#ADVERTISEMENT
👉1)ሾቶ (Shoto) battery G-Power
🌟ድምፅ አልባ ጀነሬተር
⚡️አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ከ 4 እስከ 6 ቀናት ያለ ማቋረጥ ያገለግላል
⚡️እንዲሁም መብራት በሌለባቸው ቦታዎች የ ሶላር ፓኔል ስላለው በ ፀሀይ ብርሃን ቻርጅ ይደረጋል
⚡️3 ዓመት ዋስትና እና ነፃ ጥገና ሰርቪስ ይሰጦታል።
👉2)five star elevator
✨የ ጀርመን ስሪት የሆነ የ አንድ አመት ነፃ የ ጥገና አገልግሎት ያለው በ 4 ወር ውስጥ ተገጣጥሞ ሚደርስ escalator ።
@Ethiocon143bot

👍4❤3
Advance Security and
Performance Security
🌟1. Advance security
▶️ስራ ተቋራጩ ለሚወስደው የቅድም ክፍያ ገንዘብ በሚከፈለው የገንዘብ መጠን ልክ የሚያሲዘው የባንክ ዋስትና
ቦንድ ነው።
⏺እውነተኛነቱ በተረጋገጠ ቼክ፣ ያልተገደበ የባንክ ዋስትና ወይም ከህጋዊ ጥቃቅን ማይክሮ ፋይናንስ የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ማስያዝ ይኖርበታል።
⏺ስራ ተቋራጩ የወሰደውን ቅድመ ክፍያ ከፍሎ እስኪጨርስ ያስያዘው ዋስትና ግዜው ማለቅ(Expire) አይችልም።
ከአንድ ወር ቀደም ብሎ የዋስትና ቀነ ገደቡ ከማለፉ በፊት ከአማካሪ በሚፃፍለት ደብዳቤ መሰረት ሊታደስ ይገባል።
⏺ነገር ግን ስራ ተቋራጩ ያስያዘውን ዋስትና ቀነ ገደቡ አልፎ ሳያሳድስ ቢቀር ቀሪ ያልተከፈለ ቅድመ ክፍያ ሙሉ ለሙሉ ከሚቀጥለው ክፍያ ቅፅ ላይ ተቀናሽ ይደረጋል።
⏺ስራ ተቋራጩ ያስያዘውን ዋስትና ቅድመ ክፍያ ገንዘብ ከፍሎ እንደጨረሰ ተመላሽ ይደረግለታል።
⏺የተለየ የቅድመ ክፍያ እና የዋስትና አከፋፈል አካሔድ ለፕሮጀክቱ የተዘጋጀው ውል/special condition of contract/ ይችላል።
🌟2. Performance Security
▶️ስራ ተቋራጩ ውል ተቀብሎ ተፈፃሚ ማድረግ የሚችልበትን ለብቃት ማረጋገጫ የሚያሲዘው ዋስትና ነው።
⏺ውል በተፈራረመ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ (15) ውሉ የሚያዘውን መጠን ዋስትና ያቀርባል ።
⏺ዋስትናው ስራ ተቋራጩ በተገቢው መንገድ ውሉን ተፈፃሚ ሳያደርግ ቢቀር ለውል ሰጪ (ባለቤት) እንደ ካሳ ክፍያ ይሆናል።
⏺እውነተኛነቱ በተረጋገጠ ቼክ፣ የባንክ ዋስትና ወይም ከህጋዊ ጥቃቅን ማይክሮ ፋይናንስ የተፃፈ የዋስትና ደብዳቤ ውሉ ላይ በተቀመጠው ፎርማት መሰረት ማስያዝ ይኖርበታል።
⏺ይህ ዋስትና ሳይቀርብ ምንም አይነት ክፍይ ተፈፃሚ ሊደረግ
አይገባም።
⏺ስራው ተጠናቆ እስኪያልቅ ይህ ዋስተና ተገቢ እና ቀነ ገደቡ ሳያልቅ መታደስ ይጠበቅበታል።
⏺ስራው ተጠናቆ ርክክብ እንደተፈፀመ በ ሀያ ስምንት(28) ቀናት ውስጥ ለስራ ተቋራጩ ሊመለስለት ይገባል።
https://t.me/ethioengineers1

Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍8❤3👏2
Advantages of using mineral admixture in cement
Fly ash
-Improves strength and durability of concrete
-Increased resistance towards chemical attacks
-Better workabilit
Blast furnace slag
-Improved durability
Increased setting time
-Strength gain continues for a long period of time
-Reduced risk of damages by alkali – silica reaction
-Resistant to chloride and sulphate attacks
Silica fumes
-Better compressive strength and resistance to abrasion
-Reduced permeability of chloride ions
-Improved workability
-Reduces bleeding
Rise husky ash
-Heat of hydration of concrete is reduced
-Permeability of concrete is reduced
-Improved resistance to chloride and sulphate attacks
Metakaolin
-Increased compressive & flexural strengths
-Reduced permeability
-More resistant to chemical attacks
-Durability is increased

👍14
👉ከዓለማችን ምርጥ መሠረተ ልማት ያላት አገር ማን ትመስላችኋለች?
🌟የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም በ2019 ባካሄደው ዓለማቀፋዊ ዳሰሳ መሠረት በዓለማችን ምርጥ የሚባለው መሠረተ ልማት ያላት አገር ከመቶ በተሰጠ ነጥብ 95.4 አስመዝግባለች።
🚧ለንጽጽር ያህል አሜሪካ 13ኛ፣ ካናዳ 26ኛ፣ አውስትራሊያ 29ኛ፣ ቻይና 36ኛ እንዲሁም ኒውዚላንድ 46ኛ ደረጃ ላይ ነው የተቀመጡት።
⏺የማነፃፀሪያ መስፈርቶቹ የተሰሉት የመንገዶችን ጥራት፣ የአየር ማረፊያና የባቡር መስመሮችን ጥራትና የትስስር ምጣኔ፣ የወደብ አገልግሎቶችን ቅልጥፍናና ተደራሽነት፣ የኤሌክትሪክ ሃይል መስመሮችን ውጤታማነት፣ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና የመሣሠሉት ሲኾኑ ቀዳሚዋ አገርም ሲንጋፖር ነች።
▶️ከአፍሪካ ደግሞ ግብፅ ቀዳሚ ስትኾን ደቡብ አፍሪካ ተከታይ ናት።
Etconp

👍13🤔3
🚧
.
.
በጠቅላላው በፍሎር ደረጃ ኢሄኛው የተሻለ ኢኮኖሚካል ነው
አይደለም ለማለት Quantity ካልሰራን ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ….
በፓኔል ደረጃ ( ስለአንድ እስላብ ብቻ ) ካወራን ግን EBCS
ሪኮመንድ የሚያረጋቸው የስላብ አይነቶች አሉ ፡፡ ሪኮመንዴሽኑ
100 ፐርሰንት ትክክል ነው ማለት አይደለም - ኢኮኖሚካል ነው
ለማለት ጂኦሜትሪንና የፌሮ ብዛትን ግምት ውስጥ ማስገባት
አለብን - ስለዚህ አሁንም 100 ፐርሰንት እርግጠኛ የምንሆነው
ኳንቲቲ በመስራት ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ኮዱ ባደረገው ጥናት
መሰረት ከኮለን እስከ ኮለን ያለውን ርቀት መሰረት አድርጎ
ኢኮኖሚካል ነው ያለውን የስላብ አይነት አስቀምጡዋል፡፡
እነዚህም፡
.
.
1. Flat Plate - ሎዱ ቀላል ከሆነና ከኮለን ሴንተር እስከ ኮለን
ሴንተር ከ4.5 እስከ 6ሜ ለሆነ ስላብ ኢኮኖሚካል ነው
.
2. Flat Slab With Drop - ከባድ ሎድ ካለና ከሴንተር -
ሴንተር ከ6 እስከ 9ሜ. ለሆነ እስላብ ኢኮኖሚካል ነው፡፡
.
3. Waffle Slab - ለትልቅ እስፓን ከ7.5 – 12ሜ………
ለትልቅ እስፓን ከmoment ይልቅ vertical load ገቨርን
ስለሚያደርግ መሃል ስፓን ላይ ያለውን የስላብ ውፍረት መቀነስ
እንችላለን - ዋፍል ስላብ በመጠቀም ማለት ነው፡፡
.
4. Ribbed Slab -ትልቅ ስፓን ላላቸውና ከቀላል እስከ
መካከለኛ የሆነ ተንቀሳቃሽ ሎድ ላላቸው ፓኔሎች ኢኮኖሚካል
ነው፡፡
.
5. Solid Slab - የስፓኑ ርዝመት በጨመረ ቁጥር ኢኮኖሚካል
አይደለም፡፡ ፍላት ስላቦች ናቸው ኢኮኖሚካል የሚሆኑት
ምክንያቱም የፍላት ስላብ ብረት አቀማመጥ በ Strip ስለሆነ
የፌሮ ብዛት ይቀንሳል::
@ethioengineers1
የትኛው ኢኮኖሚካል ነው ?? => Flat Plate, Waffle, Flat
with Drop or Solid Slab .

👍15❤2👏1
✨ፒያሳ አራዳ ህንፃ አካባቢ
🙈
አዲስ አበባ ምን ነካት? ስንት የሚታደስ...ስንት የሚሰራበት ባዶ ስፍራ ኖሯት ታሪካዊ ሃውልቶቿን ...የትናንት መታሰቢያ ታሪኮቿን ማጥፋት ምን ይፈይድላታል?...ይህች ከተማ ከቅርስ ተጣልታ ሁሉን እየናደች ነገ ታሪኳን ምን ብላ ልታወራ...ለማን ምን ብላ ልትናገረው ነው?
Source : ethioconradio
https://t.me/ethioengineers1
🙈
የድሮ ከተማ አልባ አዲስ አበባ አዲስ አበባ ምን ነካት? ስንት የሚታደስ...ስንት የሚሰራበት ባዶ ስፍራ ኖሯት ታሪካዊ ሃውልቶቿን ...የትናንት መታሰቢያ ታሪኮቿን ማጥፋት ምን ይፈይድላታል?...ይህች ከተማ ከቅርስ ተጣልታ ሁሉን እየናደች ነገ ታሪኳን ምን ብላ ልታወራ...ለማን ምን ብላ ልትናገረው ነው?
Source : ethioconradio
https://t.me/ethioengineers1
👍29🤔10❤1😍1
🏷የግንባታ ዲዛይን ከተሰራ በኋላ የሚመለከተው የመንግሥት ቢሮ ዲዛይኖቹን (All drawings, details and BOQ) አይቶ እስከማረጋገጥ (መርምሮ አስተያየት ከመስጠት እስከማጽቀድ) የሚወስድበት ጊዜ በመመሪያ የተደነገገ ሲሆን ከፍተኛው ውስብስብነት እና ግዝፈት ላላቸው ሕንጻዎች (ምድብ ሐ) የሚወስደው ጊዜ 21 ቀን ነው።
▶️አንድ የግንባታ ፍቃድ ከ21 ቀን በላይ የማጽደቂያ ጊዜ ሊራዘምበት አይገባም።
▶️የህንጻ መመሪያና ስታንዳርድ ቁጥር 3/2015 (4.8)
https://t.me/ethioengineers1
▶️አንድ የግንባታ ፍቃድ ከ21 ቀን በላይ የማጽደቂያ ጊዜ ሊራዘምበት አይገባም።
▶️የህንጻ መመሪያና ስታንዳርድ ቁጥር 3/2015 (4.8)
https://t.me/ethioengineers1
👍4❤2🙏1
Advanced Bridge Design With MidasCivil
ከ ነሐሴ 13 - ጳጉሜ 5 የ1 ወር ኘሮግራም
● August 19 - September 10 /2023
● For 1 month duration
Saturday 8:00 - 12:00 , LT
Sunday 3:00 - 7:00 , LT
🔸Option 1. Full Adavanced Bridge Design with Midascivil, Ms Excel & Autocad & Detail Design Code Discussion
🔸Option 2. Only Advanced MidasCivil Software
🔸Option 3. Only Basic MidasCivil Software for Begineers
( Course Price Varies for the above 3 Options )
● Registration is active
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering

👍5
👉ፔንታጎንን የሚያስንቅ ሕንፃ
🌟በሕንድ ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘው "Indian diamond trading complex" ከአለማችን ግዙፉ የቢሮ ሕንፃ እንደሆነ እየተሰማ ነው።
⏺በሕንድ ጉጃራታ ከተማ ሱራት በሚባል አካባቢ የተገባው የአልማዝ ንግድ ማዕከል ሕንፃ በግዙፍነት ከአሜሪካ መከላከያ ሚንስቴር ዋና መሥሪያ ቤት ፔንታጎን ሕንፃ ይበልጣል።
⏺በአለማችን ከፍተኛ የአልማዝ ማዕድን ሽያጭ የሚካሄባት በጉጃራታ ከተማ ውስጥ የምትገኘው ሱራት 90 ከመቶው የሚሆነው ጥሬ የአልማዝ ማዕድን የሚቆራረጥበትና ወደ ጌጣ ጌጥነት የሚቀየርበት ቦታ ነው።
⏺የአልማዝ ንግድ ማዕከሉ "The Surat Diamond Bourse" ተብሎ ይጠራል፣ የሕንፃው ጠቅላላ የወለል ስፋት ደግሞ 660 ሺህ ስኩዌር ሜትር ሲሆን የፔንታጎን ግን 600 ሺህ ስኩዌር ሜትር ነው።
⏺የሱራት የሕንፃ ኮምፕሌክስ በድምሩ 15 ፎቅ የሚረዝሙ ዘጠኝ ሕንፃዎችን ያቀፈ ግዙፍ ኮምፕሌክስ ሲሆን እነዚህ ሕንፃዎች 4 ሺህ 200 ቢሮዎችን የያዘ ነው።
🚧በዚህ ግዙፍ የሕንፃ ኮምፕሌክስ በጠቅላላው ፍጥነታቸው ሦስት ሜትር በሰከንድ የሚፈጥኑ 131 ሊፍቶች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።
🚧በሕንፃው ውስጥ የኮንፈረንስ አዳራሾች፣ ሬስቶራንቶች፣ ባንክና ሱቆች ይገኛሉ ከዚህም በተጨማሪም የጉምሩክ ጣቢያ፣ ብሔራዊ የአልማዝ ምርምር ኢንስቲትዩትና ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል፣ አለም አቀፍ የትምህርት ፋሲሊቲዎች እንዲሁም ባለአምስት ኮከብ ሆቴል በውስጡ ይገኛሉ። በዚህ ማዕከል 4 ሺህ የሚበልጡ ሲሲቲቪ ካሜራዎች የተገጠሙለት ደህንነቱ አስተማማኝ የሆነ ግዙፍ ስፍራ ነው።

👍18😍1
የፕሮጀክት ማናጀሮች ስኬታማ እንዴት ሊሆኑ ይችላሉ?
በኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች በማናጀርነት በመስራት የሚፈልገውን ውጤት ለማግኘት እና ተገቢውን ሚና ለመጫወት የሚፈልግ በዘርፉ የሰለጠነ ባለሙያ፣ በመጀመሪያ ደረጃ እንደ ማንኛውም የሥራ መሪ ለሥራው ዓይነት የሚያስፈልገውን ሥልጠና እና ትምህርት መውሰድ እንደሚገባ ለመገመት አያዳግትም፡፡
ከዚህ ውስጥ አንድ ፕሮጀክት ማናጀር የተለመዱ አምስት ሂደቶችን ማለትም ለስራው መነሳሳት ወይም ጅማሮ (initiation)፣ እቅድ፣ ውሳኔ፣ ትግበራ፤ ክትትል እና አጨራረስ ከመደበኛ የማኔጅመንት ኃላፊነት በኃላ የሚጋራቸው የሥራ ሂደቶች በቀዳሚነት የሚቀመጡ ናቸው፡፡
ከነዚህ መደበኛ የሥራ ሂደቶች በተናጠለ መንገድ የአንድ የኮንስትራክሽን ማናጀር የሥራ ሂደት በጣም ጥልቅ ዕውቀት የሚጠይቅ እና ውስብስብ የሆነ የሥራ ሂደትን በመጋፈጥ ምላሽ መስጠትን የሚጠይቅ የሥራ ዘርፍ ነው፡፡ በአሜሪካ የኮንስትክሽን ማኔጅመንት ማህበር ያስቀመጠው መሥፈርት፣ አንድ የኮንስትራክሽን ማናጀር በአማካይ ወደ 120 የሚጠጉ ኃላፊነቶች እንዳሉበት የሚያመለክት ነው፡፡
እነዚህ ኃላፊነቶችን ለመወጣት ከሕንፃ ዲዛይን ባለሞያ፣ ከኮንትራክተር፣ ከእቃ አቅራቢዎች፣ ከሂሳብ እና በጀት ባለሞያዎች ጋር በመገኘት አስፈላጊውን ዕውቀት መቅሰም፣ ሥራን በቀላሉ እና በፍጥነት ለመሥራት የሚያስችሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና መሳሪያዎችን በተመለከተ የጠለቀ የቴክኒካል ዕውቀት ማዳበር ይጠበቅበታል፡፡ እነዚህን ቅድመ ሁኔታዎች ከግምት በማስገባት አንድ የኮንስትራክሽን ማናጀርን ስኬታማ ያደርጋሉ ተብለው የተቀመጡ አምስት እቅዶች የሚከተሉት ናቸው፡፡
▪️በየዘርፉ የማያቋርጥ የግንኙነት መረብ መዘርጋት
ለአንድ ኮንስትራክሽን ማናጀር ወሳኝ ከሆኑ መሳሪያዎች አንዱ በእያንዳንዱ የሥራ ሂደት የሚያገኘው ትክክለኛ መረጃ ነው፡፡ በሥራ ሂደት ዕቅዶችን ለመንደፍ እና ለመተግበር ከሁሉም በላይ መሬት ወርዶ ከባለድርሻ አካላት፣ ከጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች፣ ከኮንትራክተሮች ከሂሳብ (በጀት) ኃላፊዎች፣ ከሥራ የቡድን መሪዎች፣ ከተራ ሰራተኞች ጋር በመገናኘት የሚያገኘው መጥፎም ሆነ ጥሩ መረጃ ፈጣን፣ ውሳኔ እና ማስተካከያ ለመስጠት የሚያስችል ከፍተኛ ግብዕት ይለግሱታል፡፡
በሥራው ቦታ እና ከሚመለከታቸው አባላት ጋር የሚገኙ መረጃዎች፣ በኢሜል ወይም በስልክ ከሚገኙ መረጃዎች የበለጠ ችግሮችን በፍጥነት ለመቅረፍ የሚያስችሉ ስትራቴጂዎችን ለመንደፍ ያላቸው ጠቀሜታም የጎላ ነው፡፡
የማያቋረጥ ዕቅድ ማውጣትን ልምድ ማድረግ
በማኔጅመንት የሥራ ዘርፍ ዕቅድ (Planning) ከአምስቱ የሥራ ሂደቶች በሁለተኛ ደረጃ የሚቀመጥ ነው፡፡
በኮንስትራክሽን የፕሮጀክት ማናጀር የሥራ ዘርፍ ደግሞ ዕቅድ የሚወጣው ሥራው ከመጀመሩ እጅግ በጣም ቀደም ብሎ ከመሆኑም በተጨማሪ፣ ፕሮጀክቱ እስኪጠናቀቅ ድረስ ያለማቋረጥ እየተከለሰ እና እያዳበረ መሄድ ይኖርበታል፡፡
በኮንስትራክሽን የሥራ ሂደት ዲዛይኖች፣ ቅድመ ግንባታዎች፣ ድህረ ግንባታዎች በየዘርፉ ሂደቱን እየተከተሉ መለወጥ እና መታደስ የሚያስፈልጋቸው በርካታ ያልተጠበቁ ገጠመኞችን፣ የዲዛይን ለውጦችን የግብዓት እና የበጀት እጥረቶችን ማስተናገዳቸውን እንደማይቀር ቀድሞ በመረዳት፣ በተለይ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው የዘርፉ ኢንጂነሮች እና ባለሞያዎች ጋር በመገናኘት የማያቋርጥ ዕቅድ የማውጣት ልምድን በማዳበር በአቋራጭ ወደተፈለገው ግብ ለመድረስ ያስችላል፡፡
▪️በአካል እየተገኙ መጎብኘትና መጠየቅ
በየትኛውም የኢንደስትሪ ዘርፍ የተሰማራ ማናጀር ከሚመራው የሥራ ዘርፍ የሥራ ሂደት እና ከበታች አካል ተነጥሎ ቢሮ ውስጥ ተቀምጦ የሚያስተላልፈው ውሳኔ፣ መሬት ወርዶ የሚያስገኘው ውጤት ባይኖርም፣ የማናጀሩ ኃላፊነት በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ውስጥ ከዚህ የበለጠ ትኩረትን የሚሻ ነው፡፡
ምክንያቱም የኮንስትራክሽን ሥራ ያለመቋረጥ ክትትል ካልተደረገበት እና ሥራውን በሚያጓትቱ ብዙ ውስብስብ ሴራዎች እና ጋሬጣዎች የተከበበ በመሆኑ ነው፡፡ ከዚህ በመነሳት አንድ የፕሮጀክት ማናጀር፣ ሥራው የሚካሄድበት ሳይትን እየጎበኘ፣ ከበታች ያሉትን ኃላፊዎች ወይም የሳይት መሪዎች በቦታው ተገኝቶ እያነጋገረ ተጨባጭ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ በየዓመቱ እየተለወጡ እና እያዳበሩ ሥራ ላይ የሚውሉ መሣሪያዎች እና የአሰራር ዘዴዎች መረዳት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በስኬት እንዲወጣ ያደርጉታል፡፡
▪️በጀት እና ወጪን መቆጣጠር
አንድ የፕሮጀክት ማናጀር እቅድ ነደፎ ወደ ተግባር ሲገባ ቀድም ብሎም ሆነ በየሂደቱ ከሚያስባቸው ነገሮች አንዱ፣ ለሥራው የሚያስፈልገው በጀት እና ወጪን በተቀመጠለት ጊዜ ሳይስተጓጎል ማግኘት ወይም ማወራረድ ነው፡፡
ወደ ተግባር ሲመጣ ደግሞ የኮንስትራክሽን ሥራ ቀደም ብሎ ለመገመት የሚያስቸግሩ ቀጥተኛ ያልሆኑ ወጪዎችን ይዞ ከተፍ የሚል የሥራ ዘርፍ ነው፡፡ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚሰማራ የሒሳብ ባለሞያ ደግሞ ሂደቱ ህጋዊነት እየተከተለ እንዲወራረድ ከማድረግ ወጪ፣ ወደፊት የዋጋ ንረት ሲፈጠር፤ ለሠራተኞች የሚከፈል ደመወዝ ሲጓተት ሥራውን እንዲያጓትት የሚያደርግ ተፅእኖ በመፍጠሩ ለዚሁ እልባት የሚያስገኝ ከእቅድ ውጪ የሆነ የገንዘብ ጥያቄ ቢቀርብ ኃላፊነቱን ፕሮጀክት ማናጀሩ ላይ ከመወዘፍ ውጪ የመወሰን ኃላፊነትም የሌለው እና ተጠያቂነት በመፍራት በጥንቃቄ መጓዝን ምርጫው ያደርጋል፡፡
ከዚሁ በመነሳት፣ አንድ የፕሮጀክት ማናጀር የሚቀርብለትን የግዥ ጥያቄ እና የወጪ ሰነድ መፈረም ብቻ ሳይሆን፣ ከመደበኛ ወጪው ከፕሮጀክቱ የሥራ ሂደት እና ዕድገትን እየገመገመ መቆጣጠር እንደ አስፈላጊነቱም መገደብ ይኖርበታል፡፡ ይህን በሚያደርግበት ጊዜ ተጨማሪ የሥራ ጫና እንዳይፈጠርበት የሚያደርጉ እንደ "ዶኩ ሳይን" የመሳሰሉ የወጪ እና የበጀት መቆጣጠሪያ ሶፍትዌሮችን በመጠቀም በቀላሉ ለመቆጣጠር ይችላል፡፡
▪️የተቀናጀ የሪፖርት ዘዴን መከተል
አንድ የፕሮጀክት ማናጀር በየቀኑ ለሚቀርቡለት የኢሜይል ጥያቄዎች፣ የስልክ ጥሪዎች፣ የበጀት ጥያቄዎች፣ የሥራ ሂደት ሪፖርቶች በሙሉ ምላሽ የሚሰጥበት ጊዜ አይኖረውም፡፡ ለነዚህ ጥያቄዎች የተቻለውን ያህል ምላሽ ለመስጠት ቢሞክር እንኳ፣ ዋና የሥራ ክትትሎችን በማጓተት የሚያስከትልበት ጉዳት እና ጫና እየጨመረ መሄዱ አይቀሬ ነው፡፡
ለዚህ ችግር መፍትሄው ደግሞ አውቶሞቴድ ሪፖርቲንግ ሲስተም የተባለ የሪፖርት ዘዴን በመከታተል ለእያንዳንዱ ጥያቄ የሚፈልገው አካል ምላሽ እንዲሰጥ የሚያደርጉ፣ ሳምንታዊ የሥራ ሂደቶችን፣ ሪፖርቶችን፣ የገንዘብ ጥያቄዎችን በየዘርፉ እየተቀበሉ በተቀላጠፈ ብሎም በአጭር ጊዜ እና አቀራረብ ሪፖርት የሚያደርጉ ሶፍትዌሮችን ወይም የኮምፒዩተር ዘዴዎችን መጠቀም ይኖርበታል፡፡

👍20🔥2❤1
Advanced Bridge Design With MidasCivil
ከ ነሐሴ 13 - ጳጉሜ 5 የ1 ወር ኘሮግራም
● August 19 - September 10 /2023
● For 1 month duration
Saturday 8:00 - 12:00 , LT
Sunday 3:00 - 7:00 , LT
🔸Option 1. Full Adavanced Bridge Design with Midascivil, Ms Excel & Autocad & Detail Design Code Discussion
🔸Option 2. Only Advanced MidasCivil Software
🔸Option 3. Only Basic MidasCivil Software for Begineers
( Course Price Varies for the above 3 Options )
● Registration is active
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering
ከ ነሐሴ 13 - ጳጉሜ 5 የ1 ወር ኘሮግራም
● August 19 - September 10 /2023
● For 1 month duration
Saturday 8:00 - 12:00 , LT
Sunday 3:00 - 7:00 , LT
🔸Option 1. Full Adavanced Bridge Design with Midascivil, Ms Excel & Autocad & Detail Design Code Discussion
🔸Option 2. Only Advanced MidasCivil Software
🔸Option 3. Only Basic MidasCivil Software for Begineers
( Course Price Varies for the above 3 Options )
● Registration is active
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering
❤2👍2
እነዚህ ረጃጅም ሕፃዎች ሰማይ ጠቀስ ብቻ ሳይሆኑ፣ ሰማይ ታካኪ ሕንፃ ነው መባል ያለባቸው። የሳዑዲው kingdom tower ሲመጣ ቁመቱ አንድ ሺህ ሜትር ስለሚደርስ የአለማችን ቀዳሚው ሰማይ ታካኪ ሕንፃ ሊባል ይችላል። እስከዚያው የዱባዩ ቡርጅ ከሊፋ በ828 ሜትር ሪከርዱ በእጁ ይቆያል። ከዚያ ታይዋን፣ ቻይና እና ሆንግ ኮንግ እያለ ይቀጥላል። አሜሪካ ከሰማይ ታካኪ ሕንፃዎች ቀዳሚዎች ተርታ የሚሰለፍ ሕንፃ የላትም ማለት ነው? በዝርዝር የምንመለስበት ይሆናል።
https://t.me/ethioengineers1
https://t.me/ethioengineers1
👍9👏3
💥የፕሮጀክት ማናጀሮች የበጀት እጥረት
በአገራችን ውስጥ የግንባታ ፕሮጀክት ማናጀሮች ከሚገጥማቸው ችግሮች አንዱ ለግንባታ የተመደበ በጀት መቀነስ ወይም የበጀት ዕጥረት ነው፡፡ አንድ የፕሮጀክት ማናጀር በጀት ሲቋረጥበት ወይም ሲቀነስበት በተረጋጋ መንገድ ፕሮጀክቱ ሥራውን እንዲቀጥል ለማድረግ ከሚረዱት መንገዶች አምስቱ የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. አለመደናገጥ
የፕሮጀክት ማናጀሩ የበጀት መቀነስ መረጃ ሲደርሰው በቅድሚያ ማድረግ የሚገባው ችግሩ የተለመደ እና የሚያጋጥም መሆኑን በመቀበል መረጋጋት ነው፡፡ አለበለዚያ የፕሮጀክቱ ማናጀሩ ድንጋጤ እና ግራ መጋባት የሚመራውን የግንባታ ቡድን ተስፋ እንዲቆርጥ እና ቀና አለመካከት እንዲያጣ በማድረግ፣ ሠራተኞች ሥራውን ለቀው ሌላ አማራጭ እንዲፈለጉ እና ግንባታው እንዲስተጓጎል የሚያደርግ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል፡፡
2. በጀቱ የተቀነሰበትን ምክንያት መረዳት
ማናጀሩ ራሱን በማረጋጋት የሥራው ሂደት በተረጋጋ መንፈስ እንዲካሄድ ካደረገ በኃላ፣ ቀጣይ ሥራው በጀቱ የተቀነሰበትን ምክንያት መረዳት እና ራሱን እንደ ውሳኔው አካል በመቁጠር ከሠራተኞች ለሚቀርብለት ጥያቄ ተአማኒነት ያለው መረጃ መስጠት ነው፡፡
3. ሥራው እንዲቀጥል ርምጃዎችን መውሰድ
በበጀት መቀነስ ምክንያት ሥራው እንዳይቋረጥ ለማድረግ መወሰድ ከሚገባቸው ፈጣን ርምጃዎች ውስጥ፣ በቀጣይ ሂደት የፕሮጀክቱን ግንባታ የማያስተጓጉሉ ወጪዎችን እና የሠራተኛ ኃይል መቀነስ ይሆናል፡፡
4. ከአስገንቢ ድርጅቶች ጋራ ተቀራርቦ መሥራት
ከአስገንቢ ድርጅት ባለሃብት ወይም ከመንግስት አካል ጋር ተቀራርቦ በመሥራት ጉድለቱን የሚሸፍኑ አበዳሪ እና ስፖንሰሮችን በማፈላለግ ሥራው እንዳይቋረጥ ማድረግ ይገባዋል፡፡
5. በቀረው በጀት ፕሮጀክቱ የሚጠናቀቅበትን መላ መዘየድ
ፕሮጀክቶች ከመነሻው ሲቀረፁ በሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ እንቅፋቶችን ታሳቢ ተደርገው ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ የታሰበው በጀት ባይገኝ፣ ፕሮጀክቱን በጊዜው እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል የሚል ነው፡፡ ከዚህ መሠረታዊ አሠራር በመነሳት የበጀት እጥረት የገጠመው የፕሮጀክት ማናጀር፣ ለግንባታ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን የሚቀንሱ አማራጮችን በመጠቀም እና በተለያዩ ምዕራፎች በመከፋፈል ሥራውን የሚያጠናቅቅበትን መፍትሄ በፍጥነት በመዘየድ ሥራውን ማስቀጠል ይጠበቅበታል፡፡
https://t.me/ethioengineers1
በአገራችን ውስጥ የግንባታ ፕሮጀክት ማናጀሮች ከሚገጥማቸው ችግሮች አንዱ ለግንባታ የተመደበ በጀት መቀነስ ወይም የበጀት ዕጥረት ነው፡፡ አንድ የፕሮጀክት ማናጀር በጀት ሲቋረጥበት ወይም ሲቀነስበት በተረጋጋ መንገድ ፕሮጀክቱ ሥራውን እንዲቀጥል ለማድረግ ከሚረዱት መንገዶች አምስቱ የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. አለመደናገጥ
የፕሮጀክት ማናጀሩ የበጀት መቀነስ መረጃ ሲደርሰው በቅድሚያ ማድረግ የሚገባው ችግሩ የተለመደ እና የሚያጋጥም መሆኑን በመቀበል መረጋጋት ነው፡፡ አለበለዚያ የፕሮጀክቱ ማናጀሩ ድንጋጤ እና ግራ መጋባት የሚመራውን የግንባታ ቡድን ተስፋ እንዲቆርጥ እና ቀና አለመካከት እንዲያጣ በማድረግ፣ ሠራተኞች ሥራውን ለቀው ሌላ አማራጭ እንዲፈለጉ እና ግንባታው እንዲስተጓጎል የሚያደርግ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል፡፡
2. በጀቱ የተቀነሰበትን ምክንያት መረዳት
ማናጀሩ ራሱን በማረጋጋት የሥራው ሂደት በተረጋጋ መንፈስ እንዲካሄድ ካደረገ በኃላ፣ ቀጣይ ሥራው በጀቱ የተቀነሰበትን ምክንያት መረዳት እና ራሱን እንደ ውሳኔው አካል በመቁጠር ከሠራተኞች ለሚቀርብለት ጥያቄ ተአማኒነት ያለው መረጃ መስጠት ነው፡፡
3. ሥራው እንዲቀጥል ርምጃዎችን መውሰድ
በበጀት መቀነስ ምክንያት ሥራው እንዳይቋረጥ ለማድረግ መወሰድ ከሚገባቸው ፈጣን ርምጃዎች ውስጥ፣ በቀጣይ ሂደት የፕሮጀክቱን ግንባታ የማያስተጓጉሉ ወጪዎችን እና የሠራተኛ ኃይል መቀነስ ይሆናል፡፡
4. ከአስገንቢ ድርጅቶች ጋራ ተቀራርቦ መሥራት
ከአስገንቢ ድርጅት ባለሃብት ወይም ከመንግስት አካል ጋር ተቀራርቦ በመሥራት ጉድለቱን የሚሸፍኑ አበዳሪ እና ስፖንሰሮችን በማፈላለግ ሥራው እንዳይቋረጥ ማድረግ ይገባዋል፡፡
5. በቀረው በጀት ፕሮጀክቱ የሚጠናቀቅበትን መላ መዘየድ
ፕሮጀክቶች ከመነሻው ሲቀረፁ በሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ እንቅፋቶችን ታሳቢ ተደርገው ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ የታሰበው በጀት ባይገኝ፣ ፕሮጀክቱን በጊዜው እንዴት ማጠናቀቅ ይቻላል የሚል ነው፡፡ ከዚህ መሠረታዊ አሠራር በመነሳት የበጀት እጥረት የገጠመው የፕሮጀክት ማናጀር፣ ለግንባታ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን የሚቀንሱ አማራጮችን በመጠቀም እና በተለያዩ ምዕራፎች በመከፋፈል ሥራውን የሚያጠናቅቅበትን መፍትሄ በፍጥነት በመዘየድ ሥራውን ማስቀጠል ይጠበቅበታል፡፡
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍10👏1🙏1
አዲስ ኤክስቫተር ሲገዙ ከግንዛቤ ማስገባት የሚገባዎ 10 ነጥቦች
አዲስ ኤክስካቫተር ሲገዙ የሚከተሉትን 10 ነጥቦች ቀደም ብለው ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ይኖርብዎታል፡፡
1,መጠኑ እና የሚሰጠው አገልግሎት
ኤክስቫተሮች ከሚሰጡት አገልግሎት ጋር በተያያዘ ለገበያ የሚቀርቡ ናቸው፤ ለምሳሌ ክራውል የተባለው ኤክስቫተር በሦስት አይነት ማለትም፣ ዘ ኮምፓክት ወይም ሚኒ ሳይዝ፣ ሚድ ሳይዝ እና ስታንዳርድ ሳይዝ ተብለው በሚጠሩ በተለያየ መጠን ተዘጋጅተው ለገበያ የሚቀርቡ ናቸው፤’ የማሽኖቹ መጠን፣ የሚሰጡትን አገልግሎት እና ብቃታቸውን የሚወስኑ በመሆናቸው ከመግዛትዎ በፊት ለምን አገልግሎት እንደሚፈልጉት ማወቅ ይኖርብዎታል፡፡
2,የማሽኑን ሥራ የሚያቀላጥፉ ተጨማሪ ቁሳቁሶች
ኤክስካቫተር ማሽን ሲገዙ፣ ከሚሰጠው አገልግሎት ጋር ተዛማጅ የሆኑ ለምሳሌ እንደ ሃይድሮሊክስ ያሉ ተገጣጣሚ መሣሪያዎችን በመግጠም የሚሠሩት ሥራ ቀላል እንዲሆን ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ ከዚህ በመነሳት ማሽኑን ከመግዛትዎ በፊት እንደ ሥራው ዓይነት የሚያስፈልጉ የተገጣጠሚ ቁሶች እንዳሉ መጠየቅ ይገባዎታል፡፡
3,ማጓጓዝ
ኤኬስላቫተር ሲገዙ ወደሚፈልጉት ቦታ ሳይትን ማጓጓዝ የሚችሉበትን ቅድመ ዝግጅት ወይም የማጓጓዣ መኪና አቅርቦት ለማሟላት የሚያስችሉ አማራጮችን ማወቅ ይገባል፡፡
4,የመቆጣጠሪያ አማራጮች
የኤክስካቨተር ማሽን ሲገዙ ሹፌሩ ወይም ኦፕሬተሩ፣ ማሽኑ በሥራ ላይ እያለ ያልተጠበቀ ችግር ሲገጥመው፣ እንዴት መቆጣጠር እንደሚገባው የሚያብራሩ የቴክኒክ ዘዴዎችን ጠንቅቀው ማወቅ ይኖርቦታል፡፡
5, ለኦፕሬተር የተመቸ የመቆጣጠሪያ ክፍል
ማሽኑን ሲገዙ፣ ኦፕሬተሩ ተመችቶት ሥራውን በቅልጥፍና መሥራት የሚችልበት የመቆጣጠሪያ ክፍል እንዳለው ማረጋገጥ ይጠብቅቦታል፡፡
6, የማሽኑ የአገልግሎት ዘመን እና የእንቅስቃሴ መስመር
የሚገዙት ማሽን በሚሠራበት መልክዓ ምድር (ጎዳና እና መሬት) እና ከአገልግሎት ዘመኑ ጋራ በተዛመደ በተለያየ አማራጭ የሚቀርቡ ናቸው፡፡ ለምሳሌ የብረት ጎማ (ሠንሠለት) ያላቸው ኤክስቫተሮች ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ፣ ማንኛውንም አቀበት እና ቁልቁለት በቀላሉ የመውጣት ብቃት የተላበሱ ናቸው፡፡ ነገር ግን ሲበላሹ ለመጠገን የሚወስደው ጊዜ ወጪ ከፍተኛ ነው፡፡ በጎማ የሚንቀሳቀሱ ኤክስካቫተሮች በከተማ ጎዳናዎች ላይ በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችሉ እና ሲበላሹ በፍጥነት ተጠግነው ወደ ሥራ የመሠማራት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡
7, ተጨማሪ የቴክኖሎጂ አቅርቦት
ተጨማሪ የቴክኖሎጂ ብቃት የሚባለው እንደ ታየር 4 (Tier 4 solutions) ያሉ ሥራቸውን በከፍተኛ ብቃት እንዲያከናውኑ የሚረዱ ተጨማሪ ዘመናዊ የአካል ክፍሎች ናቸው፡፡
8,ኃይል ቆጣቢ ዘመናዊ ገፅታዎች
ኃይል ቆጣቢ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚባሉት እንደ ሊድ ላይት፣ ፓወር ሞድ ያሉ ኃይል የሚቆጥቡ እና ብቃት የሚያላብሱ ተጨማሪ ቴክኖሎጂዎች የሚያካትቱ ናቸው፡፡
9,የአቅራቢው ተዓማኒነት
ማሽኑን የሚገዙበት ካምፓኒ ደረጃውን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል፡፡ ምክንያቱም ብልሽት እንኳ ሲገጥመው በፍጥነት የሚጠገንበትን ድጋፍ እና አቅርቦት ስለሚያደርግ ነው፡፡ ለመተማመኛ ማሽኑን ሲገዙ መተማመኛ ዋራንቲ ከካምፓኒው ማግኘት ይኖርቦታል፡፡

👍16🙏3👏2
"Oresund Bridge" ይባላል። በሲዊዲን እና ዴንማርክ መካከል ነው የሚገኘው። ይህ ድልድይ በአውሮፖ አህጉር በባህር ውስጥ የተገነባ ረጅሙ ነው።
ድልድዩ መነሻውን ከሲዊዲን ያደርግና በባህር ውስጥ የውስጥ ለውስጥ ዋሻ አድርጎ ዴንማርክ ውስጥ ብቅ ይላል።
ሁለቱም አገሮች ለዚህ ድንቅ ኢንጂነሪንግ አበርክቶአቸው ላቅ ያለ ነው። በጠቅላላው የድልድዩ ርዝመት 16 ኪሎ ሜትር ሲሆን፣ ሁለቱን አገሮችን በኦሬሱንድ ሰርጥ በኩል እንዲገናኙ ያደረገ ነው።
ድልድዩ የተገነባው እ.ኤ.አ በ2000 ዓ.ም ነው። በመርከብ ብቻ ይገናኙ የነበሩት ሁለቱ አገሮች ከዚያ በኃላ መንገደኞችን በሚያጎጉዙ ባቡሮችና መኪናዎች አገልግሎት እያገኙ ነው።

👍17❤4🔥4
የተፈጥሮ ምስጢር ብዙ ነው። ይህ ከላይ የሚታየው ድልድይ መሳይ መንገድ የሚገኘው ፊንላንድ ውስጥ ፑንካሃርጁ በሚባል ግዛት ውስጥ ነው።
ይህ የሚያምር መንገድ የተሠራው የአካባቢውን ተፈጥሯአዊ መልክአ ምድር መሠረት አድርጎ ነው። በተፈጥሮ ችሮታ የተነሳ መንገድ ተቀዶ መኪናዎች በቀላሉ የሚተላለፉበት ሆነ እንጂ፣ በዚህ ቦታ ላይ ድልድይ ይሠራ ቢባል እልህ አስጨራሽ፣ ሃብት ጨራሽ በሆነ ነበር።
እንዲህ በአሽከርካሪዎች የሚወደድ መንገድም መገንባትም አይቻልም ነበር።
https://t.me/ethioengineers1
ይህ የሚያምር መንገድ የተሠራው የአካባቢውን ተፈጥሯአዊ መልክአ ምድር መሠረት አድርጎ ነው። በተፈጥሮ ችሮታ የተነሳ መንገድ ተቀዶ መኪናዎች በቀላሉ የሚተላለፉበት ሆነ እንጂ፣ በዚህ ቦታ ላይ ድልድይ ይሠራ ቢባል እልህ አስጨራሽ፣ ሃብት ጨራሽ በሆነ ነበር።
እንዲህ በአሽከርካሪዎች የሚወደድ መንገድም መገንባትም አይቻልም ነበር።
https://t.me/ethioengineers1
👍21
ችግሩ የተፈጠረው የቱ ጋር ነው?
ከታች ከምትመለከቷቸው ምስሎች አንደኛውና የመጀመሪያው በአርክቴክቸሮች ተዘጋጅቶ ለሥራ ተቋራጮች የቀረበ ዲዛይን ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በመጨረሻ አሸናፊው ሥራ ተቋራጭ ገንብቶ ለደንበኛው ያቀረበው ግንባታ ነው።
ጉዳዩ የሆነው ህንድ ሀይደርአባድ ውስጥ ሲሆን፣ የሕንፃው ባለቤት "National Fisheries Development Board' ነው።
ችግሩ የተፈጠረው የቱ ጋር ነው? ወይንስ ሁለቱ ወሳኝ አካላት ጨርሶውኑ አይግባቡም ወይም አይናበብም ማለት ነው?
📲@Ethiocon143bot

👍19🤔10❤3