SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
leyuntachew blke yetyken membrachen ehew👇👇👇

ስለ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ እና ካራክተርስቲክ ሎድ ምንድንነው ኣብረን እንይ።
.
➡Characteristic Strength-ማለት የኮንክሪት ወይም የብረት ቴስት አድርገን ለእያንዳንዱ ቴስት ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ አምስት ፐርሰንቱን ብቻ የሚበልጥ ውጤት ነው ካ - እስትሬንግዝ ማለት፡፡ ወይም ደግሞ 95 ፐርሰንቱ የቴስት ውጤቶች የሚበልጡት ውጤት ነው፡፡ ትንሹ እስትሬንግዝ ነው ማለትይቻላል፡፡
⏩ፎርሙላውም- [ fc = (mean strength)- 1.64(standard
deviation) ]
.
➡Characteristic Load-ማለት ህንፃው በዘመኑ ያጋጥመዋል ተብሎ ከሚታሰበው ውስጥ አምስት ፐርሰንቱ ብቻ የሚበልጡት load ነው፡፡
⏩ፎርሙላውም - [ fk = (mean load) + 1.64(standard
deviation) ]
.
*ካራክተርስቲክ ሎዱንም ሆነ እስትሬንግዙን ስንወስድ በሁለቱም በኩል ህንፃው ሴፍ ነው:: ምክንያቱም እስትሬንግዙን ስንወስድ ህንፃው ትንሽዬ እስትሬንግዝ አለው ብለን ነው የምንወስደው...
*ሎድ ስንወስድ ደግሞ ለትልቁ ሎድ ነው የምንደዝነው..
ፐሮባብሊቲ ፓራሜትሮቹን ( ሚንና ስታንዳርድ ዲቭዬሽን) የምንወስደው ከቴስት ሪዛልቶች ውስጥ ነው፡፡
.
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1
👉‌ጥናታዊ ጽሑፍ ለምታዘጋጁ ተመራቂ ተማሪዎች ስለምትሠሩት Proposal እና Research ትንሽ እገዛ እንስጣቹ ...
@ethioengineers1

▶️ በመጀመሪያ ደረጃ የሚመርጡት የጥናት ርዕስ መነሻውና መድረሻውን ሥነፍኖት በትክክል የተረዱትን መሆን ይገባዋል። ጥናታዊ ጽሑፍ መጨረሻ መታወቅ ያለበት ውጤቱ ነው እንጂ ሂደቱ መሆን የለበትም። ህደቱን ገና ከመጀመሪያው በትክክል እና በግልጽ (Accurately and clearly) መረዳትና ማወቅ ለውጤታማነት ተገቢ ነው። የጥናቱ ንድፈ ሀሳብ (Proposal) በሚገባ የሚመራ መንገድ መሆን አለበት። ጥናትን በተመለከተ ምሁራኑ የሚሉትን አንድ ታላቅ ገለፃ ላስታውሳችሁ "A research is as good as its propsal" -(የአንድ ጥናት ጥሩነት እንደ ንድፈ ሀሳቡ/ዕቅዱ/ ጥሩነት ይታወቃል) እንደማለት ነው። በመሆኑም የተወሰነ ምክረ ሃሳብ እገዛ ለማድረግ ጥቂት ነገር ላስታውሳችሁ። ልብ ሊባል የሚገባው ግን የግል ድጋፍ እንጂ የተቋም ይፋዊ format እያሳወቅሁ አለመሆኑን ነው።
.
▶️1ኛ. Title ፦ ርዕስ ለመመረጥ የመጀመሪያው ትኩረት ከሙያዎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ያስተውሉ። ከዚህ ባለፈ ሙያዎትን ተጠቅመው በአካባቢዎ ባለው ማህበረስብ ውስጥ ያለውን ችግር በመፍታት አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችሉበት ቢሆን ይመረጣል። ከዚህ አንጻር "ይህንን አይነት መፍትሔ ብሠራለትስ" የሚሉትን ችግር መርጠው አጭር እና ገላጭ የሆነ የጥናት ርዕስ መምረጥ ነው። ከተቋሙ አካባቢ ወጣ ያሉ ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ርዕሶች መሆንም ይችላሉ።
.
▶️2ኛ. Introduction to Your title ፦ በዚህ ርዕስ ሥር ስለ ጥናቱ ርዕስ ምንነት ገለጻ ማድረግ ነው። በዚህ ርዕስ ሥር የሚያካትቷቸው ይዘቶች defnitions, theories, materials used, tests, methods, constructions systems, types, ..... የመሳሰሉት ቢሆኑ መልካም ነው።
.
▶️3ኛ. Background to your title ፦ ይህ ደግሞ ስለሚያጠኑት ጥናት ታሪካዊ ዳራ/አመጣጥ (hisorical status) ገለጻ ማድረግ ነው። [who start investigate first, which country use, improvement (ማን ጀመርው? የት ቦታ? መቼ? በምን ተጀምሮ ወዴት ተሻሻለ all improvements፣ አሁን የት ደረሰ፣ .....) የሚሉትን የርዕሳችሁን ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስካለበት ድረስ ብቻ የምታስቀምጡበት ነው። ከዚህ በተጨማሪ እርስዎ ሊጨምሩበት ወይም ሊቀይሩት ወይም ሊያስተካክሉት የሚችሉበትንም ጎን ጠቆም ማድረፍ መልካም ነው።
.
▶️4ኛ. Statement of the problem ፦ ይኸኛው ዋና መሠረት ነው። ትክክለኛ ገለጻም ይጠይቃል። “የጥናቱ ርዕስ ለመስራት ያነሳሳህ/ሽ ምን ችግር ኖሮ ነው[what is the problem that initiate you to apply your research over this title?.....]” ለሚል ጥያቄ ተገቢ መልስ የምትሰጡበት የጥናት ሰነድ ክፍል ነው። ለጥናት የተሰማራችሁበትን ችግር ወይም የአንድ ነገር እጥረት ለማስቀመጥ ሞክሩ። ገለጻችሁም "There is lack of/a problem of/ ____" የሚል አይነት ቢሆን መልካም ነው።
.
▶️5ኛ. Objectives {General and Specific}፦ ጠቅላይ/ዋና ዓላማ ከአንድ ዓረፍተ ነገር ባይበልጥ ከበዛ ደግሞ ከሁለት በላይ እንዳይሆንይመከራል። በዝርዝር ዓላማ (specific objectives) የሚቀመጡት ደግሞ በዋና ዓላማ ዉስጥ የሚገኙ በጥናቱ መከናወን የሚታወቁ የተለያዩ መልሶችን ታስቀምጣላችሁ።
.
▶️6ኛ. Scope of the Research ፦ ይህ የሚገልጸው የጥናትችሁን ስፋተ-ሜዳ ነው። ምን ምን እንደሚያጠቃልል ወይም እንደሚዳስስ፣ ምን ምንን ደግሞ እንደሚተው /እንደማያጠቃልል/ ከነምክንያቱ፣ ለምን አይነት ተግባር የሚውል እንደሆነ ... በአጠቃላይ የጥናቱን መጠነ-ስፋት ወይም ይዘት የሚያስረዳ ይሆናል።
.
▶️7ኛ. Litrature review ፦ [በርዕሱ ዙሪያ እስካሁን የተጠኑ ጽሁፎች ምን ብለዋል?] “ማን የተባለው ሰው በየትኛው መጽሐፉ/ጥናቱ የትኛው ገጽ ላይ ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ምን ብሏል?“ የሚለውን መረጃ የያዘ ነው። በ"Litrature" ሥር የሚያካትቱት የቀደሙ ህትመቶች ማስረጃ ከእርስዎ ጥናት ጋር ተያያዥ ሀሳብ ያላቸውን ብቻ ነው። እርስዎ የማይዳሡትን ነገር በዚህ ርዕስ ሥር ማስገባት ከማንዛዛት እና ትርጉም አልባነት አያልፍም፣ ይልቁንም ሥራዎትን ውጤት (value) እና ተቀባይነት (acceptance) ሊያሳጣ ይችላል። በዚህ ሥር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች reference specification [books, quastionary, journals, published apers, recorded interviews, vedio evidences] መሆን አለባቸው እንጂ guide specification [oral speeking, internet notes, handouts, non published documents] ላይ ያገኙትን ነገር ባይጠቀሙ ይመከራል። የተጠቀሙትን ምንጭም ከነመገኛ ገፁ አብረው ዋቢ ማስቀመጥም ተገቢ እና ግዴታ ነው።
.
▶️8ኛ.METHODOLOGY ፦ ይህ ደግሞ ዋናው የጥናት ሂደት መረብ ነው። ትናቱ የሚከናወንበት አካባቢ (study area)፣ ናሙና የሚወሰድበት የናሙና አወሳሰው ሥነዘዴ - ሥነዘዴው የተመረጠበትን ማስረጃ ምክንያት ጨምሮ (sampling system)፣ ከንድፈ ሀሳብ እስከ ፍጻሜ ያለውን የሚያሳይ የጥናቱ መነሻና መድረሻ ፍሰት (research deign - ብዙ ጊዜ በ"Chart" ሊገለፅ ይችላል) መካተት አለባቸው። ከዚህ በተጨማሪ ቤተሙከራዊ ጥናት (Experimental research) ከሆነ የተለያዩ የቤተሙከራ ፍተናዎች (laboratory tests) የሚሠሩበት ስለሆነ የሚሰሩት ሙከራዎች (tests) የሚያስፈልጉ መሥሪያ ነገሪች (materials), መሥሪያ መሳሪያዎች (equipments), የሙከራ ሂደቶች (procedures to be used) የሚሉት ይዘቶች በግልፅ መታወቅ አለባቸው።
ከቤተሙከራ ውጪ ከሆነ ደግሞ አንዳንዶቹ ተግባራዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ፍልስፍናዎች ስለሆኑ የሚጠቀሙትን ሂደት ማስቀመጥ ተአቢ ነው። (ምሳሌ ~ መኪና መሥራት፣ በፀሀይ ጉልበት የሚሰራ ባቡር መሥራት ሊሆን ይችላል)።
በሌላ በኩል Theoretical or statistical data analaysis ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች ከሆኑ ደግሞ የሚጠቀሟቸው የቃለመጠይቅ ጥያቄዎች (interiview questions)፣ የሚያስሞሉት የሰነድ ጥያቄ (questionair formats for data statistics)፣ የሚጠቀሟቸው የኮምፒዉተር ፕሮግራም (softwares to be used)፣ የሚፈልጉት ስታቲካዊ መረጃ (statistic data)፣ የሚሳተፉት ባለድርሳዎች (participants /responsible bodies)፣ የጥናት ማመዛዘኛ መንገድ (analaysis statics method..) የመሳሰሉትን ማካተት ተገቢ ሲሆን ይህ "Methodology" የሚባለው ክፍል አንድ ሰው በየትኛው ሥነዘዴ እንደሠራ የክንውን ሂደቱን የሚያስቀምጥበት ክፍል ነው።
.
✉️NB ፦ እነዚህ ከላይ ያሉት በሙሉ በንድፈ ሀሳብ ሰነድ (proposal document) ላይ ጭምር መስፈር ኣለባቸው ሲሆኑ ቀጥሎ ያለው ተራ ቁጥር 9፣ 13፣ 14 ብቻ ግ ን ጥናቱ ከተጀመረ በኋላ የሚካተ
‌▶️9ኛ .RESULT AND DISCUSSION ፦
.
❖RESULT [ፕሮጀክቱ የሚሰራው በTEST ከሆነ የተገኘውን ዉጤት፣ theory ከሆነ የ[intrview, questionaier, system documented data, real and visual application,...] የሚያሳዩትን ዉጤት/አኳኋን ማስቀመጥ ነው፡፡
❖DISCUSSION [ከተገኘው ውጤት አንጻር ለእያንዳንዱ ውጤት ሙያዊ ማብራሪያ እና የማሻሻያ ድጋፍ ሀሳብ ማስቀመጥ የሚጠበቅብዎት ክፍል ነው። [discuss weather the result implies good or bad accourding to proffesional point of view based on standards, laws, codes, contract agreement document, principles, softwares ... and put your proffesional solution for failures in the results]
.
▶️10ኛ. Beneficiariers of your project output {may not mandatory}፦ ጥናቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጠቃሚ አካላት እነማ ናቸው። [may be scientists, teachers, students, farmers, gevornment, contractors, or all ethiopians or world.... as per your study scope]
.
▶️11ኛ. Desimination of output [i.e. how you make available your study paper for users? May be by puting at different libraries, publishing and posting on google, by training.....]
.
▶️11ኛ. የማጥኛ ጊዜ ሰሌዳ (Schedule)
▶️12ኛ. የሚያስፈልገው በጀት (Budget/cost)
.
▶️13ኛ . Conclusion
▶️14ኛ. Recommendation፦ [this should be not advice rather it is the measure to be taken for problems and organaizatinal failures based on your proffesional know how!]
.
▶️15ኛ. Reference
▶️16ኛ. Appendex .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Types of roofs

@ethioengineers1

Next አንድ በ አንድ እናያለን👇👇👇
Types of roof pictures ☝️☝️☝️☝️
1,gable roof is the classic, most commonly occurring roof shape in those parts of the world with cold or temperate climates. It consists of two roof sections sloping in opposite directions and placed such that the highest, horizontal edges meet to form the roof ridge. 
2,hip-roof or hipped roof is a type of roof where all sides slope downwards to the walls, usually with a fairly gentle slope. Thus, a hipped roof house has no gables or other vertical sides to the roof. A square hip roof is shaped like a pyramid.
3,A Dutch gable roof
or gablet roof is a roof with a small gable at the top of a hip roof. The term Dutch gable is also used to mean a gable with parapets. Some sources refer to this as a gable-on-hip roof.
4,A mansard or mansard roof (also called a Frenchroof or curb roof) is a four-sided gambrel-style hiproof characterized by two slopes on each of its sides with the lower slope, punctured by dormer windows, at a steeper angle than the upper
5,flat roof is a roof which is almost level in contrast to the many types of sloped roofs. The slope of a roof is properly known as its pitch and flat roofs have up to approximately 10°. Flat roofs are an ancient form mostly used in arid climates and allow the roof space to be used as a living space or a living roof.
6, shed roof, lean-to roof, and/or skillion roof, is a single-sloped roof surface, often not attached to another roof surface. This is in contrast to a dual-pitched roof, also known as a gabled roof, which is pitched in two different directions
7,A butterfly roof (sometimes called a V roof) is a form of roof characterised by an inversion of a standard roof form, with two roof surfaces sloping down from opposing edges to a valley near the middle of the roof. It is so called because its shape resembles a butterfly's wings.
8,A gambrel  or gambrel roof is a usually symmetrical two-sided roof with two slopes on each side. (The usual architectural term in eighteenth-century England and North America was "Dutch roof".) The upper slope is positioned at a shallow angle, while the lower slope is steep.
9,A dormer  is a roofed structure, often containing a window, that projects vertically beyond the plane of a pitched roof. ... Dormers are commonly used to increase the usable space in a loft and to create window openings in a roof plane.👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
▶️አራት መአዘን ቅርፅ ያለው ለአነስተኛ ቤተሰብ የሚውል የውሃ ታንከር ዲዛይን እናርግ

@ethioengineers1

በቀን ልንጠጣው የሚገባው (recommended) የውሃ መጠን 8 ብርጭቆ ነው ። እንደ አለማቀፋዊው የIS ኮድ አንድ ሰው በቀን ውስጥ ለተለያየ አገልግሎቶች የሚጠቀመው የውሃ መጠን 135 liter ነው። ይህ ኮድ
ለመጠጥ - 5 ሊትር
ለማብሰል- 5 ሊትር
ለመታጠብ እና ፍሳሽ ለማስወገድ - 85 ሊትረ
ልብስ እና እቃዎችን ለማጠብ - 30 ሊትር
ቤት ለማፅዳት - 30 ሊትር ውሃ መጠቀም እንዳለብን ይጠቁማል።

ይህን የIS ኮድ ይዘን 4 አባላት ላሉት አንድ ቤተሰብ እንደ ኢንጂንየርነታችን አራት መአዘን ቅርፅ ያለው የውሃ ታንከር ዲዛይን እናርግ።
🔵⚫🔵⚫🔵⚫🔵⚫🔵⚫🔵

4 አባላት (ሰዎች) ላሉት የቤተሰብ አባል ተፈላጊ የውሃ መጠን በliter
135×4 = 650 liter (ለአንድ ሰው በቀን 135 liter )
የውሃ ታንከሩን መጠን ለማወቅ ከርዝመቱ (length ) ከየጎን ስፋት (width ) እና ከቁመቱ/ጥልቀቱ( depth) አንዱን ማወቅ አለብን ።
ከVolume ቀመር እንደምንረዳው
1cu.m = 1000liters
1liter = 0.001 cu.m ነው ስለዚህ
650liter = 0.65 cu.m

የታንከራችንን ቁመት 0.6m ብናደርገው የታንከራችን ስፋት (area ) እንዲ ማግኘት እንችላለን
Area= 0.65÷0.6 = 1.083 sq.m
ስፋት (area) ማለት ርዝመት (length) ሲባዛ የጎን ስፋት (width) ይሆናል ። ይህም
A=L×W= 1.083 sq.m
በ IS ተጠቃሽ (recommended) የርዝመት መጠን ከሁለት እጥፍ የጎን ርዝመት መጠን ጋር እኩል ነው ።
ይህም L= 2W
L×W=1.083 sq.m
2W×W = 1.083 sq.m
B^2 = 0.054 sq.m
B= 0.74
L= 2×0.74 = 1.48 m

ስለዚህ 650 liter የሚይዝ ታንከር ፦
ርዝመት (L) =1.48m
የጎን ርዝመት (W) = 0.74m
ቁመት/ጥልቀት= 0.6 m ይሆናል ማለት ነው ። ልንረሳው ማይገባ ነገር ለታንከሩ free flow provide ማረግ አለብን [125mm free flow ]
.

#✌️
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1
የከርሰ ምድር ውሃን (Ground water) ባህላዊ በሆነ ቀላል ዘዴ እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
.
በሃገራችን ከአባቶቻችን በወረስናቸው ነባር እውቀቶች አማካኝነት ባህላዊ በሆነ መንገድ የከርሰ ምድር ውሃ ወለል (ground water-tabel) ቅርበት አንዳንድ ከባቢያዊ ነገሮችን በማስተዋል ማግኘት ይቻላል ።
ከእነዚህም ውስጥ ፦
~ በአከባቢው ውስጥ የሚታዩ የዛፍ አይነቶችን በማጤን የከርሰ ምድር ውሃ ወለሉ ቅሩብ መሆኑን ያውቁ ነበር። በአከባቢው የዋርካ ዛፎች በብዛት ካሉ አከባቢው በከርሰ ምድር ውሃ የታደለ ነው።
~ ሌላው በአከባቢው የምስጥ ወይም የጉንዳን ቤት (ኩይሳ የምንለው) ከታየ የከርሰ ምድር ውሃ ጥልቀቱ አነስተኛ ነው ።
በተጨማሪም በአከባቢው የሚታዩ የድንጋይ አይነቶችን በመታዘብ የከርሰ ምድር ውሃን መኖር አለመኖር መገመት ይችሉ ነበር ።

~» ከዚ በተለየ በአለማችን አንዳንድ ሃገራት የከርሰ ምድር ባለባቸው አከባቢዎች ብዙ ከምችት ያለበትን ቦታ ለማግኘት የሚጠቅም Dowsing የተባለ ዘዴን መጠቀም የተለመደ ነው። ይህ ዘዴ ባላ የመሰለ እንጨት ወይም L -shape የሆነ ሽቦ በመጠቀም ከላይ በፎቶዎ ላይ ባለ አያየዝ በመያዝ የከርሰ ምድር ውሃ ባለበት አከባቢ በዝግታ መጓዝ... የከርሰ ምድር ውሃ ክምችቱ ከፍተኛ የሆነ ቦታ ስትደርሱ የሽቦው ወይም የእንጨቱ እጥፋት ያለበት ጫፍ ወደ መሬት በትንሹ ያዘቀዝቃል ምናልባት የያዛችትን ጉልበት የሚፈታተን ይሆናል ... በዚህ እጥፋታ ወደታች ባዘቀዘቀበት ቦታ ከፍተኛ የውሃ ክምችት (ultimate yield) እንዳለ ታውቃላቹ ማለት ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
⏬ADVANTAGE AND DISADVANTAGE OF PAD FOOTING

⏩ADVANTAGE

 Its type of shallow foundation so it requires little excavation
 Can be designed to accommodate tight sights
 Economic due to control of foundation size
 Reinforcement for shear and tension can be added
 Easy to construct

⏩DISADVANTAGE

 Foundation size can be very large cope with high points load
 Limited foundation suitable to point loads of framed building
 Weak against different settlement that may affect the building
 Deep excavations for foundation would require support to prevent
caving in
 Weakness against uplift force, wind forces and earthquake forces
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
🏠Rooms in a residential house
OK. Let’s go from the top!
ከላይ እስከ ግራውንድ ያሉትን አንድ በአንድ እንይ
👉Attic
The top room in the house with a slanting ceiling.
Sometimes it’s used as a proper room,
and sometimes you just use it to store stuff like your old Beatles records and that awful drawing.
በመጨረሻ የቤት ክፍል የሚገኝ ሲሆን የተለያዩ ፋይሎች የምናስቀምጥበት ክፍል ነው፡በተለይም
የቆዩ ፋይሎችና ስእሎች እናስቀምጥበታለን፡፡
👉Loft
Very similar to an attic, except for two
things:
1. You can’t use it as a proper room. It’s too small.
2. You need to get in through a trapdoor using a ladder (not the stairs). Although these days, you sometimes see loft apartments for rent or sale. They’re basically attic apartments, but they probably think that “loft” sounds nicer.
በጣም ጠባብ ስለሆነ መወጣጫ ሳትጠቀም በመሰላል በመውጣት ከውጭ ያሉትን አፓርታማ የምታይበት ክፍል ነው፡፡
👉Spare room
Also known as the spare bedroom, guest room or guest bedroom. It’s usually empty unless someone is visiting.
የእንግዳ ክፍል በመባል የሚታወቅ ክፍል እንግዳ የሚያርፍበት ክፍል ነው፡
👉Bedroom
Do I really need to explain this one?
OK, then.
Where did you wake up this morning?
Bedroom is a room,where people used to sleep.
ይህ እንኳን ሁላቹም እንደምታቁት ለመተኛት የምንጠቀምበት ክፍል ነው፡
👉Bathroom
This is where you go to the toilet, have a bath or shower, brush your teeth, wash your face or stare at yourself in the mirror & thinking.
ባኞ ወይም ሽንት ቤት መፀዳጃ፡ሻወር እና መታጠብያ ያለበት ክፍል ነው፡፡
👉Balcony
Balcony is not a room but it is a place where you can gain free air, see younder places,trees etc
You know this one, right?
A large balcony is called a terrace.
ክፍል ብለን ባንጠራው ከ 1ወለል በላይ የሚገኝ የውጭ ቦታ ሆኖ ውጭ ያሉት እፅዋት
ቦታ የምናይበት ነው፡፡
👉Verrendah
this is the same as balcony but it is found at the main entrance of the building (ground)
በታችኛው ወለል ብቻ የሚገኝ በብዛት የቤቱ መግብያ አካባቢ የሚገኝ ቦታ ነው፡፡

👉Nurrsery
a room in the house that’s just for young kids to play in.
የህፃናት ማቆያ ወይም መጫወቻ ክፍል ነው

👉Office
The room just for working in. No TVs, no kids running around, no noises.
Just you and your work!
የቤቱ ባለቤት ከስራ ባልደረባው ወይም ብቻው ስለ ስራው የሚሰራበት ከድምፅ ሆነ ጫጫታ ነፃ የሆነ ክፍል ነው፡፡

👉Study
This room is also known as library
room.to read books to r study any subject with no diturbing.እንደ ቤተመፃህፍት አይነት ሆኖ ለማንበብ ብቻ የምትጠቀምበት ክፍል

👉 Studio
If you’re an artistic type, and your work involves creating art or music, then this room would be called a studio. If you’re a photographer, and you use your work room to develop your photos, then this will be the darkroom. Because it’s usually dark.
if you are also an architect you use this place to Draw what ever you need.
ፎቶግራፈር፡ንድፍ ሰሪ፡ሙዚቀኛ ወዘተ በሙያው የሚለማመድበት ወይም ለስራ የሚጠቀምበት ክፍል ነው፡
Utility room
It’s most often used for washing clothes, so it’ll have an ironing board, an iron, a
washing machine and maybe a dryer. In America they call it a laundry
room,
የልብስ አጠባ የሚካሄድበት ክፍል ወይም ላውንደሪ
👉Panic room
It’s a secret room where you can hide if someone breaks into your house or if the
weather gets too extreme or if there’s a terrorist attack … that kind of thing.
Panic rooms usually have secret camera so you can see what’s going on inside
your house while you hide as well as communication with the outside world so
you can call the police.
It’s also known as a safe 👉room.
#We Ethiopians, do we have Panic room.....NoNoNo.it is not neccessary for us..
የድብቅ ክፍል ይሉታል የውጭዎቹ፡፡ምንምኳ እኛ አገር በብዛት ባይኖርም፡ሰው ማግኘት ካልፈለክ ወይም የቤቱን የሰዎች እንቅስቃሴ የድብቅ ካሜራ በመጠቀም ማንኛውም እንቅስቃሴ የምናይበት ክፍል ነው፡፡
👉Conservatory
A room with a glass roof (and usually glass walls) on the outside of a house.
It’s a nice place to sit outside, while still being inside.
የጣራው ብርሀን ማሥገባት ከፈለክ ወይም ውስጥ ሆነህ ወደ ውጭ ማየት ስትፈልግ ፡፡፡
👉Living room
OK — we all know this one, right?
It’s the main room in the house — the one where we usually hang out as a family or group of friends.
The one we spend most of our time in. I guess because we spend so much time
here, there are lots of words for it. The most common words are now “living
room” and “sitting room.”
“Lounge” is still popular, too, .
ሳሎን ብለን የምንጠራው ክፍል ነው፡፡
ሳሎን ምን ምን እንደሚደረግ አንተ ራስህ ታውቃለህ
👉Dining room
Some houses still have a separate room
Ygfor eating in. That’s a dining room. These days everything’s a bit more open
p
lan, and the dining room, kitchen and living room are often all in the same space.
ከሳሎን ተቀራራቢ ሆኖ ምግብ የምንመገብበት ክፍል ነው
👉Kitchen
Where you make food!
If you live in a small flat, and your kitchen
is very, very small, you would call it a kitchenette.
ኩሽና ወይም ምግብ መሥርያ ክፍል ሆኖ ከመመገብያ ተቀራርቦ መሠራት አለበት
👉Store
. These are rooms used to store food and other things essential to the family.
👉Garage
A room for the car or other vehicle
👉Mud room
Some houses have a mud room or entryway. It’s a small area between the outside and
the inside where you can take off your shoes and jacket.
Sometimes there’s mud everywhere.
👉Basement
Anything below the ground floor is called the basement.
That’s all you need to know!
👉Games room
Also known as recreation room, this is the room where
you can play games!
Maybe it’s computer games.
Maybe it’s snooker.
Whatever you like! Some people use this place as compuer room.

other rooms
👉Computer room
👉maid's room
👉Disable pn. Room& disable pn. Bath
👉Parcking..if there is no 👉garrage
👉nook-the same as panic
ሌላ ካለ እናንተ በዚ bot
@Ethiocon143bot ጨምሩ፡

N.B. በአማርኛ የፃፍኩት ለማስረዳት እንጂ ቀጥተኛ ትርጉም አልተጠቀምኩም🙏
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
How to calculate the volume of sand , aggregate and cement in 1m^3 of concrete? Take c-20 concrete

Answer ....repost

Example c-20 mix design (1:2:3) if we are given 1 m^3 concrete

First we add up 1+2+3=6

Means 1 cement
2 sand
3 aggregate

To calculate the the volume of sand

1 * 2/6= 2/6 m^3 =0.33m^3

To calculate the volume of aggregate (gravel)

1 * 3/6 = 0.5m^3

To calculate the volume of cement

1 * 1/6 = 0.167m^3

To calculate cement in piece

1 bag of cement is 0.036m^3 so divide the quantity of cement with a bag of cement

Bag of cement = 0.167 / 0.036 = 4.6

So we use 5 bag of cement


https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Super Elevation

👉🏿 Objective

To counteract the centrifugal force acting on the vehicle at circular curves.

👉🏿 Concept

Raise the road at the edge so the weight component vehicle balance the centrifugal acceleration and avoid the slipping and overturning or vehicle.

👉🏿 Equations


Rv = V²
/ g(fs + e)

Where : e= rate of super elevation
fs = coefficient of friction
R = radius of horizontal curve in meter
V = design speed in m/s
g= 9.81 m/s
👉What is the purpose of superelevation?

 is intended to assist the driver by counteracting the lateral acceleration produced by tracking the curve. ... The adopted criteria allow for the use of maximumsuperelevation rates from 0.04 to 0.12.


#highway #superelevation

❓ስለዚህ super elevation ምን ትላላችሁ?
❓What do you say about this super elevation?

ሀሳብ.. @Ethiocon143bot
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👉ADMIXTURES
~~~~~~~~~~~~~~
Admixtures are the special ingredients added during
concrete mixing to enhance the properties and performance of fresh concrete. Various types of
admixtures are available in the market which is
used in construction work.
FUNCTION OF ADMIXTURES:
1. To accelerate or retard the setting time of fresh
concrete.
2. To improve the workability or flowability of
concrete.
3. To increase the strength and durability of concrete.
4. To reduce the heat of hydration.
5. To reduce the segregation and bleeding.
6. To decrease the permeability.
7. To achieve other desired properties.
TYPES OF ADMIXTURES:
1. ACCELERATING ADMIXTURES:
This admixture is added in concrete or mortar for
increasing the rate of hydration of hydraulic cement and for shortening the setting time. Calcium
chloride (CaCl2) is the most widely used
accelerating admixture.
2. RETARDING ADMIXTURES:
Retarding admixtures delay the initial rate of
hydration of cement and extend the setting time of
cement paste. This admixture can be used in high temperature and where the concrete has to be transported to a long distance. It is also suitable for using in grouting oil wells.
3. AIR-ENTRAINING ADMIXTURES:
Air entraining admixtures help to produce a certain
amount of air bubbles in the concrete mixture. The
main goal of this admixture is to increase the resistance against freeze-thaw degradation and cohesion. It also improves the workability of fresh concrete without changing the setting or the rate of hardening.
4. WATER REDUCING ADMIXTURES:
As the name suggest, water reducers are added to a concrete mixture, mortar or grout to increase the flow ability without increasing the water content.
Advantages Of Water Reducing Admixtures:
1. The rate of concrete placement is faster.
2. Strength, durability, density etc. are significantly improved.
3. Segregation, permeability, and cracking are reduced.
SPECIAL ADMIXTURES:
1. Superplasticizing admixtures.
2. Corrosion-inhibiting admixtures.
3. Grouting admixtures.
4. Coloring admixtures etc.

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👉 What is MORTAR
.
➡Mortar is an intimate mixture of binding material, fine aggregate and water.
➡When water is added to the dry mixture of binding material and the inert material, binding material develops the property that binds not only the inert material but also the surrounding stones and bricks.
➡If the cement is the binding material, then the mortar is known as cement mortar. Other mortars commonly used are lime mortar and mud mortar.
👉The inert material used is sand.
⏩In this channel,we will consider each of material used in mortars one by one just like the inert material sand and then the proportioning, mixing, curing, properties and uses of different mortars is going to be explained be stay tuned Next Post.
.
▶USES OF CEMENT MORTAR
👉Mortar is used 👇
*to bind masonry units like stone, bricks, cement blocks.
*to plaster slab and walls make them impervious.
* to give neat finishing to walls and concrete works.
*for pointing masonry joints.
*for preparing building blocks.
* as a filler material in ferro cement works.
*to fill joints and cracks in walls.
*as a filler material in stone masonry ...
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
▶️Concrete Footings

@ethioengineers1

Footings are an important part of foundation construction.
They are typically made of concrete with rebar reinforcement
that has been poured into an excavated trench.

👉The purpose of
footings is to support the foundation and prevent settling.

Footings are especially important in areas with troublesome
soils.
The construction of footings is best left to the pros that can
assess the soil conditions and decide on the proper depth and
width for the footings as well as the proper placement.
The dimensions of footings also depend on the size and type of
structure that will be built. Placement of footings is crucial to provide the proper support for the foundation and ultimately
the structure
.https:
//t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
What are the responsibilities of a construction manager?

The responsibilities of a construction manager are
• Cost Estimates
• Pre-purchase of selected materials
• Selection of bidders for bidding phase
• Analysis of proposals
• Construction contract negotiations
• Construction Scheduling and Monitoring
• Cost control of construction
• Construction supervision

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
PLAIN CONCRETE

Major ingredients of concrete are:
1. Binding material (like cement, lime, polymer)
2. Fine aggregate (sand)
3. Coarse aggregates (crushed stone, jelly)
4. Water.
A small quantity of admixtures like air entraining agents, water proofing agents, workability
agents etc. may also be added to impart special properties to the plain concrete mixture.
Depending upon the proportion of ingredient, strength of concrete varies. It is possible to
determine the proportion of the ingredients for a particular strength by mix design procedure. In the
absence of mix design the ingredients are proportioned as 1:1:2, 1:1.5 :3, 1:2:4, 1:3:6 and 1:4:8, which is the ratio of weights of cement to sand to coarse aggregate. ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1
# የኮንስትራክሽን ህግ መቸ ሊሻሻል ይችላል?
********* ***********
የሀገራችን የኮንስትራክሽን ህግ መዘመንና መሻሻል እንደሚገባው እናስባለን።
በሀገራችን ጥቅም ላይ የሚውለው ጀኔራል ኮንዲሽንም ከፊዲክ ለውጥ ጋር
አብሮ እየዘመነ መጓዝ ይገባዋል።ይሄን ሀሳብ ይዘን አዲስ ነገር ሊኖር ቢችል ለ
Legal and justice affairs advisory council of Ethiopia ጥያቄ
አቀረብን።
#የኛ ጥያቄ
"ሰላም ናችሁ።የኮንስትራክሽን ህግ ጉዳይ ማሻሻያ schedule መቸ ነው?
ምንስ ታስቧል? አመሰግናለሁ። From construction law of ethiopia
blog(facebook)"
# የካውንስሉ ምላሽ
"Dear ........
We checked with all the relevant departments and Working
Groups of the Advisory Council and confirmed that there is no
specific construction law in the Advisory Council's legislative
schedule. There is some possibility that the Civil and
Commercial Law Reform Working Group could work on some
aspects of construction law from the point of view of civil law
reform but there is nothing in the legislative agenda focused
specifically on construction contract law or on regulatory
standards connected with construction.
Thank you engaging,"
# የኛ ሀሳብ
*ካውንስሉ እየሰራው ላለው ከባድ ስራ እና በግልፅነት ለሚሰጠው ምላሽ ትልቅ
ክብር አለን፣
*ካውንስሉ የኮንስትራክሽን ህግ ሪፎርም ንኡስ ኮሚቴ ቢኖረው እና ህጉ ማሻሻያ
ቢደረግበት፣
*እንዲሁም የምንጠቀምበት ጀኔራል ኮንዲሽን ከፊዲክ ዝማኔ ጋር አብሮ
እንዲጓዝ የሚያስችል ስርአት ቢዘረጋ የሚል ምክረ ሀሳብ እናቀርባለን።
እናመሰግናለን!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👉ELEMENTS OF AN ASPHALT CONCRETE
PAVEMENT

.
➡Asphalt concrete pavements also called flexible pavements are pavements built from asphalt- concrete (asphalt, coarse aggregate, filler (optional) , and fine aggregate).
They transmit loads imposed on the surface through lateral distribution of the applied loads over depth.
.
➡The elements of an asphalt concrete pavement are:👇
.
▶Surfacing: This is the uppermost layer of the
pavement. The primary function of the surfacing is
to provide a safe and comfortable riding surface for the traffic. It is also expected to protect the layers underneath from the effects of natural elements
(wind, rain, ice etc.) as well as the disintegrating
effects from vehicles skidding and braking on the roadway. In this regard, it should be impervious so
as to waterproof the underlying layers. In higher
types of roads, it may consist of two distinct sub
layers known as a wearing course and a base
course.
.
▶ Base: this is the most important and normally the thickest layer of an asphalt concrete pavement on which the surfacing rests. It is the main load
spreading layer of the pavement. It bears the burden of distributing the applied surface loads in such a manner that the bearing Capacity of the subgrade is not exceeded. It should therefore be built from high quality materials capable of withstanding the applied loads on the surface. It consist of either: crushed stone or gravel, gravelly soils, decomposed rocks, sands or sand-clays stabilized with cement, lime or bitumen.
.
▶Sub-base: The sub-base is the secondary load
spreading layer of the pavement underlying the
base. It may or may not be present in a pavement
depending on the purpose for which it is to be
used. It helps to distribute the applied loads to the
subgrade. Its stresses are less than those of the
base. Therefore its materials can be of lower quality than those of the base but must always be stronger than those of the subgrade. It is usually coarse grained or granular to act as a drainage layer for passage of any moisture which falls during
construction or after construction to the highway drainage system.
.
▶Subgrade: this is the upper layer of the natural soil over which the pavement is being built. It may be undisturbed local material exposed by excavation or soil excavated elsewhere and placed into an embankment. It is usually compacted during
construction to give added stability.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
በኮንስትራክሽን ውሎች አፈጻጸም COVID 19 ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት/ Force Majeure/ ተደርጐ ሊወሰድ ይችላልን?ውጤቱስ ምንድን ነው? @ethioengineer
* * *
ጉባኤ አሰፋ
* ***
#እንደሚታወቀው COVID 19 የተባለ በሽታ የአለማቀፉን ማህበረሰብ ውስብስብ ችግር ውስጥ አስገብቷል፡፡በሀገራችንም በሽታው መከሰቱ ከታወቀ ጊዜ ጀምሮ እንዳይስፋፋ ለማድረግ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡፡
#በዚህ ጽሁፍም በሽታው ያስከተለው ወቅታዊ ሁኔታ ከኮንስትራክሽን ውሎች አንጻር እንዴት ይታያል የሚለውን ለመቃኘት ተሞክሯል፡፡
#ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት/Force Majeure/ ተከስቷል ማለት ይቻላልን?
*የበሽታውን ስርጭት ለመግታት በቤት መቀመጥ/stay at home/ የሚለው የበሽታ መከላከል ስትራቴጅ በአንድንድ አካባቢዎች በተለይ በጥብቅ እየተተገበረ ነው፡፡
*በሽታው አስቀድሞ ሊታሰብ የማይችል ድንገተኛ ነገር መሆኑ ግልጽ ነው፡፡በኮንትራክተሮች ላይ የኮንስትራክሽን ውሎችን አፈጻጸምም የሚያከብድ መሆኑም አያጠያይቅም፡፡ምክንያቱም የኮንስትራክሽን ሰራተኛ ማግኘት አይቻልም፡፡እንዲሁም የኮንስትራክሽን እቃዎችን ለማግኘት አይቻልም፡፡
*በእርግጥ በመንግስት በኩል እስካሁን በመርህ ደረጃ ለኮንስትራክሽን ውሎች አፈጻጸም ጉዳይ ከአቅም በላይ የሆነ ሁኔታ ተከስቷል የሚል ግልጽ አቋም አልተወሰደም፡፡ይሄውም ምናልባት የኮንስትራክሽን ውሎችን ለማሻሻልም እንደማንኛውም ውል የተዋዋዮችን ነጻነትና ፈቃድ የሚጠይቅ በመሆኑ በየራሳቸው እንደተጨባጭ ሁኔታው መፍትሄ እያስቀመጡ እንዲሄዱ ነጻነታቸውን ለመጠበቅ ሊሆን ይችላል፡፡
*በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1792(1) ላይ "ከአቅም በላይ የሆነ ሊመልሱት የማይቻል ሀይል ደርሷል የሚባለው አንድ ባለእዳ(ለዚህ ጽሁፍ ተቋራጭ) ባላሰበው ነገር ድንገት ደራሽ ሆኖበት ግዴታውን እንዳይፈጽም ፍጹም መሰናክል በሆነ አይነት የሚያግደው ነገር ባጋጠመው ጊዜ ነው፡፡" እንግዲህ ከዚህ ህግ አንጻር አሁን ላይ ሁኔታው ተቋራጮችን እንደፈለጉ ተንቀሳቅሰው የውል ግዴታቸውን እንዳይፈጽሙ የሚያስቆም/የሚያግድ ሁኔታ በመኖሩ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተከስቷል ማለት ይቻላል፡፡
*ከአቅም በላይ የሆኑ ምክንያቶች ዝርዝር ስለውሎች በጠቅላላው ክፍል ውስጥ በአንቀጽ 1793 ላይ ተቀምጧል፡፡ከነዚህም ውስጥ ተዋዋዩ ሀላፊ የማይሆንበት ያልታሰቡና በሌላ ሰው ላይ የሚመጡ ድንገተኛ ደራሽ ነገሮች፣ውሉ እንዳይፈጸም በመንግስት የሚደረግ ክልከላ፣እንደመሬት መናወጥና መብረቅ ያለ ፍጥረታዊ መቅሰፍት ሊጠቀስ ይችላል፡፡ይሄው ከአቅም በላይ የሆኑ ምክንያቶች ዝርዝር በተመሳሳይ በጀኔራል ኮንዲሽኖች ለምሳሌ በፒፒኤ 2011 ክሎስ 18.1 ላይ ተቀምጧል፡፡
*የእቃ መወደድ እና የውሉን አፈጻጸም ወጭ የሚያከብድ አዲስ ህግ መውጣት ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ እንደማይቆጠር በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1794 ላይ ተደንግጓል፡፡በፒፒኤ 2011 ክሎስ 18.2 ላይም በተመሳሳይ ከአቅም በላይ የማይባሉ ምክንያቶች ዝርዝር ተቀምጧል፡፡በተጨማሪም በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1791(2) ላይ በተቋራጩ ላይ የውሉ አፈጻጸም ከባድ ወጭ የሚያስከትል መሆኑ ብቻ ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተደርጐ እንደማይወሰድ ተደንግጓል፡፡
#ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት መከሰቱን የማሳወቅ ሀላፊነት የማን ነው?
*ተቋራጩ፡-የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1797 ተቋራጩ የማሳወቅ ግዴታ እንዳለበት የሚያስገነዝብ ነው፡፡በተጨማሪም በፒፒኤ 2001 ጀኔራል ኮንዲሽን በተጠቀሙ ውሎች ክሎስ 18.5 ላይ ተቋራጩ በ14 ቀናት ውስጥ ለአሰሪው የተከሰተውን ከአቅም በላይ የሆነ ነገር ማሳወቅ እንዳለበት ይደነግጋል፡፡የተከሰተውን ነገር ባህሪ እና መነሻ ምክንያቱን ጠቅሶ ማለት ነው፡፡ችግሩ ሲፈታም ተቋራጩ የማሳወቅ ግዴታ ተጥሎበታል፡፡
*መሀንዲሱ፡-የፕሮጀክቱ መሀንዲስ ስራ ለተወሰነ ጊዜ እንዲቆም/suspension/ ተቋራጩን ለማዘዝ እንደሚችል ፒፒኤ 2011 ክሎስ 20.1 ላይ ተቀምጧል፡፡
#ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት መከሰቱን የማስረዳት ሸክሙ የማን ነው?
*በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1791(2) ላይ እንደተደነገገው ተቋራጩ እንደውሉ ያልፈጸመበትን በቂ ምክንያት የማስረዳት ግዴታ አለበት፡፡ካለበለዚያ ተቋራጩ የጉዳት ኪሳራ የመክፈል ሀላፊነት ይኖርበታል፡፡በተቋራጩ የሚቀርበውም ምክንያት ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያ መሆኑ ሊረጋገጥለት ይገባል፡፡ስለዚህ የማስረዳት ሸክሙ የተቋራጩ ይሆናል ማለት ነው፡፡
#ሌላው ተቋራጩ ከአቅም በላይ የሆነው ነገር የሚያስከትለውን ጉዳት የመቀነስ ግዴታ አለበት፡፡እንዲሁም ተቋራጩ በውስን መዘግየት/minimum delay/ ግዴታውን መወጣት ይኖርበታል፡፡በዚህ ረገድ ፒፒኤ 2011 ክሎስ 18.4 ግልጽ ግዴታ አስቀምጧል፡፡
#ከአቅም በላይ የሆነ ምክንያት ተከስቷል ከተባለ ምን ውጤት ይኖረዋል?
*የውል መሻሻል፡-እንግዲህ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3286 ላይ በተለይ ተቋራጩ በውሉ አግባብ በሚፈጽምበት ጊዜ ታይቶ የማይታወቅ እክል ያጋጠመው እንደሆነ እና ይሄውም ውሉ ሲደረግም ያልታሰበ ነገር የሆነ እንደሆነ ውሉ እንዲሻሻል ለመጠየቅ እንደሚችል ይደነግጋል፡፡የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3189(3) ላይም ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት በቀረ ጊዜ ውሉ በስምምነት ሊሻሻል እንደሚችል እና ስምምነት ላይ መድረስ ካልተቻለ ግን ውሉ በፍርድ ቤት ሊፈርስ እንደሚችል ተደንግጓል፡፡
*የውል መሰረዝ፡-የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3286(2) ውል ሊሰረዝ እንደሚችል ይደነግጋል፡፡
*ወጭ/ኪሳራ፡-አሰሪው/የግንባታው ባለቤት ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት ያስከተለውን ተጨማሪ ወጭ በከፊል እንደሚችል የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3286(2) እና 3132 ይደነግጋል፡፡ምክንያቱም ከአቅም በላይ የሆነው ምክንያት የውሉን ሚዛናዊነት ሊያናውጠው ስለሚችል ነው፡፡ሆኖም ተቋራጩ ትርፍ በመቀነሱ/በማጣቱ ብቻ ኪሳራ መጠየቅ እንደማይችል በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3187 ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡በዚህ ረገድ በገኔራል ኮንዲሽኖች ላይ ልዩ ቅድመ ሁኔታ ሊኖር ይችላል፡፡ለምሳሌ በፒፒኤ 2011 ክሎስ 20.3 ላይ ተቋራጩ የስራ ማቆም ትእዛዝ/suspension order/ በደረሰው በ30(ሰላሳ) ቀናት ውስጥ በዚሁ ምክንያት የሚደርስበትን ጉዳት/ተጨማሪ ወጭ የመጠየቅ ሀሳብ እንዳለው ካላሳወቀ ለመጠየቅ እንደማይችል ይገልጻል፡፡እዚህ ላይ እንደየ ውሉ ስለሚለያይ ስፔሻል ኮንዲሽኖችንም ጭምር አብሮ ማየት ያስፈልጋል፡፡
*የጊዜ ማራዘሚያ/Time extension/:-በፒፒኤ 2011 ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 18.6 ላይ ተቋራጩ ከአቅም በላይ በሆነው ምክንያት የግንባታ ስራ ማከናወን ያልቻለበትን ያህል የጊዜ ማራዘሚያ ሊደረግበት እንደሚገባ ተቀምጧል፡፡
#በአጠቃላይ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ሰፊ የሰው ሀይል የሚይዝ እንደመሆኑ እና ከፍተኛ ገንዘብ የሚንቀሳቀስበት እንደመሆኑ ሁኔታው ውስብስብ ጫና እንደሚኖረው አጠያያቂ አይሆንም፡፡ስለዚህ የኮንስትራክሽን ውሎችን፣ጀኔራል እና ስፔሻል ኮንዲሽኖችን በጥንቃቄ በመመርመር፣የህግ ድንጋጌዎችን በመፈተሽ እና ተጨባጭ ሁኔታውን በመረዳት በኮንስትራክሽን ውሎች ተሳታፊ የሆኑ አካላት ተቋራጭ፣አሰሪ እና አማካሪዎች በመመካከር ችግሩ የሚያመጣውን ጉዳት መቀነስ እና በጋራ በስምምነት ችግሩን ተግባብተው ማሳለፋቸው የተሻለ ነው፡፡የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር መስሪያ