Forwarded from SMH General Construction (Belay #1)
1) 3D Analysis & Design Etabs ላይ ይሰራል [ Solid & Ribbed slab]
2) Etabs የማይሠራውን Mat Foundation እና Flat slab Safe ላይ ይሰራል ከነ Detailing
3) Analysis & Design ያለቀለት ስራ AutoCAD ላይ Structural Details ይሠራል
4) ከላይ የተሠራውን ፕሮጀክት AR, EL, SN በመጨመር Quantity ይሰራል [ Takeoff sheet,Bar Schedule , Rate Analysis,BOQ, Payment certificate]
5) ConMIS ላይ ደሞ Quantity Surveying ስራን በቀላሉ ከነ Planning መስራት ይችላል
6) Sap ላይ ሙሉ ለሙሉ steel structure [ Truss, purlin, Warehouse, Mezzanine floor, Truss Bridge, Tele & Electrcity Transmission Towers] ላይ ጥሩ እውቀት ይኖረዋል።
ፓኬጅ ለማዘጋጀት ያነሳሳን ዋንኛ ምክንያት ባለሙያዎች 1 ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ስራ [ Analysis, Design, Detailing, Quantifying, Planning ] ተያያዥ በሆነ መልኩ መስራት እንዲችሉ ማድረግ እና በዋጋ ጀረጃም የተሻለ ቅናሽ እንዲያገኙ ለማገዝ ነው።
በመጨረሻ የምንሰጣቹን Project የሞከራቹትን አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን።
ከዚህ በፊት 5IN1 ላይ የተመዘገባቹ አሁን የጨመርነውን SAP ፓኬጅ በነፃ ታገኛላቹ።
6IN1 ለተማሪዎች 3500.00 ብር [ ID ያስፈልጋል ]
ለሌሎች 5000.00 ብር
Contact : @Belaychane 📞 0911890392
@CENGGsoftwaresolution

👍2
👍1
🚧Balcony :
A balcony is a platform projecting from the wall of a building, supported by columns or brackets, and enclosed with a balustrade usually above the ground floor.
⏩Functions:
1. It act as an external place beside from usable carpet area.
2. It also act as an door to environment.
3. It helps in maintaining proper circulation in the building.

❤1
ያልታደሉት የአዲስ አበባ ቅርሶች
🚧ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ፊትለፊት ከኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ የሚገኘው የበጎአድራጎት ህንፃ መፍረስ ጀመረ።
በአዲስ አበባ የመጀመሪያው የገበያ ሞል የነበረ ሲሆን ጣልያን ሀገሪቱን በወረራ በያዘ ጊዜ ተገንብቶ የነበረ ነው።
ከ50 አመት በላይ እድሜ ያላቸው ህንፃዎች የከተማ ቅርስ እንደሆኑ ቢነገርም ተግባራዊነቱ አጠራጣሪ ሆኗል።
ከ80 አመት በላይ እድሜን ያስቆጠረው ህንፃው ለባለሀብቱ በላይነህ ክንዴ ስፍራው ተላልፎ የተሰጠ ነው። (ሁሉ አዲስ ብስራት ኤፍኤም)
https://t.me/ethioengineers1

ስለ ተሳትፎችሁ እናመሰግናለን
👉Orthogonally የሚቀጠል masonry ስላለ የተሻለ bondage እንድኖር ታስቦ ነው
🚧የኮንስትራክሽን ሰሪዎችን ስንሰራም ይሁን ስናሴራ bonding ( መተሳሰር ) የምትለዋን ቃል መርሳት የለብንም specially
🚧 terms Of Masonry
1. Course : A course is a horizontal layer of stones
2. Bond : The method of arranging stone so that the individual units are tied together
3. Spalls : The chips of stones used for filling the interstices in stone masonry
4. Coping : It is the course placed upon the exposed top of an external wall to prevent the seepage of water
https://t.me/ethioengineers1
👉Orthogonally የሚቀጠል masonry ስላለ የተሻለ bondage እንድኖር ታስቦ ነው
🚧የኮንስትራክሽን ሰሪዎችን ስንሰራም ይሁን ስናሴራ bonding ( መተሳሰር ) የምትለዋን ቃል መርሳት የለብንም specially
ብሎኬት ,የብረት ሰራ,ማስኖር እና የመሳሰሉትን ስራዎች ስንሰራ!!🚧 terms Of Masonry
1. Course : A course is a horizontal layer of stones
2. Bond : The method of arranging stone so that the individual units are tied together
3. Spalls : The chips of stones used for filling the interstices in stone masonry
4. Coping : It is the course placed upon the exposed top of an external wall to prevent the seepage of water
https://t.me/ethioengineers1
❤1
🚧ለጎርፍ አደጋ ስጋት የሆኑ ቦታዎች ላይ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ሁሉ ቅድመ ጥንቃቄ ያደርግ ዘንድ መልእክታችን ነው❗️
👉ማየት ከተቻለ በጥብቅ ይገምገም
https://t.me/ethioengineers1
👉ማየት ከተቻለ በጥብቅ ይገምገም
https://t.me/ethioengineers1
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚧ወሳኝ ምክር
እድሜ
✔ከ20—30 ሲሆን ጥሩ ድርጅት ሳይሆን ጥሩ አለቃ /ጥሩ መሪ/ ፈልግ ይኑርህ።ከእሱ ተማር።
✔ከ30—40 በራስህ አንድ ነገር ስራ
✔ከ40—50 ባለፉት ዓመታት ያካበትከውን ልምድ ተጠቅመህ ስራ
✔ከ50—60 ታዳጊዎችን ማገዝ ላይ ማተኮር
የአሊባባ ኩባንያ ባለቤት ጃክማን
የኛዎቹ ግን እንኳንስ ማገዝ ውጋት ነው የሚሆኑት ሁሉም ባይባሉም 😂