👉ታክስ ግን ከየት ነው የሚሰበሰበው?
ሰሞኑን ግንባታ ለመጀመር ካሰበ ኮንትራክተር ወዳጄ ጋር መዋል ጀምሬ በውሎዬ የታዘብኩት የግንባታ እቃዎች ከመወደዱ ይልቅ ያሳሰበኝ የግብይቱ ሁኔታ ነው።
የኮንስትራክሽን ግብአቶች" ከደረሰኝ ውጪ ይገበያዩ " የሚልመመሪያ ወርዶ ይሆን? ያሰኛል።
ከግብይቶቹ መካከል
*** የቁፋሮ ማሽኖች ተከራይቶ ደረሰኝ የለም
*** እንጨት በ15,000 ገዝቶ ደረሰኝ የለም
*** አሸዋ በቢያጆ 23000 ብር ገዝቶ ደረሰኝ መጠየቅ አሸዋውን ያሳጣል
*** ሲሚንቶ በኩንታል 1300ብር ገዝተህ የቫት ደረሰኝ ከጠየቅክ መኖሩን እያየህ የለንም ይሉሀል
*** አናጢ እና የጉልበት ስራ በኮንትራት ተሰጥቷቸው የሰሩ ደረሰኝ አይሰጡም
*** መርካቶ ቆርቆሮ ሚስማር....ደረሰኝ ቢኖርም በቁጥሩና በትክክለኛው ዋጋ ማግኘት ፈተና ነው
*** ድንጋይ 9000 ብር በቢያጆ መጥቶ ተገልብጦ ደረሰኝ መጠየቅ ቀጣይ አቅራቢ ያሳጣል
*** ከአንድ ቦታ ወደ ግንባታው ሳይት በሺዎች ተከፍሎ እቃ ተጭኖ ለተወሰደበት ደረሰኝ ስሙም የለ( ድርጅቶችም መጠቀም የሚችሏቸውን ለእንደዚህ ደረሰኞች ሲጠቀሙበት አላየሁም)
*** የተመረጠ አፈር ገዝተህ ደረሰኝ ከጠየቅክ "አፈር ነህና አፈር ትበላለህ" የሚል አካል ሊገጥምህ ይችላል
ብቻ በጣም አሳሳቢና አሳዛኝ ነው።
እኔ ያዘንኩት በዋጋ ግሽበት እየተሳቀቁ በኪሳራ ለሚሰሩ ኮንትራክተር ወገኖቼ ብቻ ሳይሆን ለሀገሬ እና ለወገኔ ጭምር ነው።
ሀገራችን የምትሰበስበው ግብር ከዓመት ወደ ዓመት እድገት አሳይቷል ቢባልም ከሌሎች እኩያ ሀገሮች ጋር ሲወዳደር ሊሰበሰብ ከሚቻለው ከግማሽ በታች ነው።
በተለይ ብዙ ሀብት በሚንቀሳቀስበት በግንባታው ዘርፍ የታክስ ስርዓት በደንብ አለመተከሉ ፣ ያለውም አለመተግበሩ ፣ ክትትል ማነሱም ጭምር..... ሀገራችን ልታገኘው የምትችለውን እያሳጣት ነው።
ከሻይ ቤት እና መሰል አነስተኛ ቢዝነሶች... ከሰራተኞች የስራ ግብር የሚሰበሰበው የት ያደርሰናል?
ይሄ ከታክስ ውጪ የሚሰበሰበው ሀብት ወዴት ነው የሚሄደው?
በዚህ ከቀጠልን ግን ግንባታ ስራ መቆሙ አይቀሬ ነው።የኮንትራክተሮች ማህበር ግን አለ???? ነፍሱን ይማርልን።
Desalegn Kebede
📩ለሃሳብ እና ኣስተያየት ይጠቀሙ
👇
@Ethiocon143bot
#እትዮ_ኮንስትራክሽን

ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች :
እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስናደርግ ቆይተዋል። በዚህም በጣም ብዙ ባለሙያዎችን ብቁ ሆነው ስራቸው ላይ የተሻለና የምህንድስና እውቀት መሠረት ያደረገ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን እንዲሰሩ አድርገናል።
በዚህ አጭር ገለፃ ሰለ 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ ማብራሪያ እንሰጣለን።
6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ በውስጡ 6 የተለያዩ ሶፍትዌሮች [ Etabs,Safe,AutoCAD,Quantity Surveying,ConMIS እና Sap] የያዘ ሲሆን አላማውም አንድ ባለሙያ 1 ፕሮጀክት ላይ👇
@CENGGsoftwaresolution

1) 3D Analysis & Design Etabs ላይ ይሰራል [ Solid & Ribbed slab]
2) Etabs የማይሠራውን Mat Foundation እና Flat slab Safe ላይ ይሰራል ከነ Detailing
3) Analysis & Design ያለቀለት ስራ AutoCAD ላይ Structural Details ይሠራል
4) ከላይ የተሠራውን ፕሮጀክት AR, EL, SN በመጨመር Quantity ይሰራል [ Takeoff sheet,Bar Schedule , Rate Analysis,BOQ, Payment certificate]
5) ConMIS ላይ ደሞ Quantity Surveying ስራን በቀላሉ ከነ Planning መስራት ይችላል
6) Sap ላይ ሙሉ ለሙሉ steel structure [ Truss, purlin, Warehouse, Mezzanine floor, Truss Bridge, Tele & Electrcity Transmission Towers] ላይ ጥሩ እውቀት ይኖረዋል።
ፓኬጅ ለማዘጋጀት ያነሳሳን ዋንኛ ምክንያት ባለሙያዎች 1 ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ስራ [ Analysis, Design, Detailing, Quantifying, Planning ] ተያያዥ በሆነ መልኩ መስራት እንዲችሉ ማድረግ እና በዋጋ ጀረጃም የተሻለ ቅናሽ እንዲያገኙ ለማገዝ ነው።
በመጨረሻ የምንሰጣቹን Project የሞከራቹትን አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን።
ከዚህ በፊት 5IN1 ላይ የተመዘገባቹ አሁን የጨመርነውን SAP ፓኬጅ በነፃ ታገኛላቹ።
6IN1 ለተማሪዎች 3500.00 ብር [ ID ያስፈልጋል ]
ለሌሎች 5000.00 ብር
Contact : @Belaychane 📞 0911890392

#የግንባታ_እቃዎች
🏗የግንባታ እቃዎች መወደድ የመንግስት ፕሮጀክቶችን ጭምር እንዲቆሙ እያስገደደ መሆኑ ይነገራል፡፡
👉መንግስት ለስራ ተቋራጮች የጊዜውን የዋጋ ሁኔታ ከግምት በማስገባት የውል እድሳት እንዲደረግ ውሳኔ አሳልፌያለሁ ብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
#Ethiopia #ShegerWerewoch

For More Design & software related issues Please visit our YouTube channel 👇
https://youtube.com/channel/UCqOrxoDFgaOX3fwI0bqPGuQ

Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
“10 ጊዜ ለካ ፣ አንድ ግዜ ቁረጥ፤”
ይህን መፀሃፍ አንብበዉና ተግባርህን በዕቅድ ምራዉ ፤ “አይ ፤እምቢኝ፤ ለኔ አይሆነኝም” ካልክ “ለግምበኞች” — አስተላልፈዉ፣ አድርሳቸዉ ፣ድረስላቸዉ ፡፡
በኢጅነር እንዳወቀ ፈንታ
በጃፍዕር መፃሃፍት መሸጫ (ሰኞ ፣ ሀምሌ 4 ጀምሮ ::)
***
አንድ ወጣት ፣ ከዩኒቨርስቲ ወጥቶ ፣ ስራ ከጀመረበት እስከ 5 አመት ድረስ በሙያዉ ዙሪያ ይጠይቃል ፣ ያሰላስላል ፡፡ ይህን ሲዘል ግን ፣ ለጥያቄዉ መልስ ሲያጣና እየሰለቸዉ ሲሄድ ፣ ከቅርቡ ያለዉንና ሙያዊ መስመሩን የሳተን ፣ ጎልማሳ መከተል ሊጀምር ይችላል ፡፡ ይህ ደግሞ በእኛ “በግምበኞቹ” የስራ ዘርፍ ፣ የተለመደ ነዉ :: የዘልማዱን መንገድ ፣ ሁሉም ወዶ የሚገባባት ሳይሆን ፣ በተቀደደዉ ነባር ፣ ቦይ ፣ የሚፈሰዉ ፣ ዉሃ ፣ እያዋዛ ፣ ይዞት ጭልጥ የሚል በመሆኑ ነዉ — የግምባታ ላይ ዕቅድና ቁጥጥርን በተመለከተ ማለቴ ነዉ ፡፡

አዎ ፤ እኔም ፣ ስጠይቅ ነበር ፤ መልሱ ከራሴ መሆኑን መረዳት ስጀምር ግን፣ መፃፍ ፣ማስተማር እንዳለብኝ ፣ ከወሰንኩበት ግዜ ጀምሮ ፣ ይህን መፀሃፍ መፃፍ ከተግባሮቸ ዉስጥ አንዱ ነበር ፡፡ የፃፍኩት ፣ ስለማዉቀዉና ረዘም ላለ ግዜ ፣ ስሰራበት የቆየሁትና እንዲሁም ሥልጠናዎች እየሰጠሁበት ስላለ ጉዳይ ነዉ ፡፡ መፃሃፍ ፤ በተለይ ፣ ረጅም ሙያዊ መስመራቸዉን በዚሁ መስመር ማድረግ የሚፈልጉ ወጣቶችን ታሳቢ ያደረገ ነዉ ፡፡
በስልጠና፣ ሶፍትዌር በማበልፀግና በማኔጅመንት ዙሪያ ፣ እንዳማክር፤ ዕድሉን ለሰጣችሁኝ፣ የግምባታ ድርጅቶች፣ ባለቤቶች፣ ስራ አስኪያጆች፣ የስልጠና ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ፣ አመሰግናለሁ ( እኔ ብፅፈዉም፣አመዛኙ ሀሳብ ከናንተ ነዉ ፡፡)
ለዚህ መፃሃፉ ህትመትም ፣ በገንዘባችሁ ፣ በጊዜያቸሁ ፣ በማረም፣ በማስተባበርና በሞራል የደገፋችሁኝ ፣ አመሰግናለሁ ፡፡
ሁለተኛና ሶስተኛ የመፃሃፉ ቅጾች ተከታትለዉ እንዲወጡ ፣ በትኩረት አብራችሁኝ እየሰራችሁ፣ ያላችሁ ፣ ወዳጆቸንም ከልብ አመሰግናለሁ ፡፡

🚧ስለ Professional ethics በ ኮንስትራክሽን ስራ ላይ
▶️Professional ethics በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ። ስራዎችን በሀላፊነት ስሜት መስራት ማለት ነዉ። ራስን ላለማራከስ ና ለራስ ክብር ከመስጠት ይነሳል። ሰዉ ምን ይለኛል ብቻ ሳይሆን የተሸከምነዉ ህሊና ቅለትና ክብደትም ማሳያ ጭምር ነዉ።
▶️በርካታ መሀንድሶች Design ሲሰሩ ወተዉ ወርደዉ ሙያዉ እንደሚያዘዉ ትክክለኛ ዳታ በመሰብሰብ ከእንከኖች በተቻለ መጠን የፀዳ ሀገሪቷን ያላትን ዉስን ሀብት ከብክነት የሚጠብቅ ህ/ሰቡን ከመንገላታት የሚያድንና አሰሪ ተቋማትን ከህዝብ ወቀሳ የሚያተርፍ ራሱ ባለሙያዉን የሚያስመሰግን ብሎም ዘርፉን የሚያስከብር ስራ ይሰራሉ።
▶️በተቃራኒዉ ደግሞ ሳይሰሩ የደከማቸዉ አንዳንዴም ወደ ሳይት እንኳ ሳይሄዱ ቁጭ ብለዉ Data cook በማድረግ ሀገር የሚያወድሙ፣ የሙያ ብልግና የሚፈፅሙ የሙያዉ ጥላሸቶች አሉ።
▶️በመንግስት በኩል ከጥናትና ዲዛይን ጀምሮ እሰከ ተጠናቀቁ ግንባታዎች መልካም ያደረጉ ባለሙያዎችን ባግባቡ ለይቶ እዉቅና የመስጠት በዛዉ ልክ ደግሞ ያጠፉትን በይፋ መዉቀስና መቅጣት መጀመር መቻል አለበት።
▶️በት/ት ተቋማት ዉስጥም የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታዉን ማሻሻል የስፈልጋል። በስራ ላይ ስልጠና ክህሎትን ማሳደግ ያስፈልጋል። በየምህንድስና ዘርፉ የምርምርና የስልጠና ተቋም መክፈትና መስራት ያስፈልጋል።
✉️ከሁሉ በፊት ግን ዉድ መሀንድሶች ካለንበት ዝቅጠት ለመዉጣት፣ ሀገራችንና ህዝባችን ከኛ የሚጠብቁትን ለመወጣት ሙያችን በሚያስገድደዉ ልክ ለመስራት ቆርጠን እንነሳ።
ይህን ድጋም post እንዳረግ ያስገደደኝ ትናንትና ሳይት ውሰጥ ያጋጠመኝን የክ/ከተማ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ ስለ ገረመኝ ነው ‼️
👉የsite ገጠመኝ ካላችሁ አጋሩን አስተማር የሆነውን መርጠን መልሰን ለናንተዉ እናደርሳለን
📩 ይጠቀሙ
@Ethiocon143bot
https://t.me/ethioengineers1

Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
🚧ስታፋ(stirrup) ሁለም 45° ወደ ውስጥ መታጠፍ አለባቸው ያካልሆነ they will open during an earthquake.
▶️Stirrups in beam
Prevent shear failure in beam
▶️ ties in column
Prevents longitudinal reinforcement bars from buckling
https://t.me/ethioengineers1
▶️Stirrups in beam
Prevent shear failure in beam
▶️ ties in column
Prevents longitudinal reinforcement bars from buckling
https://t.me/ethioengineers1
👍1
መንግሥት ሆይ እናቶቻችን እንደዚህ ለፍተው ነው ያስተማሩን እናም ስራ እንፈልጋለን ተመልሰን ለነሱ ሸክም መሆን አንፈልግም‼️
#የአብዛኛው_እትዮ_ኮንስትራክሽን_አባላት_መልዕክት_ነው
https://t.me/ethioengineers1
#የአብዛኛው_እትዮ_ኮንስትራክሽን_አባላት_መልዕክት_ነው
https://t.me/ethioengineers1
🚧የህንጻ ግንባታ የአካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ተገልጋይነት ታሳቢ ማድረግ ይኖርበታል‼️
▶️በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ አንቀጽ 36 ላይ "ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንጻ ውስጥ በተሸከርካሪ ወንበር ለመንቀሳቀስ የሚገደዱትን እና መራመድ የሚችሉ ሆኖ ደረጃ መውጣት የሚሳናቸውን ጨምሮ የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመች መዳረሻ መዘጋጀት አለበት" በሚል በግልጽ ተደንግጓል፡፡
▶️ድንጋጌው በአስገዳጅ/obligatory/ ሁኔታ የተቀመጠ ነው፡፡
▶️በተጨማሪም በህንጻ ግንባታ ወቅት የሚሰሩ መጸዳጃ ቤቶች የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመቹ እና ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚሁ መጸዳጃ ቤቶችም በበቂ መጠን/ቁጥር መኖር ይገባቸዋል፡፡
▶️ሌላው ከመሬት ወለል በላይ/above the ground floor/ ከ20(ሀያ) ሜትር
በላይ ከፍታ የሚኖራቸው የህንጻ ግንባታዎች ልዩ ግዴታ አለባቸው፡፡
▶️ይሄውም ህንጻው አሳንሰር ወይንም ተመሳሳይ አገልግሎት ሊኖረው እንደሚገባ እና አሳንሰሩም ያለማቋረጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባው የህንጻ አዋጁ አንቀጽ 33(4) እና(5) ይደነግጋል፡፡
▶️ስለዚህ አሳንሰር ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ወደላይ ከሀያ ሜትር በላይ ከፍታ ላላቸው ህንጻዎች የቅንጦት ሳይሆን በህግ የተቀመጠ ግዴታ ነው ማለት ነው፡፡
▶️ይህን የህንጻ ግንባታ ህግ መጣስ ደግሞ ከህንጻ አዋጁ አንቀጽ 47 ጀምሮ በተደነገገው አግባብ የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡
▶️ስለሆነም የህንጻ አዋጁ በሚያስቀምጠው አግባብ የህንጻ ግንባታዎችን እንዲከናወኑ ማድረግ ከተጠያቂነት የሚያድን ከመሆኑም ባሻገር የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች በህግ የተሰጣቸውን መብት እንዲገለገሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠርም መሆኑን ለመጠቆም እንወዳለሁ፡፡
ጉባኤ አሰፋ
@ethioengineers1

👍2❤1
🚧ዉድ የEthio Construction አበል የሆናቸው ኮንትራክተሮች ,ባለሀብቶች እንዲሁም ኮንስትራክሽን ዘርፍ ለይ የተሰማራችሁ ባለሙያዎች
#መሀንዲስ_አርክቴክት ወይም የኮንስትራክሽን ባለሙያ መቅጠር ስትፈልጉ እባካችሁ በዝምድና,በትውውቅ ሳይሆን በብቃታቸው አወዳድራችሁ ይሁን እኛም በተቻለን አቅም በብቃታቸው ብቻ እንደተለመደው በነፃ ልናገናኛችሁ ቃል እንገባለን ::
የሚፈልጉትን ባለሙያ ይጠይቁን
👇
@Ethiocon143bot
#ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን
Share 👇
https://t.me/ethioengineers1
#መሀንዲስ_አርክቴክት ወይም የኮንስትራክሽን ባለሙያ መቅጠር ስትፈልጉ እባካችሁ በዝምድና,በትውውቅ ሳይሆን በብቃታቸው አወዳድራችሁ ይሁን እኛም በተቻለን አቅም በብቃታቸው ብቻ እንደተለመደው በነፃ ልናገናኛችሁ ቃል እንገባለን ::
የሚፈልጉትን ባለሙያ ይጠይቁን
👇
@Ethiocon143bot
#ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን
Share 👇
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍1🙏1
Forwarded from SMH General Construction (Belay #1)