Smart City Approach in ADDIS
የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ሽፋንና ዘመናዊነት ለማሻሻል የሚረዳ ውሳኔ ተላለፈ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የከተማዋን የመንገድ ሽፋንና ዘመናዊነት እንዲሁም የትራንስፖርት ፍሰት ሊያሳድግ የሚችል የመንገድ ኮሪደር ልማቶች ላይ እና የአካባቢ ልማቶች ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
ካቢኔው የከተማዋን አጠቃላይ የመንገድ ሽፋን እና ዘመናዊነት እንዲሁም የትራንስፖርት ፍሰት ወደ ላቀ ደረጃ ሊያሳድግ የሚችል የመንገድ ኮሪደር ልማቶች ላይ እና የአካባቢ ልማቶች ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህ መሠረት የሚለሙት የመንገድ ኮሪደሮች የሚከተሉት ናቸው:-
ከአራት ኪሎ በመስቀል አደባባይ እስከ ቦሌ ድልድይ (7 ኪ.ሜትር)
ከቦሌ አየር መንገድ እስከ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ (4.9 ኪ.ሜትር)
ከመገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ በአራት ኪሎ በኩል የአድዋ ድል መታሰቢያ አካባቢ ድረስ (6.4 ኪ.ሜትር)
ከፒያሳ አድዋ ድል መታሰቢያ ዙሪያ፣ በለገሃር ሜክሲኮ፣ በሳርቤት በኩል እስከ ወሎሰፈር (10 ኪ.ሜትር) ናቸው።
እነዚህ የመንገድ ኮሪደር ልማቶች ሁለንተናዊ የመንገድ ዘመናዊነት ያሟሉ ከመሆናቸውም በላይ ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ ስታንዳርድን በማሟላት የከተማዋን ገጽታ እንደሚያሻሽሉ ታውቋል።
የመንገድ ኮሪደር ፕሮጀክቶቹ አዋሳኝ የወንዝ ተፋሰሶችን ያቀፉ፣ የሳይክልና ሞተር አልባ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ፣ የከተማዋን ማስተር ፕላን ታሳቢ ያደረጉ ናቸው።
በተጨማሪም አስፈላጊ በሆኑ የኮሪደሩ ቦታዎች ላይ ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ተሸጋጋሪ ድልድዮች፣ ማሳለጫዎች እና ሰፋፊ መጋቢ መንገዶችን ያቀፈ ሲሆን የከተማ አረንጓዴ ልማትን ያካተተ እንደሚሆንም ታውቋል።
https://t.me/ethioengineers1

👍22❤2👏1🤔1😍1
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. AUTOCAD Price = 2000birr
8. ProtaStructure Software
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2B

Telegram
Engineering Solution
Youtube link - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👍5❤1
💥የቅየሳ መሳሪያ/Surveying Equipment/
.
⏩ቅየሳ/surveying/ በተፈጥሮ ሳይንስ የሚመደብ የስራ ሙያ ሲሆን ሁለት የተለያዪ መገኛዎችን ርቀት/distance/፣ ከፍታ
ልኬት/Elevation/ እና በሁለቱ መካከል የሚገኘውን ማዕዘን/ Angle/ ለማውጣት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።
.
➡ሁለት አይነት የቅየሳ መሳሪያ ይገኛሉ
1. ቴዶላይት/Thedolite/
2. ቶታል ስቴሽን/Total Station/
➡ቶታል ስቴሽን ጂፒስ፣ጨረር እና የከፍታ መለኪያ ሴንሰር በመጠቀም ትክክለኛ የከፍታ ልዪነት/Elevation difference እና ርቀትን ለመለካት ይጠቅመናል።
➡ቴዶላይት ደግሞ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን የከፍታ ልዪነት ለመለካት ሲያገለግል በመካከላቸው ያለውን ርቀት ግን
መለካት አይችልም።
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
@ethioengineers1

👍41👏2🤔2❤1
የኮንስራክሽን ተረፈ ምርት ተንዶ የ20 አመት ወጣት ህይወቱ አለፈ‼️
ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 5:09 ሰዓት ላይ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 13 አያት ሪል እስቴት በሚያስገነባዉ የቤት ግንባታ ላይ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርት ተንዶ ዕድሜዉ ሀያ ዓመት የሆነ የድርጅቱ ሰራተኛ ወዲያዉ ህይወቱ ማለፉ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ባለሞያ አቶ ንጋቱ ማሞ ገልፀዋል።
የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የወጣቱን አስከሬን ከፍርስራሽ ዉስጥ አዉጥተዉ ለፖሊስ አስረክበዋል። በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን የስራ ላይ አደጋ በአንድ ወር ዉስጥ የዛሬዉን ጨምሮ የስድስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ስድስት ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል።

🤔10👍8👌1
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. AUTOCAD Price = 2000birr
8. ProtaStructure Software
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2B
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. AUTOCAD Price = 2000birr
8. ProtaStructure Software
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2B
Telegram
Engineering Solution
Youtube link - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👍5
💥SHEAR_WALL
⚡️Shear wall is a structural member in a reinforced concrete framed structure to resist lateral forces such as wind forces.
✨ሺር ዎሎች በትክክል ዲዛይን ተደርገው ትክክለኛ ቦታቸው ላይ ካልተቀመጡ ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው እጅግ ብዙ ነው፡፡ ህንጻውን አፍራሽ ግብረ ሃይል ናቸው - ስለዚህ እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን ቀጥለን እንመልከት፡
1) አንድ ህንፃ ላይ የሚፈቀደው ትንሹ የሺር ዎል ብዛት ሶስት ነው፡፡ ቢያንስ-ሶስት
2) ሶስት ወይም ከዛ በላይ ሺር ዎሎች ካሉን የዎሎቹ አክሲሶች አንድ ነጥብ ላይ መገናኘት የለባቸውም
3) ትይዩ እንዲሆኑ የሚፈቀደው ቢበዛ ለሁለት ዎሎች ነው፡፡
ሺር ዎሎች ከኮለንና ቢም ይልቅ የህንፃውን ጥንካሬ ወይም Stiffness ወደ ራሳቸው የመጎተት ከፍተኛ አቅም አላቸው ፤ እንደሚታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ act የሚያደርገው Center of Mass ላይ ነው ፤ የመሬት መንቀጥቀጥን በተሻለ ሁኔታ ለመቋቋም ደግሞ የህንፃው ጥንካሬ ወይም Center of Stiffness የሚገኝበት ነጥብና የህንጻው Center of Mass የሚገኝበት ነጥብ በተቻለ መጠን መቀራረብ አለበት ፤ እናም ስናጠቃልለው - በትክክል ያልተቀመጡ ሺር ዎሎች የህንጻውን Center of Stiffness ወይም ጥንካሬ ወደራሳቸው ሲጎትቱት ከ Center of Mass እንዲርቅ ያደርጉታል - በመራራቃቸው የተነሳ እሽክርክሪት ፎርስ ወይም Torsion ይፈጠራል ፡፡ Torsion ህንፃው እንዲፈርስ ያደርገዋል፡፡ የኒውተን ሶስተኛ ህግ ምን ይላል “The forces of action and reaction between interacting bodies are equal in magnitude, opposite in direction and COLLINEAR” – ሁለት ፎርሶች Collinear force የሚባሉት ደግሞ በአንድ መስመር act ሲያደርጉ ነው፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ CM ላይ Act ሲያደርግ CS ደግሞ በሺር ዎሎቹ ስለተጎተተ ሌላ ቦታ React ያደርጋል፡፡ በዚህ የተነሳ Collinear force አይደሉም ማለት ነው፡፡
ስለዚህ Newton Third Law ውድቅ ሆነ ማለት ነው፡፡
Action እና Reaction በመጠንም ይሁን በአቅጣጫ እኩል ስለማይሆኑ ትርፍ balance ያልተደረገ force ይፈጠራል
Newton First Lawን ታሳቢ በማድረግ ህንፃው Equilibrium ላይ አይሆንም ማለት ነው፡፡
የኒውተን ሁለተኛ ህግስ ማን አለው የሚል ሰው ካለ - በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ የሚፈጠረው ፎርስ ማለት የህንፃው ክብደት ሲባዛ በእንቅጥቃጤው የሚፈጠር Acceleration ነው - ይህም Newton Second Law ነው::
ስናጠቃልለው ከጥፋት ለመዳን ሺር ዎልን ስናስቀምጥ ከላይ ያሉትን ሶስት ነጥቦች ተግባራዊ ማድረግ አለብን፡፡
@ethioengineers1
⚡️Shear wall is a structural member in a reinforced concrete framed structure to resist lateral forces such as wind forces.
SHEAR WALL የአግዳሚ ወይም horizontal load ተፅዕኖዎችን የሚቋቋሙልን ግድግዳዎች ናቸው፡፡ ሺር ዎል የተባሉበትም ምክንያት የመሬት መንቀጥቀጥ በጎን አቅጣጫ ስለሚመጣና ዎሎቹ ላይ የሺር ተፅዕኖ ስለሚያሳድር ነው ( ሺር በ Thickness ትይዩ በሆነ አቅጣጫ እንደሚመጣ ልብ ማለት ይገባል፡፡ Horizontal force የሆኑት Earth Quake እና Wind Load በዎሎቹ Thickness ትይዩ በሆነ አቅጣጫ ነው የሚመጡት) ፡፡ ✨ሺር ዎሎች በትክክል ዲዛይን ተደርገው ትክክለኛ ቦታቸው ላይ ካልተቀመጡ ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው እጅግ ብዙ ነው፡፡ ህንጻውን አፍራሽ ግብረ ሃይል ናቸው - ስለዚህ እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን ቀጥለን እንመልከት፡
1) አንድ ህንፃ ላይ የሚፈቀደው ትንሹ የሺር ዎል ብዛት ሶስት ነው፡፡ ቢያንስ-ሶስት
2) ሶስት ወይም ከዛ በላይ ሺር ዎሎች ካሉን የዎሎቹ አክሲሶች አንድ ነጥብ ላይ መገናኘት የለባቸውም
3) ትይዩ እንዲሆኑ የሚፈቀደው ቢበዛ ለሁለት ዎሎች ነው፡፡
ሺር ዎሎች ከኮለንና ቢም ይልቅ የህንፃውን ጥንካሬ ወይም Stiffness ወደ ራሳቸው የመጎተት ከፍተኛ አቅም አላቸው ፤ እንደሚታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ act የሚያደርገው Center of Mass ላይ ነው ፤ የመሬት መንቀጥቀጥን በተሻለ ሁኔታ ለመቋቋም ደግሞ የህንፃው ጥንካሬ ወይም Center of Stiffness የሚገኝበት ነጥብና የህንጻው Center of Mass የሚገኝበት ነጥብ በተቻለ መጠን መቀራረብ አለበት ፤ እናም ስናጠቃልለው - በትክክል ያልተቀመጡ ሺር ዎሎች የህንጻውን Center of Stiffness ወይም ጥንካሬ ወደራሳቸው ሲጎትቱት ከ Center of Mass እንዲርቅ ያደርጉታል - በመራራቃቸው የተነሳ እሽክርክሪት ፎርስ ወይም Torsion ይፈጠራል ፡፡ Torsion ህንፃው እንዲፈርስ ያደርገዋል፡፡ የኒውተን ሶስተኛ ህግ ምን ይላል “The forces of action and reaction between interacting bodies are equal in magnitude, opposite in direction and COLLINEAR” – ሁለት ፎርሶች Collinear force የሚባሉት ደግሞ በአንድ መስመር act ሲያደርጉ ነው፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ CM ላይ Act ሲያደርግ CS ደግሞ በሺር ዎሎቹ ስለተጎተተ ሌላ ቦታ React ያደርጋል፡፡ በዚህ የተነሳ Collinear force አይደሉም ማለት ነው፡፡
ስለዚህ Newton Third Law ውድቅ ሆነ ማለት ነው፡፡
Action እና Reaction በመጠንም ይሁን በአቅጣጫ እኩል ስለማይሆኑ ትርፍ balance ያልተደረገ force ይፈጠራል
Newton First Lawን ታሳቢ በማድረግ ህንፃው Equilibrium ላይ አይሆንም ማለት ነው፡፡
የኒውተን ሁለተኛ ህግስ ማን አለው የሚል ሰው ካለ - በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ የሚፈጠረው ፎርስ ማለት የህንፃው ክብደት ሲባዛ በእንቅጥቃጤው የሚፈጠር Acceleration ነው - ይህም Newton Second Law ነው::
ስናጠቃልለው ከጥፋት ለመዳን ሺር ዎልን ስናስቀምጥ ከላይ ያሉትን ሶስት ነጥቦች ተግባራዊ ማድረግ አለብን፡፡
@ethioengineers1
👍42👏3❤2🤔1🙏1
ከኢትዮጵያ አልፎ የጥቁር ህዝቦች የነጻነት አርማ ለሆነው 128ኛ ዓመት የአድዋ ድል መታሰቢያ እንኳን አደረሳችሁ!!!!
ኢትዮ ኮንስትራክሽን
የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም
https://t.me/ethioengineers1
ኢትዮ ኮንስትራክሽን
የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም
https://t.me/ethioengineers1
❤29👍5🔥3
🚧ስለሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (Retention Money/Bond) እና የጥገና/የብልሽት አላፊነት መያዣ (Maintenance or Defect Liability Bond)
========== ===========
#የሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (Retention Money/Bond) የሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ የሚባለው በኮንስትራክሽን ውል አስተዳደር ወቅት ሥራ ተቋራጩ ሥራውን ፈጽሞ ክፍያ በሚጠይቅበት ወቅት የፕሮጀክቱ ባለቤት ከግንባታው አማካሪ መሀንዲስ ጋር በመሆን ስለሥራው ጥራት ደረጃ በሚል ሊይዘው የሚችለው ዋስትና ነው፡፡
የሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (retention) ዓላማ የግንባታውን ጥራት ለማስጠበቅ ሲባል ሥራ ተቋራጮች ለአሰሪዎች የሚገቡት ዋስትና ነው፡፡የግዥ መመሪያውም በአንቀጽ 28.5(ለ) ላይ በግልጽ እንደሚደነግገው በእያንዳንዱ የክፍያ ሰርተፍኬት ላይ 5(አምስት) ፐርሰንት የክፍያው ገንዘብ የሚያዝ ይሆናል፡፡
በዋናነት ከተያዘው ገንዘብ ውስጥ 50(ሃምሳ) ፐርሰንት የሚሆነው ገንዘብ ሥራው እንደ ተጠናቀቀ እና ጊዚያዊ የርክክብ ምስክር ወረቀት (provisional acceptance certificate) ከተሰጠ በኋላ ለሥራ ተቋራጩ ይመለስለታል፡፡ የቀረው ገንዘብ ደግሞ እስከ አንድ አመት ድረስ ዋቢ ሆኖ ይቆያል፡፡ ነገር ግን የተቀረው የመያዣ ገንዘብን አስቀድሞ ሥራ ተቋራጩ ለአንድ አመት የሚጸና ዋስትና ማቅረብ ከቻለ የተያዘበትን ቀሪ ገንዘብ ማስለቀቅ ይችላል፡፡
በተመሳሳይ መልኩም የሲቪል ሥራዎችን በተመለከተም እኤአ በ1994 ዓ.ም የወጣው የሥራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር ወጥ ውልም ስለ የዋና ገንዘብ መያዣ ዋስትና በአንቀጽ 59(5) እና 60 ላይ ተቀራራቢ ድንጋጌዎችን ያስቀምጣል፡፡
BUT,,,,የሪቴንሽን ገንዘብ (retention) የፕሮጀክቱ ግንባታ ተጠናቆ የጊዜያዊ እና የመጨረሻ ርክክብ ከተፈጸመ በኋላ የተያዘው 5(አምስት) ፐርሰንት ገንዘብ አብዛኛውን ጊዜ ተመላሽ አይሆንም፡፡ በዚህ ሳቢያም ሥራ ተቋራጮች ለሌላ ወጪ የሚዳረጉበት ሁኔታ አለ፡፡////The law stipulates that the retention bond shall be paid to contractor after provisional acceptance or final acceptance but its applicability is denied by government side most of the time. So, dear contractors, please ask before you bankrupt///
#የጥገና ወይም የብልሽት አላፊነት መያዣ (Maintenance or Defect Liability Bond)
የጥገና ዋስትና የተበላሹ የግንባታ ግብዓቶችንና የሥራ አሰራር ግድፈቶችን ለመከላከል በሚል ሥራ ተቋራጩ ለፕሮጀክት ባለቤቱ የሚገባው ዋስትና ነው፡፡ በተለይም ከላይ ስለ ሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (retention) ቆይታ እንደተመለከተው ለአንድ ዓመት ጊዜ የሚያዝበት ምክንያት ከጥራት ጉድለት ጋር የተያያዙ ሥራዎችን ለመጠገን ነው፡፡ በሚለቀቅበትም ጊዜ ያለ ቅድመ ሁኔታ ዋስትና ሥራ ተቋራጩ እንዲያቀርብ የሚደረግበት ምክንያት በህንጻው ግንባታ ላይ የሚታዩ ግድፈቶችን ለመጠገን በሚል ነው፡፡
የጥገና እና ብልሽት አላፊነት መያዣ በዋናነት የዋና ገንዘብ መያዣ ቆይታ እንዳበቃ የሚጀምር ነው፡፡ በርግጥ ሥራ ተቋራጩ ለባለቤቱ ለተወሰኑ ዓመታት ዋቢ ይሆናል፡፡ለምሳሌ፡- በሲቪል የግንባታ ሥራዎች በተለይም በፍ/ህ/ቁ 3039 እንዲህ የሚል ይነበባል፡-“ሥራ ተቋራጩ ሥራውን ካስረከበበት ጊዜ ጀምሮ ስለመልካም አሰራር፣ ስለ ሥራው እና ስለጠንካራነቱ ለ10 (አስር) አመት መድን (guarantee/ warranty) ነው፡፡ በዚህም ጊዜ ውስጥ በሥራው ጉድለት ወይም በተሰራበት መሬት ዓይነት ምክንያት በተሰራው ሥራ ላይ ለሚደርሰው መጥፋት ወይም መበላሸት አላፊ ነው፡፡”
በተመሳሳይ መልኩ የመንግስት የግንባታ ውሎችንም በተመለከተ የፍትሐብሔር ሕጉ ከአንቀጽ 3277-3282 ላይ የ10 (አስር) አመት የብልሽት መድን ጊዜ ያስቀምጣል፡፡
የፌደራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በቅጽ 18 በሰ/መ/ቁ 101378 በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እና ናሰው ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል በነበረው ክርክር የጥገና ዋስትና (maintenance bond) ሊኖር እንደሚችል ካተተ በኋላ አንድ ሥራ ተቋራጭ በሠራው ህንጻ ላይ የተከሠተ እርግጠኛ የአሰራር ጉድለት በሌለበት ሁኔታ ወደፊት የሚታይና የሚከሰት የአሰራር ጉድለት ሊኖር ይችላል በሚል ምክንያት ሥራ ተቋራጮች ለሰሩት ሥራ የመጨረሻ ክፍያ የማግኘት መብት መከልከል አግባብነት የሌለው መሆኑን እሰገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡

👍26❤5👏1
አዲስ አበባ‼
አራት ኪሎ የሚገኘው የእግረኞች መሸጋገሪያ ድልድይ ጉዳት ደረሰበት።
አራት ኪሎ ዳግማዊ ምኒልክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠገብ የሚገኘው የእግረኞች መሸጋገሪያ ድልድይ ጉዳት ደርሶበታል፡፡
አደጋውን ተከትሎም ከአምስት ኪሎ ወደ አራት ኪሎ እና ከአራት ኪሎ ወደ አምሥት ኪሎ ያለው መስመር ዝግ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ተሽከርካሪዎችም አደባባይ ሳይደርሱ ተለዋጭ መንገድ እንዲጠቀሙ እየተደረገ ነው፡፡

👍15🤔1
💥ሪል ስቴት ግብይት በ አዲስአበባ።
ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ በሚሌኒየም ግቢ ውስጥ የሪል እስቴት ኩባንያዎች ኤክስፖ ተካሂዶ ነበር።
በዚያ ኤክስፖ ላይ ተገኝቼ ስለሪል እስቴት ግብይት ስልጠና ሰጥቻለሁ። በስልጠናው ላይ በርከት ያሉ የሽያጭ ሠራተኞች የተገኙ ሲሆን፣ ቤት ገዢዎች እና አልሚዎች ግን አላየሁም።
የሪል እስቴት አሻሻጮቹ ብዙዎቹ መሠረታዊ የግብይት ስልጠና እንኳ የላቸውም። ስለሚሸጡት ቤት እንኳ በቂ መረጃ የላቸውም። ከካሬ ሜትር ስፋት፣ ከክፍል ብዛት፣ ከዋጋ መጠን እና ከአካባቢ/ሰፈር የዘለለ መረጃ አይሰጡም። ሌላ ጥያቄ ከመጣ ቢሮ እንዲመጡ ይጋብዛሉ። የሽያጭ ኮንትራት ለማሳየት አንደቸውም አይደፍሩም። ብዙዎቹ ኮንትራቱን ዓይተውት አያውቁም።
ዲዛይን አሳይተውና አስረድተው የሚሸጡ ማግኘትማ አይታሰብም። ሁሉም "ስልክ ቁጥራችሁን ስጡን" ባዮች ናቸው። ሻጮቹ እንደ ማዕድን ፍለጋ Prospecting የሚባለው የግዢ ሂደት ቀዳሚ ደረጃን እያከናወኑ መሆኑ ነው። የአንዳንዶቹ prospecting ግን በእሳት-ወለድ አለት ነዳጅ እንደመፈለግ ነው።
በሀገራችን ያለው የቤት ፍላጎት አሁንም ገና አልተነካም። ግን ደግሞ ለሽያጭ እየቀረቡ ያሉት የሪል እስቴት ቤቶች የአብዛኛውን ሰው የመግዛት ዓቅም ያገናዘቡ አይደሉም። ሁሉም የሚጋፉት የተወሰነ የገበያው ክፍል (niche market) ላይ ነው።
የሪል እስቴት ኩባንያ ማቋቋም እና የቡና ኤክስፖርት ንግድ ውስጥ መግባት በሀገራችን የቅርብ ጊዜ ፋሽን ሆኗል። ማንም ታዋቂ ኩባንያ እነዚህ ውስጥ ያልገባ የለም። ጥቂት ጠርቀም ያለ ብር ካለ ሪል እስቴት ውስጥ መግባት ማንም መንገደኛ የሚመክረው (no brainier) ምክር ሆኗል።
የሪል እስቴት ቤት ሽያጭ ውድድሩ ጦፏል። የአፓርታማ ሽያጭ ውትወታ አትክልት ተራ ውስጥ ፌስታል ከሚሸጡ አስቸጋሪ ልጆች እና በየአደባባዩ የባንክ አካውንት ክፈቱ ከሚሉት ወትዋቾች ጋር ተመሳሳይ ሆኗል። በተመሳሳይ ስልት ሁሉም ይጋፋል፣ ያስቸግራል።
ለሽያጭ ሠራተኞቹ አዝናለሁ። እንዲያም ሆኖ አንድ ቤት ሲሸጡ ጠቀም ያለ ኮሚሽን ስለሚያገኙ ብዙዎች ሥራውን እንደሚወዱት ይናገራሉ። ያልተማረ፣ የተማረ፣ ህክምና፣ ምህንድስና፣ ማኔጅመንት ያጠና፣ ቆንጆ መልክና ሳቢ ቁመና ያለው መናገር ብቻ ሳይሆን አሳምሮ መወትወት የቻለው ሁሉ የሚገባበት መስክ ሆኗል የሪል እስቴት ሽያጭ ሥራ።
የሪል እስቴት ኩባንያዎቹ አንዱ ከሌላው በምን እንደሚለዩ አያውቁም። ለሽያጭ የሚናገሩት ማስታወቂያም ተመሳሳይ ነው። ዒላማ ያደረጉትም በውጭ ሀገር የሚኖሩትን ዳያስፖራዎች ነው። አሻሻጮችም "ባትኖርበትም ለኢንቨስትመንት ይሆናል" ይላሉ። "እንዴት?" ለሚለው ጥያቄ ግን አጥጋቢ መልስ የላቸውም።
አብዛኛው የሪል እስቴት ኩባንያ ተመሳሳይ የቢዝነስ ሞዴል የሚጠቀም ነው።
ኩባንያዎቹ አንዳቸው ከሌላው የሚወዳደሩት ግን በምንድን ነው?
እጅግ በጣም የሚበዙት ኩባንያዎች የሚወዳደሩት በዋጋ ቢሆንም፣ ዋጋው ሊቀንስ የሚገባው የአፓርታማ ዋጋ ዛሬም ዋጋው ላይ እንደተሰቀለ ነው። አብዛኞቹ ሻጮች የቤት ዋጋ እንዴት ሊቀንስ እንደሚችል አያውቁም። ይህንን ማወቅ የእነርሱም ሥራ አይደለም፣ ቢያውቁም ምንም ሊያደርጉት አይችሉም። ቤቱ የሚሠራበት ቦታ እና ዲዛይን አንዴ ተወስኗል።
ብዙዎቹ የሪል እስቴት አልሚዎች በምን ተወዳዳሪ ሊሆኑ እንደሚችሉም አያውቁም። ሁሉም ተነስቶ የፈረደበትን Location እና የካሬ ሜትር ዋጋ እየጠራ ለመወዳደር ይሞክራል። "መሃል አዲሳባ ላይ የሚገኝ" በማለት ቤት ለመሸጥ ማስተዋወቅ ዋና ጉዳይ ሆኗል። ከመሃል ፒያሳ እና ስቴድየም ይልቅ ውድ ቤቶች የት እንዳሉ ሻጮች የተረዱ አይመስሉም። አንዱ ሰፈር ከሌላው በምን እንደሚለይ የተገነዘቡም አይመስልም። ለአብዛኛው ቤት ገዢ ቦሌ፣ ሜክሲኮ፣ መስቀል ፍላወር፣ አራት ኪሎ፣ 22፣ ገርጂ ባሉ ቤቶች መካከል ይህ ነው የሚባል የLocation ልዩነት የለም። ለከተማው ማዕከል ለፒያሳ ቅርብ መሆንን ዋጋ የሚሰጡትም አልጠፉም። እንዲያ ከሆነ ከሰሚት ይልቅ ለፒያሳ ቅርብ የሆኑት አስኮ፣ ሩፋኤል እና ፈረንሳይ ለምን በሪል እስቴት ኩባንያዎች እንዳልታዩ መልስ የለም።
የሪል እስቴት ቤት ዋጋ አሁንም ዋና የመወዳደሪያ ጉዳይ ነው። የቤት ዋጋ የናረው በዋነኛነት በብረትና በስሚንቶ ዋጋ መኖር ምክንያት ብቻ አይደለም። የቤት ዋጋ ንረት ዋና ምክንያት የመሬት የሊዝ ዋጋ ከፍተኛነት ነው። ይህንን ማርክስ የሚቻለው ደግሞ በሰፈር ምርጫ፣ በVolume ብዛት እና በዲዛይን ነው።
የሪል እስቴት ገበያው ሌላ ዋና ችግሮችም አሉበት። አሁንም የታማኝነት ችግር የሪል እስቴት ገበያው ዋና ችግር ነው። የፕሮጀክት ማኔጅመንት ችግር እና የካፒታል ዓቅም ማነስ ለታማኝነት ችግር እና ቤት በጊዜ አለማስረከብ ዋና ችግር ነው።
የዚህ ችግር ምንጭ ደግሞ የተድበሰበሰ ኮንትራት ነው። እስካሁን ግልጽ ያለ ኮንትራት የሚያሳይ የሪል እስቴት ኩባንያ አልገጠመኝም። በዚህ ዘመን በላውንደሪ እጥበት ቤት ኮንትራት ዓይነት ቤት ለመሸጥ መሞከር እድሜው አጭር ነው። ከጥቂት ጊዜ በኋላ የቤት አሻሻጭ ብቻ ሳይሆን ቤት አጋዦችም ይፈጠራሉ። ያኔ ኮንትራት ውስጥ ያለች ስንቅር ያለች ቃል ሁሉ ትበጠራለች። ያኔ የኮንትራት ግልጽነት ዋና መዋደሪያ መሆኑ አይቀርም።
ያኔ የፕሮጀክት ማኔጅመንትና የማስረከቢያ ጊዜ ፍጥነት፣ ታማኝነት ዋና መወዳደሪያ ይሆናሉ። ያኔ የግንባታ ከፍታና የፎቅ ወለል ብዛትም ይቀየራል። ያኔ የቤት ዋጋም በብዙዎች የሚደፈር ይሆናል።
እስከዚያው ግን ብዙዎች ለቤት ቅድመ-ክፍያ ከፍለው "ሙዝ አለኝ በሰማይ፣ ልጣጩንም አላይ" እያሉ መክረማቸው የማይቀር ነው። ለኢንቨስትመንት ብለው ከባንክ ተበድረው የገዙትም የኪራይ እና የመሸጫ ዋጋው ሲቀንስ ምን እንደሚሆኑ ፈጣሪ ይወቅ።
የሪል እስቴት ግብይት ያለ መካሪ እና አጋዥ ዘው ተብሎ የሚገባበት ዘመን መሆኑ እያበቃ ነው። Real Estate is no more a no brainier market. አንዳንዶች ችግር ውስጥ እየገቡ ነው።
ቆም ብለህ አስበህ፣ ጥሩ ቢዝነስ ሞዴል ይዘህ ልትሠራ የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ነህ። ያኔ ሻጮችህ እንደ አትክልት ተራ ፌስታል ሻጭ በውትወታ አይሸጡም። ገዢህ ወዳንተ ተስቦ ይመጣል።
ገዢህን ምን ይስበዋል?
አበባ ንብን እንደሚስብ ጥሩ የቢዝነስ ሞዴልም ገዥን ይስባል።
ለሪል እስቴትህም፣ ለቡና ኤክስፖርትህም፣ ለየትኛውም ቢዝነስህ ኧረ ለሰላማዊ ኑሮም ጥሩ ሞዴል ይኑርህ።
ለመሆኑ የቢዝነስ ሞዴልህ ምን ይመስላል?
ሞዴል ከሌለህ ፈትሸህ አስፈትሸህ ጥሩ የቢዝነስ ሞዴል ያዝ።
ጌቱ ከበደ (መሀንዲስ እና ንግድ አማካሪ)

👍50👏6❤1
🌟Online Class (With Certificate)
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. AUTOCAD Price = 2000birr
8. ProtaStructure Software
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2B
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2500birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
6. Advanced Structural Design Using ETABS, SAFE and SAP2000
7. AUTOCAD Price = 2000birr
8. ProtaStructure Software
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2B
Telegram
Engineering Solution
Youtube link - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👍8❤2
💥Fana Television shared a news about the plan of implementing #CableCar system in #AddisAbeba as a solution to the alarming transportation problems in the #city.
Urban interventions you could apply in to cities without following comprehensive plans (Masterplan, Local Development Plan, Mobility Strategy, Network Topology, etc.) will end up being an additional problem or a temporal hype.

👍14❤4🤔4
BeGet Engineering PLC.
Advanced Level Training Package (2months)
1) Building Advanced Structural Design
2) Bridge Design
3) Project Planning & Contract Administration
4) Interior Design
5) Water Supply & Sewerage
6) Highway Design
7) Accounting for Engineering companies
8) Graphic Design
🔸Registration is active!
🔸Class begins on March 23/2024
📲 +251920933016 / +251712273536
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering

👍13❤1