Ethio telecom
✔
309K subscribers
9.74K photos
228 videos
155 files
3.52K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
✨🎁 መስቀል፣ ጋዜ መስቀላ፣ ማሽቃሬ ባሮ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅል!!

ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም

✨ መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤30👍12🤔2🙏2
በወቅቱ "የዋናው ቴሌግራም ክፍል" (CTO) በመባል በሚታወቀው የሥራ ክፍላችን ባለሙያዎቻችን "ጀንቴክስ" (GENTEX) የተባለውን የቴሌፕሪንተር ማሽን በመጠቀም በአገር ውስጥና በውጭ አገራት የጽሑፍ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ!

1980ዎቹ ዓ.ም
አዲስ አበባ

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤21👍20😁2🙏2👏1
🎁 ከውጭ አገራት የአየር ሰዓትና ጥቅል ይቀበሉ፤ 50% ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!

የመስቀል በዓልን አስመልክቶ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎችን: https://bit.ly/4j7iOcI ይመልከቱ!

👉 እስከ መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም ብቻ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍23❤11🤩3
ደረጃችንን በፋይዳ እናሳድገው!

የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ።

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ብድር ስናገኝ እንዲህ ነን

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍28❤20💔5✍2
Live stream started
Live stream finished (25 minutes)
በዘኔክሰስ ስልኮች ጨዋታዎን ሞቅ ደመቅ ያርጉ!

ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:-
#znexusL131
በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።

#znexusL2028
በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።

ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!

#ሳቅና_ፌሽታ_በዘኔክሰስ
#znexus
#ዘኔክሰስ
#telebirr
#telebirrSuperApp
#Ethiotelecom
❤26👍25🤪2😁1🤩1😡1
በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን።

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመረቅ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍20❤18👌3😁1🙏1
የመስቀልን በዓል ምክንያት በማድረግ በቴሌብር ልዩ ተመላሽ ስጦታ አዘጋጅተናል!

እስከ መስከረም 18/2019 ዓ.ም በተመረጡ ሱፐርማርኬቶች፣ ኬክና ዳቦ ቤቶች በቴሌብር https://onelink.to/telebirr ክፍያ ሲፈጽሙ 5% ተመላሽ  ያገኛሉ።

የሱፐር ማርኬቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/3XzJHh9
የኬክ ቤቶቹ ዝርዝር: https://bit.ly/4fLPgPL

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤24👍19😁7🥴2🥰1
በዲኤስቲቪ ጎጆ ጥቅል በነፃ እንዝናና!

የዲኤስቲቪ የስትሪሚንግ የሞባይል ጥቅል በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት ነጻ በምናገኘው የዲኤስቲቪ ጎጆ ጥቅል የተለያዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በቲቪያችን እያየን ቀናችንን እናሳምር!

ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#DStv #Ethiotelecom
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤23👍14🥰4🙏1
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

✨ መልካም የደመራ በዓል!

#TheFindingOfTheTrueCross
❤30👍24🙏4🤔1
✨🎁 መስቀል፣ ጋዜ ማስቃላ፣ ማሽቃሬ ባሮ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅል!!

ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም

✨ መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤33👍14🙏14
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

✨ መልካም የመስቀል በዓል!
🙏43❤32👍25💔11🤣9😍3🥰2
❤30👍14🙏8✍2👏2👌2
✨🎁 የርቀት ወዳጅዎን ስጦታ በ50% ተጨማሪ ቦነስ አድምቀነዋል!

ከባሕር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል ከ200 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ:-

👉 ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

ደንብና ሁኔታዎች: https://bit.ly/4j7iOcI

🗓 እስከ ዛሬ ሌሊት 6፡00 ብቻ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤23👍13🙏3👌1
⚡️💬 የቴሌብር አገልግሎቶችን በፈጣን USSD በቅጽበት ያግኙ!

ብር ለመላክ፣ ለማውጣት፣ የአየር ሰዓት ለመግዛት፣ ሒሳብ ለመጠየቅ እንዲሁም ክፍያዎችን ለመፈጸም ረጅም መንገድ መጠቀም ቀረ!

👉 በማንኛውም ዓይነት ስልክ ከፊት *127* በማስቀደምና የሚፈልጉትን አገልግሎት USSD ኮድ በማስገባት በሰከንዶች ውስጥ ሂደቱን ያጠናቅቁ።

⚠️ የቴሌብር የምስጢር ቁጥርዎን (PIN) ከማስገባትዎ በፊት መልእክቱን በጥንቃቄ ይመልከቱ!

🔗 ጠቃሚ አጭር ኮዶች: https://bit.ly/USSDRapidMenu

#telebirrUSSD
#Ethiotelecom #telebirr #USSD #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤18👍14🤩3
✨🎁 የበዓሉን ድባብ የሚያስቀጥሉ፣ ከወዳጅ ዘመድ ጋር የሚያገናኙ ልዩ ጥቅሎች!

ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን መስቀል፣ ጋዜ መስቀላ፣ ማሽቃሬ ባሮ እና ጋሪ ዎሮ የሞባይል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓 እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤21👍15🥰3🙏1
ዘኔክሰስ በእጅዎ ልክ!

ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:-
#znexusL131
በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።

#znexusL2028
በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።

ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!

#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ
#znexus
#ዘኔክሰስ
#telebirr
#telebirrSuperApp
#Ethiotelecom
❤23👍14🙏4🥰2🤪1
የቴሌብር USSD አጠቃቀም ይበልጥ ቀላል ሁኗል!

በቴሌብር ገንዘብ ወደ ሌላ ሰው ለማስተላለፍ ሲፈልጉ በቀላሉ  *127*2*ስልክ ቁጥር*የገንዘብ መጠን# ብለው በመደወል ብቻ በፍጥነት ገንዘብዎን መላክ ይችላሉ!

🔗 ጠቃሚ አጭር ኮዶች: https://bit.ly/USSDRapidMenu

⚠️ የሚስጥር ቁጥርዎን ከማስገባትዎ በፊት መልዕክቱን በጥንቃቄ ያንብቡ!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤28👍22😍4💯1
👏🏾👏🏾 አሁንም አዳዲስ ዕድለኞች ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል!

👌 እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/How_Low ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤28👍17😁7😍4