💥ከውል የማፈንገጥ ሂደት የሚያስከትላቸው ችግሮችና፣ የመፍትሄ ስርዓቶች/Damage, Breach of Contract and Remedies/
1.ከውል ማፈንደጥ ስንል ምን ማለት ነው?
🚧በመካከላቸው ህጋዊ የውል ስምምነት ካደረጉ ተዋዋይ አካላት መካከል አንደኛው ወገን በውሉ የተቀመጡ መሠረታዊ ግዴታዎችን ሆነ ብሎ በማወቅ ወይም ባለማወቅ ያለምንም የህግ ድጋፍ ወይም ማብራሪያ በሌለው ምክንያት አለመፈጸም ወይም በውል በተቀመጡ የውል ሁኔታዎች መሠረት መስራት አለመቻልን ከውል ማፈንገጥ /breach of contract/ ይባላል፡፡
🚧ይህ ከውል የማፈንገጥ ሁኔታ በሁለቱ ተዋዋይ ወገኖቸ መካከል ግጭት እንዲነሳ የሚያደርግ ነው፡፡እነዚህን ከውል በማፈንገጥ ምክንያት የሚነሱ ግጭቶች በፍርድ ቤት የመፍታት ሂደት ብዙ ገንዘብ የሚጠይቅና ጊዜ አባካኝ ከመሆኑም ባሻገር ጉዳዩ እስኪቋጭ አዕምሮን ዕረፍት ሊነሳ የሚችልና የሚያስጨንቅ ነው፡፡
2.ከውል በማፈንገጥ የተጎጂው አማራጭ መብቶች
🚧በአንድ ተዋዋይ ወገን ከውል ማፈንገጥ ምክንያት ውል ያልተፈጸመለት ወገን ራሱን ለመጠበቅ የሚከተሉትን አማራጭ መንገዶች ሊጠቀም ይችላል፡፡
(ፍትሐ ብሄር ሕግ ቁጥር 1771)
-ለደረሰበት ጉዳት ተመጣጣኝ የጉዳት መቀጮ (ፍብሕቁ 1771(2)
-ውል አስገድዶ ማስፈጸም (ፍብሕቁ 1771(1)
-ውል እንዲፈርስለት መጠየቅ (ፍብሕቁ 1771(1)
3.የጉዳት መቀጮ (ፍትሐ ብሄር ሕግ ቁጠር 2360)
🚧የጉዳት መቀጮ ተጎጂው በድርጊቱ የደረሰበትን የጥቅም መቅረት ወይም መቀነስ ለማመዛዘንና ለጉዳቱ መነሻ የሆነው ተግባር ባይፈጸም ኖሮ ተጎጂ ያገኝ የነበረውን ኢኮኖሚያዊ አቋም ለመጠበቅ በታቀደ ዓላማ የሚተገበር አሰራር ነው፡፡ከውል ማፍረስ ጋር ተያይዞ የሚታየው የጉዳት መቀጮ በተዋዋይ ወገኖች መካከል ካለው ተነጻጻሪ ግዴታ አኳያ የአንደኛው ወገን ግዴታውን አለማክበር በሌላው ተዋዋይ ወገን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ላይ ከሚያመጣው አሉታዊ ውጤት አንጻር ነው፡፡ይህ ከውል አፈንጋጩ ግዴታውን በተፈለገው ጊዜና በሚፈለገው አኳኆን አለመፈጸም ለተጎጂው ተመጣጣኝ የሆነ የጉዳት መቀጮ የመጠየቅ መብት ያስፈልገዋል፡፡
🚧ምንጊዜም ቢሆን የተጎጂ ኪሳራ ውሉ በተፈለገው ጊዜና አኳኋን ተፈጽሞ ቢሆን ኖሮ ተጎጂው ሊያገኝ ይችል የነበረው ጥቅም የሚያሟላና የሚያካክስ ሊሆን ይገባዋል፡፡
⏺ከውል በማፈንገጥ ምክንንት የሚነሱ ግጭቶችን ለማርጋት የሚኬድባቸው የተለያዩ ዓይነት የመፍትሄ ስርዓቶች አሉ፡፡
⏺ከውል በማፈንገጥ ምክንያት የሚነሳ ቅሬታ የህግ ተቀባይነት ሲያገኝ፣ በህግ ኪሳራን የማስመለስ ሂደቱ ለሚደርሰው ጉዳት ካሳ የማስከፈል ሂደቱ ከዚህ ቀጥሎ በተቀመጡ መንገዶች መሠረት ይሆናል፡፡
🌟እነዚህም ፡-
i. የተመጣጣኝ ካሳ የኪሳራ መቀጮ/Compensatory Damages/
▶️በተመጣጣኝ ካሳ የኪሳራን መቀጫ፣ ከውል ያፈነገጠው ወገን ለተጎጂው የሚከፍለው መቀጫ የደረሰው ኪሳራ መጠን ተለክቶ ለደረሰው ኪሳራው ልከኛ የሆነ ካሳ በመክፈል የሚደረግ የመቀጫ ዓይነት ነው፡፡
▶️በዚህ ሂደት የሚደረግ የኪሳራ ወይም የጉዳት መቀጮ በተለካው ጉዳት ልክ ስለሚፈጸም ልከኛ መቀጮ/ actual damages/ ብለን ልንጠራው እንችላለን፡፡
ii. በአስተማሪ የቅጣት ርምጃ የሚደረገረግ የጉዳት መቀጮ/Punitive Damages/
▶️ከተመጣጣኝ ካሳ የጉዳት መቀጮ በተለየ ከውል ያፈነገጠው ወገን ጥፋቱን እንዲያርምና እንዳይደግም ማስተማሪያ እንዲሆነው፣ ለሌሎችም ውጫዊ አካላት ጭምር ምሳሌ እንዲሆን ተብሎ የሚሰጠው ወይም የሚጣል የቅጣት ወይም የጉዳት መቀጮ ዓይነት ነው፡፡
▶️አስተማሪ የቅጣት ርምጃ በተመጣጣን ካሳ የጉዳት መቀጮ ላይ ተጨማሪ ሆኖ ሊሰጥ ይችላል፡፡
▶️ይህ ዓይነቱ የጉዳት መቀጮ አልፎ አልፎ ከተመጣጣኝ ካሳ ጉዳት መቀጮ ውጪ ለብቻው ሊፈጸም ይችላል፡፡
iii. የጊዜ ጉዳት መቀጮ(Liquidated damages/Damage from late completion)
▶️ይህ ዓይነቱ የጉዳት መቀጮ የሚተገበረው ከተዋዋይ ወገኖች አንደኛው ሥራውን በውሉ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለመፈጸም ሳይችል ሲቀር ወይም ስራውን በማዘግየት ከውል ያፈነገጠ እንደሆነ ነው፡፡
iv. አነስተኛ መጠን የጉዳት መቀጮ (Nominal damages)
▶️ከተዋዋይ ወገኖች በአንዱ የተፈጠረው ከውል የማፈንገጥ ሂደት የደረሰው ጉዳት ለታለፍ የሚችልና ውል በተጣሰበት ወገን ላይ የሚያደርሰው ኪሳራ ይህ ነው የማይባል ወይም የሚታለፍ (insignificant) እና በምክር ወይም በማስጠንቀቀቂያ የሚታለፍ ሲሆን ይህ ዓይነቱ የጉዳት መቀጮ ተግባራዊ ይሆናል፡፡
#ConstructionLAW
https://t.me/ethioengineers1

Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍12👏2😍1
💥ለአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ አዲስ ተቋራጭ ጨረታ ሊወጣ ነው!!
ለረዥም ጊዜ ተቋርጦ የቆየውን የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ በአዲሱ በጀት ዓመት እንደገና ለማስጀመር በጀት መያዙን ባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ።
በቅርቡም ሥራ ተቋራጭ ለመምረጥ ዓለም አቀፍ ጨረታ የሚወጣ መሆኑ ተጠቁሟል።
የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ በ48 ሄክታር መሬት ላይ የሚገነባውና 62ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም ያለው ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታን ለማስቀጠል በ2016 ዓ.ም በጀት የተያዘለት በመሆኑ በቅርቡ ዓለም አቀፍ ጨረታ ወጥቶ ግንባታው ይጀመራል። የብሔራዊ ስታዲየሙ ግንባታ በቻይናው ኩባንያ ይካሄድ እንደነበረ አስታውሰው፤ ግንባታው በኮቪድ-19 ምክንያት ተቋርጦ መቆየቱን ገልፀዋል።

🤔5👍3
💥ስለ Road structure components
🌟Super Elevation = የመንገድ Curve ላይ መኪናን ከመንገዱ
ውጪ የሚጎትትን Centrifugal Force ለመቋቋም የአስፓልቱ
ከርቭ ዙሪያውን ከፍ ተደርጎ ይሰራል - ለሹፌሩም ምቾትን ይሰጣል እንዲሁም በሚታጠፍበት ግዜ ኣደጋን ይቀንሳል፡፡
🌟Pavement Crown = ለፍሳሽ ተብሎ የአስፓልቱ መሃል ከዳርኞቹ ይልቅ ከፍ ተደርጎ ይሰራል የሚሰራ ኮምፐነንት ነው።
⏺ሌሎችም components ከላይ በ ፒክቸሩ እንደምታዩት ዲፋይን ተደርገዋል

👍9
Super Elevation 👉🏿 Objective
To counteract the centrifugal force acting on the vehicle at circular curves.
👉🏿 Concept
Raise the road at the edge so the weight component vehicle balance the centrifugal acceleration and avoid the slipping and overturning or vehicle.
👉🏿 Equations
Rv = V²
/ g(fs + e)
Where : e= rate of super elevation
fs = coefficient of friction
R = radius of horizontal curve in meter
V = design speed in m/s
g= 9.81 m/s
👉What is the purpose of superelevation?
is intended to assist the driver by counteracting the lateral acceleration produced by tracking the curve. ... The adopted criteria allow for the use of maximumsuperelevation rates from 0.04 to 0.12.
#highway #superelevation
https://t.me/ethioengineers1
👍14❤6🙏3🔥1😍1
የአለም ከተሞች ባብላጮቹ መንሀተን ኒውዮርክን መምሰል እንደሚመኙ ከተማና ኪነህንጻቸው ያሳብቅባቸዋል።
ለመምሰል ከሞከሩ በአገራችን በቅርበት ከሚገኙ ከተሞች መካከልም የተባበሩት የአረብ ኤሚሬቷ ዱባይም ግንባር ቀደም ሆና ትጠቀሳለች።
የአምሳያነት አበይት መገለጫውም ጥግግቱና አለሁ ባይ ሰማይ ጠቀስ ህንጻዎቹ ናቸው። ለዚህ ክስተት መኖር ከመዋቅራዊው የምህንድስና ጥበብ ባሻገር ግን ሰማይ ድረስ የሚገፋ ውሀ መገኘት እና በቂ የፍሳሽ መስመር መኖር የማናስተውላቸው አስቻይ ምክንያቶች ናቸው። ዱባይም ቢሆን ከባህር ውሀ ጨውን በማስወገድ ጥበብ ለህንጻዎቿ ውሀ ማቅረብ ትችላለች።
እኛስ ሰማይ ጠቀስ መኖርያና መስርያ ስንገነባ ውሀ አቅርቦቱን አብረን እያሰብን ይሆን? ። ውሀ ፍላጎት ማሟያስ አንድን ትልቅ ወንዝ መጥለፍ ይኖርብን ይሆን? ወይስ የሚቀጥለው ትውልድ የሚሰቃይባቸው ቀውላላ ቀውላላ ፎቅ ደርድረን እያለፍን ነው?
በአዲስ አበባ ከአንዳንዶቹ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የሚወጣው የፍሳሽ ትቦ ስፋትም ከተማው ከዘረጋው የትቦ መስመር ይበልጣል እየተባለ ነው።
የተያያዘው ምስል ለረጅም ዘመን በቁመት ተወዳዳሪ ያልነበረው በመንሀተን የሚገኘው እውቁ የ "ኢምፓየር ስቴት" ህንጻ ነው።
Via ዳዊት በንቲ

👍12🤔2❤1👌1
💥Types of Joints in Construction
⏺Construction Joints
⏺Expansion Joints
⏺Contraction Joints
🌟Construction Joints
▶️At first, we cannot pour a larger quantity of concrete in a
single time. So at that time, a certain portion has poured as
per the recommended shuttering design and the remaining portion will be poured after a certain period.
In that, the construction joints are using to connect the old
and fresh concrete and it is also called as cold joints.
✨Specification of Construction Joints
▶️The existing concrete should have an uneven surface
and free from dust.
▶️A proper vibration has to be done near to the joint to
develop the proper bond between the old and new
concrete.
▶️After pouring of new concrete the joint surface must
be clean out laitance and slurry by the wire brush.
🌟Expansion Joints
▶️As we discussed, the construction materials are formed by the different raw material.
▶️The concrete may shrink or
expand due to the weather condition So the expansion joints gap are provided to accommodate the movement happening by the expansion or shrinkages and it is avoiding the disfiguration of the structure.
⏺Mostly the expansion joint gaps are providing in large
structure & bridge girder to spread eventual stress. The joint gaps are filled by the expansion material like fibre, bitumen or some other special material.
✨Specification Expansion joint might be provided in mid of each span in bridges.
▶️The provision of expansion joints is when the structure length exceeding 45m.
▶️The reinforcements should not be provided on the expansion joint area.
▶️The expansion joint material will be different based on the structure.
▶️The expansion joints are provided as per IS 3414.
🌟Contraction Joints
▶️It is another type of joints which controls the cracks
happening due to shrinkages. The contraction joints are
placed as a groove where the crack may form in concrete.
If the shrinkage crack is formed in the concrete slab then
the contraction joints prevent spreading on the other area.
▶️Contraction Joints It is another type of joints which controls the cracks happening due to shrinkages.
⏺The contraction joints are
placed as a groove where the crack may form in concrete. If the shrinkage crack is formed in the concrete slab then the contraction joints prevent spreading on the other area.
Specification The width of the groove should not be less than 5mm.
▶️The contraction joint depth is 1/4th of the Concrete mean depth.
▶️It should be placed in the weakest zone of the slab.
Another name of contraction joint is Control Joint

👍7👏2
Attention
#Ethiopia | ከደንበል ወደመስቀል ፍላወር ሆቴል መታጠፊያ ላይ ያለው ሕንፃ ላይ አስር የሚሆን በአግባቡ ያልታሠረ የመወጣጫ እንጨት በድንገት ተበትኖ በመውደቁ በአንዲት እግረኛ እናት ላይ ወድቆ ከፍተኛ ጉዳት ፈጥሯል።
ተጎጂዋን በአካባቢው የነበረው ማኅበረሰብ ተረባርቦ በአቅራቢያው ወደ ሚገኘው ቤተዛታ ክሊኒክ ወስደዋታል።

👍8🤔6🙏1
📌 New class schedule starting on August 7/2023
🔸Newly Graduates will be served with students price list
🔸Class Starts on August 7/2023
● Registration is active
● Online option is also available
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering

❤5👍4🙏1
የብረት ክብደት ማስያ ፎርሙላ ግኘታ
/Derivation of weight of steel/
m=[D^2*L]/162.2
🚧የሚታወቅ ምን አለን?
- density=mass/volume
-የብረት density=7850kg/m3
-የብረት ይዘት መለኪያ=[πD^2L]/4
⏺እዚህ ጋር ማወቅ ያለብን
D-የብረት ዲያሜትር በሚሊሜትር እና
L-የብረት ርዝመት በሜትር ማለት ስለሆነ፣
L ን-በ1000 ማባዛት ወይም D ን- ለ1000 ማካፈል ይኖርብናል።
⏺በመሆኑም
√ d=m/v
√ 7850kg/m3=m/[πD^2L]/4
📍m=[D^2*L]/162.2 ይሆናል ማለት ነው።
📌ለምሳሌ: አንድ ሜትር ርዝመት ያለው ባለ 20mm ዲያሜትር ብረት ክብደቱ ስንት ነው?
m=[D^2*L]/162.2
=[[20]^2* 1]/162.2
=2.466kg ይሆናል።
https://t.me/ethioengineers1
/Derivation of weight of steel/
m=[D^2*L]/162.2
🚧የሚታወቅ ምን አለን?
- density=mass/volume
-የብረት density=7850kg/m3
-የብረት ይዘት መለኪያ=[πD^2L]/4
⏺እዚህ ጋር ማወቅ ያለብን
D-የብረት ዲያሜትር በሚሊሜትር እና
L-የብረት ርዝመት በሜትር ማለት ስለሆነ፣
L ን-በ1000 ማባዛት ወይም D ን- ለ1000 ማካፈል ይኖርብናል።
⏺በመሆኑም
√ d=m/v
√ 7850kg/m3=m/[πD^2L]/4
📍m=[D^2*L]/162.2 ይሆናል ማለት ነው።
📌ለምሳሌ: አንድ ሜትር ርዝመት ያለው ባለ 20mm ዲያሜትር ብረት ክብደቱ ስንት ነው?
m=[D^2*L]/162.2
=[[20]^2* 1]/162.2
=2.466kg ይሆናል።
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍27❤3🙏2👏1
ተቋራጭን ከሳይት ስለማባረር
/Expel right/
በዚህ ጽሁፍ ተቋራጭን ከግንባታ ስፍራ/ሳይት የማባረር መብት ለማን የተሰጠ ነው?
በየትኛው ህግ?
በምን ሁኔታ?
በየትኛው የውል አይነት? በዚህ ጊዜ ማን ምን መስራት አለበት?
የሚሉትን በአጭሩ ለመጠቆም እንሞክራለን፡፡
*ይህ መብት ያለው የትኛው አካል ነው? የሚለውን በተመለከተ ተቋራጭን ከግንባታ ሳይት/ከግንባታ ስፍራ ለማባረር መብት ያለው አሰሪው ነው ስለዚህ መብቱ የግንባታው ባለቤት ወይም የአሰሪው ነው፡፡
ስለዚህ ይህን መብት ተቋራጮች ሆኑ አሰሪ ያልሆነ ሌላ አካል ተግባራዊ ሊያደርገው አይችልም ማለት ነው፡፡
.
*በየትኛው ህግ? ለሚለው ምላሹ በፍትሀብሄር ህጉ እና በጀኔራል ኮንዲሽነን ኦፍ ኮንትራክት ነው፡፡
በዝርዝር ሲታይ፡-
በግንባታ ውሎች በተለይ ጀኔራል ኮንዲሽነን ኦፍ ኮንትራክት መጠቀም የተለመደ ነው፡፡ እነዚህ ጀኔራል ኮንዲሽኖች በራሳቸው ህግ አይደሉም፡፡ እዚህ ላይ አንዳንድ የህግ ባለሙያዎች እንደ መመሪያ እና ህግ ስለሚቆጥሩት ይህ የግንዛቤ ክፍተት መታረም ይኖርበታል፡፡
የግንባታ ውል ተዋዋዮች በስምምነታቸው እነዚህን ጀኔራል ኮንዲሽኖች የውሉ አካል ሲያደርጓቸው በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1731 መሰረት በተዋዋዮች መካከል እንደ ህግ ሆነው ይቆጠራሉ፡፡እዚህ ላይ ሌላው ጉዳይ ስፔሻል ኮንዲሽን ኦፍ ኮንትራክት ተብለው የሚቀመጡት ከጀኔራል ኮንዲሽኑ ድንጋጌዎች የተፈጻሚነት ቅድሚያ ይኖራቸዋል፡፡ለምሳሌ ከነዚህ ጀኔራል ኮንዲሽኖች ውስጥ የሲቪል ግንባታ ስራዎች ቋሚ የውል መተዳደሪያ/Standard condition of contract for the construction of civil work projects/ አንዱ ነው፡፡ይህ ጀኔራል ኮንዲሽን በከተማ ልማት ሚኒስቴር በኩል የተዘጋጀ ሲሆን ይዘቱ በዋናነት ከFIDIC 1987 version የተወሰደ ነው፡፡
በአብዛኛው MoWUD 1994 ተብሎ ይጠራል፡፡ሆኖም ዋናው ነጥብ ተዋዋዮች ጥቅም ላይ ያዋሉትና የውላቸው አካል ያደረጉት የትኛውን ጀኔራል ኮንዲሽን እንደሆነ መለየትና ማወቅ የግድ ይላል፡፡
ከዚህ አንጻር MoWUD 1994 ክሎዝ 63 ተቋራጭን ከግንባታ ስፍራ/ሳይት የማባረር መብትን አስመልክቶ በዝርዝር አስቀምጦታል፡፡
በዚህ ድንጋጌ መሰረት በዋናነት አማካሪ መሀንዲሱ ለአሰሪው የተቋራጩን እንደውሉ ያለመፈጸም ሲያሳውቅ በተለይም ተቋራጩ ስራውን እንደተወው አማካሪው ሲያስታውቅ፣ተቋራጩ በአማካሪ መሀንዲሱ ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው ለ28ቀናት ስራውን ሳይጀምር ሲቀር፣በመሀንዲሱ ተቀባይነት የላቸውም የተባሉ የግንባታ ቁሳቁሶችን በ28 ቀናት ውስጥ ከሳይት ያላስወጣ እንደሆነ፣በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው ስራውን በውሉ አግባብ ለመፈጸም ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ፣አማካሪ መሀንዲሱ እየከለከለው የስራውን ክፍል ለሌላ ተቋራጭ አሳልፎ የሰጠ እንደሆነ ወይም ተቋራጩ የከሰረ እንደሆነ አሰሪው የ14 ቀን ማስጠንቀቂያ በመስጠት ተቋራጭን ከግንባታ ስፍራ/ሳይት ማባረር የሚችል ይሆናል፡፡ በዚህ ጊዜ ውሉ ይቋረጣል ማለት ነው፡፡
/Termination of contract/
በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3288 አና ተከታዮቹ ላይ የተደነገገውም ተቋራጩ የውል ግዴታውን ባልፈጸመ ጊዜ የግንባታ ባለቤት ለሆነው ለአስተዳደር መስሪያ ቤት የግንባታ ስራውን ከተቋራጩ ለመንጠቅ እና ውሉ ሳይቋረጥ ስራው በስራ መሪ ስር ሆኖ እንዲቆይ ለማድረግ መብት ይሰጠዋል።
እንዲሁም ውሉ ሊሰረዝ የሚችልበት ፈቃጅ የውል ቃል በግንባታ ውሉ ላይ ያለ እንደሆነ አሰሪው ቀሪውን ስራ ለሌላ ተቋራጭ በጨረታ ወይም በስምምነት በማሰራት እንዲጠናቀቅ ማድረግ ይችላል፡፡
/የፍ/ህ/ቁ 3291(1) በዚህም ምክንያት አሰሪው ለተጨማሪ ወጭ/Additional cost/ የተዳረገ እንደሆነ ከተቋራጩ ላይ ለመጠየቅ እንደሚችል የፍ/ህ/ቁ 3291(2) በግልጽ መብት ይሰጠዋል፡፡ ሆኖም በውል ህግ ላይ አሰሪው የተቋራጩን ግዴታ በሚያከብድ ሁኔታ ቀሪውን ስራ ማከናወን እንደሌለበት የሚያስገነዝበውን ግዴታውንም ማክበር አለበት፡፡
በየትኛው የውል አይነት? ለሚለው በዋናነት የአስተዳደር መስሪያ ቤት የግንባታ ውሎችን በሚመለከት ሊተገበር የሚችል ነው፡፡
በግል የግንባታ ውሎች/private construction contract/ በተለይ ከፍ/ህ/ቁ 2610 እና ተከታዮቹ እንዲሁም ከፍ/ህ/ቁ 3019 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች ውስጥ ተቋራጭን ስለማባበር አስመልክቶ ግልጽ ድንጋጌ አለመኖሩ ይህ መብት ለግለሰቦች ለመተግበር አስቸጋሪ የመሆኑን ሁኔታ ታሳቢ ተደርጐ በህግ አውጭው በማወቅ/ፐርፐዝሊ/ የተተወ ይመስላል፡፡
ተዋዋዮች የግንባታ ውል ሲዋዋሉ ጀኔራል ኮንዲሽን ቢጠቀሙና በዚህም ስለተቋራጭ የማባረር መብት ድንጋጌ ቢኖረውስ የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል?ይሄን እንዴት ይተገብረዋል የሚለው ጉዳይ እንዳለ ሆኖ ውሉ ግን ለተዋዋዮች ህግ ስለሚሆን በተቻለ መጠን ሊተገበር ይገባዋል የሚል እሳቤ አለኝ፡፡
በዚህ ጊዜ ማን ምን መስራት አለበት? ለሚለው በዋናነት በ MoWUD 1994 ክሎዝ 63(2) ላይ እንደተቀመጠው በግንባታ ሳይት ላይ የተገኘ ቁሳቁስ በሙሉ በዝርዝር መመዝገብና ዋጋ ወጥቶለት መጠኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡
በተቋራጩ የተሰራው ስራ መጠን/level of work done/ በትክክል መታወቅና በዝርዝር መመዝገብ አለበት፡፡ ተቋራጩ ያለበት እዳ/ከወሰደው የቅድሚያ ክፍያ ውስጥ ያልመለሰው ማለት ነው/ መታወቅ አለበት ለተቋራጩ የተከፈለው የስራ ክፍያ ሊታወቅ ይገባል፡፡
እነዚህን የሂሳብ ሁኔታዎች አመዛዝኖ እና ዋጋ አስቀምጦ ተቋራጩ የሚከፈለው ገንዘብ ካለ እንዲከፈለው ለአሰሪው የሚመልሰው ገንዘብ ካለም እንዲመልስ ሂሳብ የማስተሳሰብና ሪፖርት የማቅረብ ሀላፊነቱ የአማካሪ መሀንዲሱ ነው፡፡
በዚህ ረገድ አማካሪ መሀንዲሶች ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሪፖርት ስለማያቀርቡ የግንባታ ክርክሮች ያልተሸከፉ ይሆኑና ለፍርድ ቤቶች ለትክክለኛ ፍትህ አሰጣጥ አስቸገሪ ሁኔታ ይፈጥራሉ፡፡
አሰሪው ይህን መብቱን ለመጠቀም ሀይል መጠቀም የሚችልበት ግልጽ ፈቃጅ ህግ ግን የለም፡፡
በመጨረሻም አሰሪና ተቋራጮች ለግንባታ ጥራት በመስራትና ለትክክለኛ እና እውነተኛ ነገር በመተባበር የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ እድገት እንዲያሳይ ማገዝና አለመግባባቶችን በስምምነት መፍታት ቢችሉ ጠቀሜታው ለሀገርም ለራሳቸውም ነው፡፡
በአሰሪና ተቋራጭ ክርክር ብዙ ትምህርት ቤት እና የጤና ተቋም እንዲሁም ሌሎች መሰረተ ልማቶች ግንባታቸው ተቋርጦ ማህበረሰቡን ከተጠቃሚነት የሚያዘገይበት ሁኔታ ወደፊት ተቀርፎና ተቃልሎ ማየት የዘወትር ምኞታችን ነው፡፡

👍15❤5😍2🤔1
#በመንገዳችን_ላይ
በከተማችን ቸል የተባለ ነገር ግን በአሰቃቂ ሁኔታ የበርካቶችን እየቀጠፈ የሚገኘው …
ምንም አይነት የደህንነት መጠበቂያ (balustrade) ሳይኖር የሚካሄድ ግንባታ አንዱ ነው ፡፡
የምትመለከቱት #በመንገዳችን_ላይ በተንቀሳቃሽ ስልክ ያስቀረነውና 22 አውራሪስ ሆቴል ፊት ለፊት እየተካሄደ ያለ ግንባታ ነው፡፡
በትላንትናው እለት በዚሁ በመዲናችን አዲስ አበባ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ላይ ከተመሳሳይ ምንም አይነት የደህንነት መጠበቂያ ካልነበረው ግንባታ ላይ የተናደ የተለያየ የግንባታ ቁሳቁስ የአንድ እናት ህይወት መቅጠፉ ይታወሳል፡፡
የከተማ አስተዳደሩና የሚመለከተው አካል ጉዳዩን ትኩረት ያድርግበት መልእክታችን ነው፡፡
ShegerTimesMedia

🤔20👍6❤2
🚧በኮንስትራክሽን ውል የስራ ለውጥ/Variation/
▶️ቫሬሽን/variation/ ምን አይነት ትርጉም ሊሰጠው ይችላል?
*በ ኮንስትራክሽን ውል የስራ ለውጥ (variation) የሚባለው በዋናነት የግንባታ ስራ ጥራትን ፣መጠን ፣ዲዛይን ፣የግንባታ ቁሳቁስ፣የስራ ጊዜ፣የግንባታ ማከናወኛ ቦታ መጠን የመሳሰሉትን የማሻሻል፣የመጨመር ወይም የመቀነስን የሚመለከት የኮንስትራክሽን ውል መሰረታዊ ነጥብ ነው፡፡
*ስለዚህ ቫሬሽን የዋናውን የኮንስትራክሽን ውል ይዘት/object of the contract/ በመጠኑ የመለወጥ ባህሪ ይኖረዋል ማለት ነው፡፡
*PPA 2011 ክሎስ 15.1 ይሄንኑ አረዳድ በሚያጠናክር ሁኔታ ለቫሬሽን ትርጉም ይሰጠዋል፡፡
▶️ቫሬሽን ኦርደር/variation order/ የሚባለውስ ምንድን ነው? ማነው ኦርደር ሰጭው? በቃል ኦርደር መስጠት ይቻላል? በምን አይነት መልኩ ነው ትእዛዝ የሚሰጥ? በዚህ ረገድ ህጉ ምን ይላል?
*ቫሬሽን ኦርደር ከመሀንዲሱ ለተቋራጩ በጽሁፍ የሚሰጥ የስራ ለውጥ ትእዛዝ ነው፡፡
*አማካሪ መሀንዲሱ ለግንባታ ስራው መልካም አፈጻጸም ሲባል የስራ ለውጥ ትእዛዝ አስፈላጊ ነው ብሎ ካመነ ትእዛዝ መስጠት ይችላል፡፡
*በመጀመሪያ ግን በአማካሪ መሀንዲሱ አማካይነት ለተቋራጩ ስለለውጥ ስራው ባህሪና ምንነት ማሳወቂያ/ኖቲስ/ እንዲደርሰው ይደረጋል፡፡
ኖቲስ እንደደረሰው ተቋራጩ የለውጥ ስራውን አስመልክቶ ትሮፖዛል ያቀርባል፡፡
⏺ፕሮፖዛሉም የጊዜ ማራዘሚያ ስኬጁል፣የዋጋ ሁኔታን የሚያካትት ይሆናል፡፡(PPA 15.3)
*የስራ ለውጥ ትእዛዝ በጽሁፍ ነው መደረግ እንዳለበት PPA 2011 ክሎስ 15.2 ያስቀምጣል፡፡
አንዳንዴ ግን አማካሪ መሀንዲሱ በቃል የቫሬሽን ትእዛዝ መስጠት እንደሚችል PPA 2011 ክሎስ 15.2(a) ላይ ፈቃጅ ሆኖ ተቀምጧል፡፡
ነገር ግን በቶሎ የለውጥ ስራ ትእዛዙ ወደ ጽሁፍ መቀየር ይኖርበታል፡፡
እዚህ ጋር አብሮ የሚታየው ነገር የአስተዳደር መስሪያ ቤት ጋር የሚደረጉ ውሎች በጽሁፍ መደረግ ይኖርባቸዋል፡፡ይሄውም ስለውሎች በጠቅላላው በሚመለከተው የውል ህግ አንቀጽ 1724 ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡
*አንድ ውል የሚሻሻለው ደግሞ ከመጀመሪያው ውል ጋር ተመሳሳይ በሆነ ፎርም ነው፡፡
በዚህ ረገድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1722 ላይ "ዋናውን ውል የመለወጥ ጉዳይ ለዚሁ ውል በተደነገገው አጻጻፍ(ፎርም) መሰራት አለበት፡፡" በሚል የተደነገገው የሚያስገነዝበውም ቫሬሽን ዋናውን ውል በከፊል የመለወጥ ሁኔታ ስለሚኖረው ከዋናው የኮንስትራክሽን ውል ጋር በተመሳሳይ የአጻጻፍ ፎርም በጽሁፍ መደረግ ይኖርበታል ማለት ነው፡፡
ለዚህ ነው በመርህ ደረጃ ቫሬሽን በጽሁፍ መደረግ አለበት የሚባለው፡፡
▶️የስራ ለውጥ ውል/change agreement/ ምን ማለት ነው? ከህግ አንጻር በዚህ ረገድ ምን ነጥቦች ሊነሱ ይችላሉ?
*PPA 2011 ክሎስ 15.9 ላይ እንደተቀመጠው በየስራ ለውጥ ውል የሚባለው ከቫሬሽን ኦርደር በኋላ አሰሪው/ተወካይ መሀንዲሱ እና ተቋራጩ በጽሁፍ የሚስማሙበት የማሻሻያ ውል ነው፡፡ ሆኖም በዚህ የፒፒኤ ትርጉም ጸሀፊው አይስማማም፡፡
ምክንያቱም አማካሪው ስራ ለመቆጣጠር እንጅ ውል ለመዋዋል በአማካሪነት ውሉ ላይ ብዙ ጊዜ ስልጣን አይኖረውም፡፡
በተቋራጭና አሰሪ መካከል የተደረገ የኮንስትራክሽን ውል በአሰሪና ተቋራጭ በሚደረግ ስምምነት/ውል ሊሻሻል ከሚችል በስተቀር አማካሪ መሀንዲሱን ውል እንዲዋዋል እስከመፍቀድ የሚደርስ ትርጓሜ መሰጠቱ ተገቢነት የለውም፡፡
*የስራ ለውጥ ውሎች ቀን፣ቁጥርና ቅደምተከተል ይሰጣቸዋል፡፡(ፒፒኤ15.10)
*ሌላው የስራ ለውጥ ውል ወደኋላ ሄዶ እንደማይሰራና ውሉ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ብቻ አስገዳጅ እንደሚሆን PPA 2011 ክሎስ 15.10 ላይ ተቀምጧል፡፡
▶️በቫሬሽን የተሰሩ ስራዎች የዋጋ አወሳሰን/Valuation of variation/ በምን ሁኔታ ይከናወናል?
*የተሰራው ተጨማሪ ስራ ከሆነ እና በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ላይ ዋጋ ተተክሎለት ካለ በዚያው የዋጋ ሬት የሚሰላ እንደሚሆን PPA 2011 ክሎስ 15.5(a) ላይ ተቀምጧል፡፡
*በቫሬሽን የሚሰራው ስራ በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ያልተካተተ አዲስ የስራ አይተም ከሆነ በመሀንዲሱና ተቋራጩ በስምምነት በወቅታዊ ዋጋ የሚሰላ እንደሚሆን PPA 2011 ክሎስ 15.5(b) ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡
*በቫሬሽን የተካተተው የስራ አይተም ዋጋው በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ላይ የተካተተ ቢሆን እንኳ የተጋነነ ከሆነ በመሀንዲሱ ሊስተካከል እንደሚችል ደግሞ PPA 2011 ክሎስ 15.5(c) ይገልጻል፡፡
*ቫሬሽኑ የተከሰተው በተቋራጩ ጥፋት ከሆነ ደግሞ በአሰሪው ለተቋራጩ ዋጋ አይከፈልበትም በሚል PPA 2011 ክሎስ 15.5(d) በግልጽ አስቀምጦታል፡፡
▶️ቫሬሽን እስከስንት ፐርሰንት ይፈቀዳል? በፍርድ ቤቶች አካባቢ ያለው የህጉ አረዳድስ ምን ይመስላል?
*የቫሬሽኑ መጠን ከ25% በላይ በሆነ ጊዜና ከተቋራጩ ጥፋት ባልሆነ ሁኔታ የተከሰተ ከሆነ አማካሪ መሀንዲሱ ስለብልጫው መጠንና ስለዋጋው ከአሰሪው መስሪያ ቤት ጋር በመመካከር ይወስናል በሚል PPA 2011 ክሎስ 15.7 ላይ ተቀምጧል፡፡
የቫሬሽን መጠን ከመጀመሪያው ዋጋ ከ30% በላይ መብለጥ እንደሌለበት በአስገዳጅ ሁኔታ PPA 2011 ክሎስ 15.8 ላይ ተቀምጧል፡፡
*በዚህ በጀኔራል ኮንዲሽን ከተቀመጠው ተርሰንት/ከገደቡ በላይ በቫሬሽን ስራ ተሰርቶ ቢገኝስ ምን ይሆናል? እንግዲህ በዚህ ረገድ ጀኔራል ኮንዲሽኑም ሆነ አግባብነት ያለው የግዥ አዋጅና መመሪያ ግልጽ ምላሽ አያስቀምጥም፡፡
ሆኖም ግን ተቋራጩ ስራውን እስከሰራው ድረስ አሰሪው አላግባብ በተቋራጩ ድካምና ገንዘብ በልጽጐ እንዲቀር ፈቃጅ ህግ ሊኖር አይችልም ፍትሀዊም አይሆንም፡፡
*ስለዚህ በዚህ ረገድ በአማካሪ መሀንዲሱ እውቅና እና ትእዛዝ በቫሬሽን ለተሰሩ ስራዎች ከገደቡ በላይ ያለፈ ቢሆንም እንኳ አሰሪው ለተቋራጩ ሊከፍለው እንደሚገባ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በ5ዳኞች እንደህግ በሚቆጠር ሁኔታ አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡
ይሄውም አስገዳጅ ውሳኔ በሰ/መ/ቁ 71972 ቅጽ 14 ገጽ 25 ላይ ይገኛል፡፡
▶️ቫሬሽን ከሙስና ጋር ምን ያገናኘዋል?
*በዚህ ረገድ የኢፌዴሪ የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የኪራይ ሰብሳቢነት መንስኤዎችና የመፍትሄ አቅጣጫዎች በሚል በመስከረም 2010ዓ.ም ባዘጋጀው የውይይት ሰነድ ላይ ቫሬሽን ለሙስና አንዱ ምንጭ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
*ይሄውም ለምሳሌ ያህል የማይጣጣሙ ዲዛይኖችና የስራ ዝርዝር መኖር አንዱ ነው፡፡
*ሌላኛው ደግሞ ሆነ ብሎ የስራ ዝርዝር መዝለል/omission of work item/ ነው፡፡
▶️በአይነቱ አዲስ የሆነ ተጨማሪ ስራ/unrelated and new item of additional work/ ሲያጋጥምስ በየትኛው ህግ የሚታይ ይሆናል?
*በመርህ ደረጃ አሰሪው መስሪያ ቤት በውል ውስጥ የሌሉትን ስራዎች በአዲስ ዋጋ እንዲሰራቸው ስራ ተቋራጩን ለማዘዝ እንደሚችል በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3284(1) ላይ በግልጽ ተቀምጧል፡፡
#ConstructionLaw

👍23❤13😭1
የጠቅላላ ሁኔታ ኮንስተራክሽን ውል (General Condition of contract)
.
▶የኮንስትራክሽን ሳይት ላይ አንድ ህንፃ ተቌራጭ ስራውን ለማከናወን ወደ ኮንስትራክሽን ሳይት የሚያስገባቸው የህንፃ ግብዓቶች ከኮንስትራክሽን ሳይት የማስወጣት መብቱ ምን ያህል
ነው ድረስ ነው?
▶አማካሪ/መሐንዲሱ/ ስራው አልቌል ብሎ እስካልተስማማ ድረስ እቃ ወይም ሰራተኛ ለማመላለስ ከሚወጣ መኪና በስተቀር ማንኛውም ለፕሮጀክቱ የተመደበ የህንፃ ግብዓት ከኮንስትራክሽን ሳይት እንዳይወጣ በደብዳቤ መከልከል ይቻላል።
83. Ownership of plant and material
83.1 All equipment, temporary works, plant and materials provided by the Contractor shall, when brought on the Site, be deemed to be exclusively intended for the execution of the works and the Contractor shall not remove the same or any part thereof, except for the purpose of moving it from
one part of the site to another, without the consent of the Engineer. Such consent shall, however, not be required for vehicles engaged in transporting any staff, labor, equipment, temporary works, plant or materials to or from the Site.

👍23👏1
🔶Bridge Design with Midas Civil Software Course Content
I) General introduction ( 1 hr)
II) Major Drainage Structures (Bridges)
● Superstructure design
● Slab Bridge Design (10 hrs)
● T-Girder Bridge Design (15 hrs)
● Box Girder Bridge Design (10 hrs)
● Substructure Design
● Abutment Design (5 hrs)
III) Minor Drainage Structures (Culverts)
● Box Culvert Design (10 hrs)
● Manuals:
- AASHTO LRFD BRIDGE DESIGN SPECIFICATIONS
- ERA MANUAL 2013
● Softwares
- AutoCAD
- Microsoft Excel
- Midas Civil

👍3❤1
Advanced Bridge Design With MidasCivil
ከ ነሐሴ 13 - ጳጉሜ 5 የ1 ወር ኘሮግራም
● August 19 - September 10 /2023
● For 1 month duration
Saturday 8:00 - 12:00 , LT
Sunday 3:00 - 7:00 , LT
🔸Option 1. Full Adavanced Bridge Design with Midascivil, Ms Excel & Autocad & Detail Design Code Discussion
🔸Option 2. Only Advanced MidasCivil Software
🔸Option 3. Only Basic MidasCivil Software for Begineers
( Course Price Varies for the above 3 Options )
● Registration is active
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering
ከ ነሐሴ 13 - ጳጉሜ 5 የ1 ወር ኘሮግራም
● August 19 - September 10 /2023
● For 1 month duration
Saturday 8:00 - 12:00 , LT
Sunday 3:00 - 7:00 , LT
🔸Option 1. Full Adavanced Bridge Design with Midascivil, Ms Excel & Autocad & Detail Design Code Discussion
🔸Option 2. Only Advanced MidasCivil Software
🔸Option 3. Only Basic MidasCivil Software for Begineers
( Course Price Varies for the above 3 Options )
● Registration is active
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering
👍11
👉
1,ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት👇
▶️ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸል።
⏺ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል።
🚩እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
🚧PSC Vs RC
➡️1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው።
⏹ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም።
⏹የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና።
🚧Methods of Prestressing
➡️1)
⏺ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን።
⏺ሞልድ ውስጥም PSC ኬብሎች ወይም tendon
እናስቀምጣለን
⏺እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን
⏺አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን
⏺ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::
➡️2) Post tensioning👇
⏺እዚህ ላይ ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው Compressive force አፕላይ የምናደርገው
⏺Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው::
#Concretetechnology
@ethioengineers1
PRE-STRESSED CONCRETE (PSC) VS REINFORCED CONCRETE (RC)1,ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት👇
▶️ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸል።
⏺ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል።
🚩እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
🚧PSC Vs RC
➡️1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው።
⏹ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም።
⏹የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና።
🚧Methods of Prestressing
➡️1)
Pre tensioning👇⏺ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን።

👍12❤2👏1