live stream started
Live stream finished (20 minutes)
ሁሉን አቀፍ ዲጂታል የትምህርት አስተዳደር ሶሉሽን ለትምህርት ቤትዎ!

🚀👨‍👩‍👧‍👦 የትምህርት ተቋም የአስተዳደርን ከመምህራን፣ ተማሪዎችና ወላጆች ጋር የተቀናጀ ትስስር ለመፍጠር የሚያስችል

📊 🔄 የተማሪዎችን ውጤት፣ መረጃዎችና የዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት

💳⏩ የክፍያ ሂደቶችን በቴሌብር በማቀናጀት ቅልጥፍና የሚያሳድግ

📍የድርጅት የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4xz6Q2b

#SmartEducation
#EducationAdministrationSolution
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍18❤17😁3🤩2🙏2
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!

የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp  ያከናውኑ!

በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤27👍10😁3
የአየር ሰዓትዎ አልቋል?

እንዳያስቡ 🤙
በአነስተኛ ቀሪ ሂሳብ ምክንያት ጉዳይዎ አይቋረጥም!

👉 በየትኛውም ጊዜና ቦታ ስልኬ ላይ ቀሪ ሂሳብ የለም ብለው ሳይጨነቁ በቀላሉ *810# ላይ በመደወል የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል ተበድረው ጥሪዎን ማስቀጠል ይችላሉ::

👉 ያለብዎትን ክፍያ ሳይመልሱ ድጋሚ መውሰድ ቢያስፈልግዎ አንድ ዕድል ያለዎት ሲሆን ቀጣይ ከሚሞሉት አየር ሰዓት ላይ 15% ተቆርጦ የሚከፈል ይሆናል!

#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤30🤣17👍15😁5🥰1🤗1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቴሌብር ሱፐርአፕ ጥቅል እንዴት በቀላሉ መግዛት እንችላለን?

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/telebirr ያውርዱ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍34❤26🙏4😁2👏1🤪1
Live stream started
Live stream finished (28 minutes)
ያልተሟላና የተሳሳተ የግል መረጃዎን ባሉበት ሁነው ያስተካክሉ!

ወደ 994 መልዕክት በመላክ ብቻ ያልተሟላና የተሳሳተ የግል መረጃዎን በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ።

አገልግሎቱን ለማግኘት፦
👇
994 ብለው ወደ 994 መልዕክት ይላኩ
👇
የግል መረጃዎን ለማስተካከል "02" ይላኩ
👇
ቀጥሎ ትዕዛዛቱን በመከተል መረጃዎን ያስተካክሉ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤22👍20🙏4👌2😁1🤔1😘1😡1
🌍✈️ Welcome Home! 🇪🇹

Make your first stop at Addis Ababa Bole International Airport and get connected instantly with our exclusive Mobile Visitors’ Plans!

📶 High-speed network coverage from the moment you land.
🎁 Tailored Packages: Voice, data, and SMS bundles designed specifically for visitors.
💸 Enjoy lower rates for local calls and international roaming.
💳 Flexible Payment: Pay easily using your preferred currency or telebirr.

Read More: https://bit.ly/4AnoWXz

📍 Available at: Bole International Airport Arrival Hub and all Ethio telecom service centers.

#VisitorsPlan #StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤23👍17🙏2😁1
በኢትዮ-ኮል መተግበርያ በቀላሉ ወደ ሀገር ቤት ይደውሉ!

ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል።

አሜሪካ  | እስራኤል | ካናዳ  | የመን | ደቡብ አፍሪካ | ኬንያ | ጣሊያን | ጀርመን | ሕንድ | ዩናይትድ ኪንግደም | ሩዋንዳ | ሶማሊያ| ሳዑዲ አረቢያ

መተግበሪያውን ለማውረድ: https://onelink.to/ethiocall

ወደ አገርቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ በገዙት ጥቅል ደዋዮች ሳይቆጥርባቸው በነፃ ይቀበሉ!

#ethioCall
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤16👍15😁4🙏1
#በኢተማሪ የትምህርት ደረጃዎን ከፍ ያድርጉ!!

✅ እንግሊዘኛ ከጀማሪ እስከ አድቫንስድ ደረጃ
✅ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል
📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
❔📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!

💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!

🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ በነጻ ያገኛሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net

#eTemari
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤33👍23🤣7🙏5😁4
Live stream started
Live stream finished (19 minutes)
✨🎁 መስቀል፣ ጋዜ መስቀላ፣ ማሽቃሬ ባሮ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅል!!

ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም

✨ መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤30👍12🤔2🙏2
በወቅቱ "የዋናው ቴሌግራም ክፍል" (CTO) በመባል በሚታወቀው የሥራ ክፍላችን ባለሙያዎቻችን "ጀንቴክስ" (GENTEX) የተባለውን የቴሌፕሪንተር ማሽን በመጠቀም በአገር ውስጥና በውጭ አገራት የጽሑፍ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ!

1980ዎቹ ዓ.ም
አዲስ አበባ

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤21👍20😁2🙏2👏1
🎁 ከውጭ አገራት የአየር ሰዓትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!

የመስቀል በዓልን አስመልክቶ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎችን: https://bit.ly/4j7iOcI ይመልከቱ!

👉 እስከ መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም ብቻ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍23❤11🤩3
ደረጃችንን በፋይዳ እናሳድገው!

የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ።

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስናገኝ እንዲህ ነን

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍28❤20💔5✍2