Ethio telecom
✔
308K subscribers
9.78K photos
229 videos
155 files
3.53K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
✨🎁 ሄቦ የሞባይል ጥቅል!!

የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫን ‘ሄቦ’ አስመልክቶ ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የበዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

✨ መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤27👍11😁4🥰2💔2
በወቅቱ አዲስ የነበረውን የቴሌፎን ኤክስቼንጅ ለመትከል ባለሙያዎች የስልክ መስመር ኬብሎችን በቅንጅት ሲያያይዙ የሚያስመለክተውን ታሪካዊ ምስል ለትውስታ አጋራናችሁ

የካቲት 1947 ዓ.ም
አዲስ አበባ

#ትውስታ
#ThrowbackThursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍25❤20🥴1
💥 ⚽️ የሚጠብቁትን የኳስ ጨዋታ በ35 ብር ብቻ ይመልከቱ!

የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በመግዛት ተጠባቂ የኳስ ጨዋታዎች ባሉበት ሆኖው በምቾት ይመልከቱ።

🎁 በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት በ35 ብር ብቻ ይግዙ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ!

#2HoursUnlimitedPackages
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica  #RealizingDigitalEthiopia
❤22👍20😁3❤‍🔥2🤩1🙏1
✨🎁 ኢሬቻ የሞባይል ጥቅል!!

ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የኢሬቻ በዓል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

✨ መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤22👍18👌4🥰1
በቴሌብር ይክፈሉ፣ 5% ተመላሽ ያግኙ!

ከመስከረም 22 እስከ 25, 2019 ዓ.ም በቢሾፍቱ እና ዱከም ከተሞች በተመረጡ የንግድ ተቋማት በቴሌብር ክፍያ ሲፈጽሙ የክፍያዎን 5% ተመላሽ ያገኛሉ።

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍19❤16🎅1
የቴሌብር ሒሳብዎን ለማወቅ ረጅም ዝርዝሮችን ሳያልፉ በቀላሉ በ *127*5# ያግኙ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ደንበኛ ስንሆን እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤37👍29😡5
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Baga Ayyaana Irreechaa nagaan geessan!
❤54👍25🥴12😁4😡4😢3🙏3🥰2
እስከ 35% ተጨማሪ ስጦታ በቴሌብር ሱፐርአፕ!

በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ ይጠብቀናል፤ 250 ብር ከሞላን ደግሞ ሌላ የ35% ስጦታ የግላችን ይሆናል።

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመርቅ እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤25👍21
✨ 📞 አገር ቤት ያለውን ወዳጅ ቤተሰብዎን ለማግኘት መፍትሔው ኢትዮ-ኮል ነው!

ማንኛውንም የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ በታላቅ ቅናሽ መደወል ያስችላል።

🇨🇦 Canada | 🇩🇪 Germany | 🇮🇳 India | 🇮🇱 Israel | 🇮🇹 Italy | 🇰🇪 Kenya | 🇷🇼 Rwanda  |  🇸🇦 Saudi Arabia | 🇸🇴 Somalia | 🇿🇦 South Africa | 🇬🇧 United Kingdom | 🇺🇸 USA | 🇾🇪 Yemen

ወደ አገርቤት በቅናሽ ይደውሉ፤ በገዙት ጥቅል ደዋዮች ሳይቆጥርባቸው በነፃ ይቀበሉ!

👉 መተግበሪያውን ያውርዱ: https://onelink.to/ethiocall

#ethioCall
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤30👍19😢2😍1
✨🎁 ኢሬቻ የሞባይል ጥቅል!

በእረፍት ቀንዎ ወዳጅ ዘመድዎን ለመጠየቅ በልዩ ቅናሽ የቀረቡትን የኢሬቻ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ!

🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ!

🗓️ እስከ ነገ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም

መልካም በዓል!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤21👍9🤪8🙏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም የኢሬቻ በዓል!
❤50😡26👍9🤣6🙏5😁4🤩3🍾3🤪3👌2🥴2
የላቀ ምስጋናና አክብሮት በዕውቀትና በሥነ-ምግባር
ቀርጸው የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለሚያዘጋጁ!

መልካም የመምህራን ቀን!!
መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም
 
በከፍተኛ ቅናሽና በልዩነት የቀረቡትን
የመምህራን ጥቅል በ*999# ይጠቀሙ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #Education #TeachersDay
❤37👍12🙏5👏3😁3
🆕🎁 ባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅሎችን ይግዙ፤ ተጨማሪ ጥቅል በቅናሽ ያግኙ!

የባለብዙ ቀነ-ገደብ ጥቅሎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመግዛት የጥቅሉ የአገልግሎት ጊዜ ከማብቃቱ በፊት ተጠቅመው ከጨረሱ፤ ለቀሪዎቹ ቀናት እስከ 20% ቅናሽ የተደረገባቸው የመዳረሻ ጥቅሎችን ማግኘት ይችላሉ!

🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4hFKBBY

ቴሌብር ሱፐርአፕን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍20❤17🎉1
እንኳን ለመደመር መንግስት ምስረታ በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
❤68😁66👍15💔13🙏10😡9😢5🥰1
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
❤140💔54👍40😁35😡16🤣13😢3🥰1
አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል!

አወል በ1.88 ብር ኤችፒ ላፕቶፕ፣ መርዲያ በ13.14 ብር 7 ግራም የወርቅ ሐብል፣ ስዓዳ በ6.14 ብር ሳምሰንግ A57፣ ተመስገን በ2.27 ብር ፊሊፕስ መፍጫ  እና ሙባረክ በ1.28 ብር ፊሊፕስ ካውያ አሸናፊ ሆነዋል።

እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልታችሁ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ።

በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤19👍18😢1