Ethio telecom
✔
308K subscribers
9.78K photos
229 videos
155 files
3.53K links
We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations.

https://t.me/EthiotelecomChatBot
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከግንኙነት ባሻገር ፣ ለወገን አጋር!

Beyond Connectivity In Solidarity With Our People!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍17❤11
የ20ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ኮካ-ኮላ ዋንጫ ውድድር ላይ የነበረን ተሳትፎ!

📍አዲስ አበባ ስታዲየም 🏟
👍29❤17😡4👏2🤣2
👍27❤19🙏5😁4💔3🥰2👏2
🤔ቆም ይበሉ…🔍ይመርምሩ…✅ይወስኑ!

🚫 መተግበሪያዎችን ከማይታወቅ ምንጭ ባለመጫን፤ እንዲሁም የሚላኩልዎን አጠራጣሪ ሊንኮችም በፍፁም ባለመክፈት የመረጃዎን ደኅንነት ይጠብቁ!

💬 የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።

#CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤23👍17🙏5👏2🤪1
♾️ ከወር እስከ ወር ያለገደብ!

ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል፣መልዕክት መላክ፣ ኢንተርኔት መጠቀም እንዲሁም ዓለም አቀፍ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችሉዎትን ያልተገደቡ ወርኃዊ ጥቅሎች ከእኛ ያግኙ!

ጥቅሎቹን በኢትዮ ገበታ *999# ፣ በቴሌብር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ ያገኟቸዋል!

🔗 ተጨማሪ ለማንበብ፡ https://bit.ly/4AqDYex


#unlimitedpackage #monthlyunlimited
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤12👍12😡4🙏3💔2
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቀበል እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤21👍16🙏3😡1
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!!

የካርድ ህትመት ትዕዛዝዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp  ያከናውኑ!

በመረጡት ቦታና ጊዜ መታወቂያዎን ይረከቡ!

የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia #NationalID #DigitalID
❤22👍10😡2🥰1
ጥሪ በወዳጅ!
ይደውሉ፣ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል!

የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ "ጥሪ በወዳጅ" (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ  መደዋወል ይችላሉ!

አገልግሎቱን ለማግኘት:
📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (*09...)

🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ  ጥሪው ይገናኛል።

🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ *945# ይደውሉ

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነ
👍31❤19🤩5🥰2👏2🙏2😢1
#️⃣በድርጅትዎ ስምና አጭር ቁጥር ይደውሉ!
 
#NameTag አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ፤ ስልክ ሲደውሉም ሆነ ሲቀበሉ ደንበኞች የሚመለከቱት ስልክ ቁጥርዎን ሳይሆን የሚታወቁበትን የድርጅትዎን ስያሜ አልያም አጭር ቁጥርዎን ነው!
 
💯 ደንበኞች ከማን እንደተደወለላቸው በቀላሉ ስለሚያውቁ ከመጭበርበር ስጋት ነጻ ሁነው ጥሪዎን ያነሳሉ!

መለያዎን ለማስመዝገብ እና መጠቀም ለመጀመር
🔗 www.nametag.et ወይም
ከቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp
አልያም ከ bit.ly/3WqJ9fw በመተግበሪያው ይጠቀሙ!

 
#NameTag #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤15👍11😢1🙏1
አሁን ስልክ ለመግዛት ገንዘብ ማጠራቀም ቀረ!

Samsung Galaxy፣ Tecno፣ itel እና የተለያዩ የስልክ ሞዴሎችን ከሲንቄ እና ከአዋሽ ባንክ በብድር አገልግሎት በቴሌብር በኩል በቀላሉ ያግኙ፤ክፍያውን በተራዘመ ጊዜ ይፈፅሙ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍18❤9🙏5
የሞባይል ሼር ፕላን አገልግሎት፤ ለሁሉም የድርጅትዎ ሠራተኞች 🚀

በዚህ የቴሌኮም አገልግሎት፤ የፍላጎትዎን ጥቅል አንዴ በጅምላ ገዝተው በየወሩ  ለሠራተኞችዎ በፈለጉት መጠን ማከፋፈል ይችላሉ፡፡

ድምፅ 📞 + ዳታ 🌐 + መልዕክት ✉️ + ነጻ የውስጥ ጥሪዎች (CUG) 📞በአንድ ላይ!

💼 ለዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴዎ የሚሆን
🤝 የቡድን ግንኙነት የሚያቀላጥፍ
🔄 ያልተጠቀሙበት ጥቅል ካለ ወደ ቀጣይ ወር የሚተላለፍበት
📊 በድርጅትዎ የቴሌኮም በጀት መሰረት አገልግሎት መጠየቅና ማግኘት የሚችሉበት

ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/47HBFHl

📍በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል!

#MobileSharePlan
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍22❤16🤩5👌1