Ethio Computer School
13.3K subscribers
352 photos
26 videos
2 files
223 links
ወደ ኢትዮ ኮምፒውተር እስኩል የኦንላይን ትምህርት ቤት ስትቀላቀሉ

✅Lifetime Access
✅Lifetime Customer Support
✅Full Package: በጥራት የተዘጋጁ ቪዲዮዎች፣ PDF መመሪያዎች እና Live Chat


ይሄ ኮርስ አይደለም የኦንላይን ትምህርት ቤት ነው

https://www.ethiocomputer.school/

0955330055

Telegram @Elearning15
Download Telegram
ዛሬ የዩቱብ እና የፌስቡክ ወርሃዊ የክፍያ ቀን ነው።

ወሩን ሙሉ በትጋት ያለመሰልቸት ኤዲት በማድረግ እንደስራ ወጥራቹ የሰራቹ የልፋታቹን የምታገኙበት ቀን ነው።

አሪፍ የሰራቹ የኛ ተማሪዎች የሆናቹም ያልሆናቹም ምልክት ስጡን 🔥
እስካውን ካልተከፈላቹ ደግሞ 😥
😢49🔥13❤10👍6
25% OFF all courses — 36 hours only.

Your skills = your income. Start today.

www.ethiocomputer.school

Telegram @elearning15
😭11❤8
Hello everyone, I’m Getch!

ፌስቡክ ሞኒታይዜሽን ከኢትዮጵያ ሆናቹ መስራት ትችላላቹ ።

አዲስ ነገር ይኖራል በቅርቡ።
❤66👏14👀4👍2😭1
Hello everyone, I’m Getch!

ዛሬ ዩትዩብ ላይ ያበደ ቪዲዮ ጠብቁ 🔥

እና ደግሞ ሰሞኑን ሚለቀቁ ቪዲዮዎች 🔥
🔥34👍6❤4🤔1
✅በቲክቶክ ዶላር መከፈል የሚጀምሩበት ትክክለኛው መንገድ! 💸

🤔ብዙ ሰዎች ቲክቶክ (TikTok) ገንዘብ እንደሚከፍል ይሰማሉ፤ ነገር ግን እንዴት እንደሚከፍል እና ምን መሰራት እንዳለበት ትክክለኛው ግንዛቤ ሳይኖራቸው ይቀራል። 

አብዛኛዎቹ ተጠቃሚዎች በቲክቶክ ላይ ገንዘብ ለማግኘት Live ላይ የተለያዩ ትርኢቶችን ማሳየት ወይም ጨዋታ መጫወት ብቻ ብለው ያስባሉ።  ይህ አሰራር አጫጭር እይታዎችን እና ጊዜያዊ ትኩረት ሊያስገኝ ይችል ይሆናል እንጂ ዘላቂ እና ትክክለኛ የክፍያ ምንጭ አይደለም። 

✅ትክክለኛው እና አዋጩ መንገድ

ቲክቶክ በትክክል የሚከፍለው ሰዎችን በሚያዝናኑ፣ በሚያስተምሩ ወይም ጠቃሚ መረጃዎችን በሚሰጡ Content ላይ ተመስርቶ ነው።  ቪዲዮ የሚሰሩ ሰዎች የሰዎችን ችግር የሚፈቱ፣ የሚያዝናኑ ወይም የሚያስተምሩ ጥራት ያላቸው እና አሳታፊ ቪዲዮዎችን በማዘጋጀት ከቲክቶክ የወርሃዊ ክፈያ ሥርዓቶች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። 

በአጭሩ፣ ቲክቶክ የሚከፍለው አብዛኛውን ጊዜ ጥራት ያለው እና ተጠቃሚዎችን የሚስብ የፈጠራ ስራ (Content) መስራት ሲቻል ነው።


የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
✅@ethiocs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤20👍14🥰1🤔1
TikTok Creative Award 2026
በ Stem ኮንተንት Ethio Computer School Nominate ሆነናል። እና የኛ ተማሪዎች እና ተከታዮች ከታች ባለው ሊንክ እየገባቹ Vote አድርጉን።

https://creativeawards.et/nominees/ethio-computer-school-ethio-computer-school
❤19🤔7🔥4👍3
በመጨረሻም የብዙ ሰው ችግር የሆነውን የአድሰንስ ችግር በዚህ መልኩ በቅደም ተከተል በቪዲዮ ፈተናል

https://youtu.be/fqsbo4ND_eg
👍8❤3
Forwarded from Ethio Computer School
Hello Students

ከ3 ቀን ቡሃላ የቲክቶክ ወርሃዊ የክፍያ ቀናችን ነው
Payment Method ከዛሬ ጀምሮ Check በማድረግ በጊዜ አስተካክሉ በራሱ disconect ስለሚያደርግ ቼክ አድርጉ

አሁኑኑ ያናግሩን 👇
✅ @ethiocomputerschool |📞 0942294551

Or Contact Gech

For more information join
telegram
ethio computer school
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🤔2😭2😎1
TikTok Creator Rewards

4th round Student 🔥

Hayelom
😱41❤10🤔4🔥3🎉2✍1👏1
የ60 ቀን ቀን የዩቱብ ሞኒታይዜሽን ቻሌንጅ

ከህዳር 11 - 13 ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ

ነፃ ነው በዌብሳይታችን አሁኑኑ ይመዝገቡ

https://live.ethiocomputer.school/
👍49❤22😭5😨2
Finally cooked with Facebook Automation in just 2 weeks! 🔥🔥🔥🔥

https://t.me/ethiocs
😱15🔥11❤7
የ60 ቀን የዩቲዩብ ሞኒታይዜሽን ቻሌንጅ

በ60 ቀናት ውስጥ የዩቲዩብ ቻናልዎን ወደ ቋሚ የገቢ ምንጭ ይቀይሩ።

✅ትክክለኛ የዩቲዩብ ኒች (Niche) መምረጥ
✅የሰውን ስነልቦና የሚስብ ቪዲዮ አሰራር
✅የሞኒታይዜሽን መስፈርቶችን በፍጥነት ማሟላት

ቀን: ከህዳር 11 - 13 (ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ)

ክፍያ: ሙሉ በሙሉ ነፃ

ቦታዎ ሳይያዝ አሁኑኑ በዌብሳይታችን ይመዝገቡ: https://live.ethiocomputer.school/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥18❤8🥰3
የዩቲዩብ ህግ ከመቀየሩ በፊት አሁኑኑ ይጀምሩ! 

በ3 ቀናት የቀጥታ ስልጠና ቻናልዎን ወደ ቋሚ የዶላር ገቢ ምንጭ የሚቀይሩበትን ትክክለኛ አሰራር ይማሩ።

✅ገቢ የሚያስገኝ ኒች (Niche) መምረጥ 
✅ተመልካችን የሚስብ ቪዲዮ ማዘጋጀት 
✅የሞኒታይዜሽን መስፈርቶችን በፍጥነት ማሟላት 

ቀን: ከህዳር 11 - 13 (ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ)

ክፍያ: ሙሉ በሙሉ ነፃ 

አሁኑኑ በነፃ ይመዝገቡ:
https://live.ethiocomputer.school/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤30👍8🙈3🔥1🤔1
ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት; ለ60 ቀን ቻሌንጅ ዝግጁ ነዎት?

የዩቲዩብ ቻናልዎን ወደ ቋሚ የዶላር ገቢ ምንጭ ለመቀየር ቆጠራው ተጀምሯል።

በዚህ የ3 ቀን የቀጥታ ስልጠና ውስጥ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ክህሎቶች:
✅አትራፊ የዩቲዩብ ኒች (Niche) መምረጥ
✅የሰውን ስነልቦና የሚስብ ቪዲዮ አሰራር
✅የሞኒታይዜሽን መስፈርቶችን በፍጥነት ማሟላት

ቀን: ከህዳር 11 - 13 (ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ)

ክፍያ: ሙሉ በሙሉ ነፃ

ቦታዎ ሳይያዝ አሁኑኑ ይመዝገቡ: https://live.ethiocomputer.school
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍33❤6