💥ሎስአንጀለስ - ካሊፎርንያ
በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ እየተገቡ የሚገኙት መንገዶች ባለስድስት ሌን መንገዶች ናቸው። በሁለቱም መንገዶች በድምሩ ስድስት መኪናዎች መንቀሳቀስ ይችላሉ ማለት ነው።
እዚህ ከታች የሚታየው በሎስአንጀለስ ካሊፎርንያ የሚገኘው አውራ ጎዳና (highway) በድምሩ 12 መኪናዎች መንቀሳቀስ እንዲችል ተደርጎ የተገነባ ሰፊ የመንገድ መሠረተ ልማት ነው።
https://t.me/ethioengineers1

👍15❤2
የሠራተኛን ደህንነት በመጠበቅ
የሚገኙ ትሩፋቶች
የኮንስትራክሽን ካምፓኒዎች የሠራተኛውን ደህንነት የመጠበቅ ግዴታ ተግባራዊ በማድረጋቸው የሚያገኛቸው ትሩፋቶች በርካታ ናቸው፤ ከእዚህ ውስጥ የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡
፩ - ሠራተኞች ከሥራ ገበታ የሚቀሩበትን ድግግሞሽ ይቀነሳል
አንድ ሠራተኛ ሥራውን ሳያስተጓጉል በየዕለቱ በሥራው ገበታ ላይ ሊገኝ የሚችለው በአእምሮ ሆነ በተክለ ሰውነት ጤናማ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ነው፡፡ ሠራተኛው በሥራ ቦታ ላይ ሊደርሱ የሚችሉ አደጋዎችን የሚከላከልበት፣ የአደጋ መከላከያ መሣሪያዎች እንዲሟሉለት ማድረግ፣ ከስጋት ተጠብቆ ሊንቀሳቀስበት የሚችልበትን መንገድና አሠራር ማዘጋጀት፣ ፈጣን የሕክምና አገልግሎት የሚያገኝበትን አሠራር መዘርጋት፣ ሠራተኛው ከሥራ ገበታ የሚቀርበትን ደግግሞሽ በመቀንስ በአግባቡ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ያደርጋል፡፡
፪ -ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን ይጨምራል
አንድ ሠራተኛ ሲታመም አስፈላጊውን የሕክምና ድጋፍ በፍጥነት የሚያገኝ ከሆነ፣ አደጋ በደረስበት ወቅትም ሞራሉን የሚጠብቅ ካሣ የሚያገኝ ከሆነ፣ ትኩረቱ ሁሉ በሥራው ላይ ይሆናል፡፡ ነገ አንድ አደጋ ወይም በሽታ ቢደርስብኝ ምን እሆናለሁ ከሚል ስጋት ይላቀቃል፡፡ ደህንነቱ የተጠበቀ ሠራተኛ በሥራው ላይ ከፍተኛ ትኩረት ማድረግ ሲጀምር የሚያስገኘው ኢኮኖሚያዊ ጥቅምም በተመሳሳይ ይጨምራል፡፡
፫- ሥራውን እንዳይለቅ የሚያደርግ መተማመኛ ይፈጥራል
አንድ የኮንስትራክሽን ካምፓኒ አስፈላጊውን ክህሎት የተላበሰ ባለሙያ እንደሚፈልግ ሁሉ፣ አንድ ባለሙያም በሙያው ከሚሰጠው አገልግልት ለዘላቂ ሕይወቱ ዋስትና የሚሆነውን ገቢ ጥቅማጥቅም እና የአገልግልት ክፍያ ማግኘት ቀዳሚ ምርጫው ይሆናል፡፡
በተለያየ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ኤክስፐርቶች እ.ኤ.እ በ2019 "The Scene of Happiness" በሚል ርዕስ ያቀረቡት የጥናት መረጃ እንደሚያመልክተው፣ አንድ 50 ሺህ ብር ቋሚ ደሞዝ ከሚያገኝ ሠራተኛ ይልቅ፣ በወር 3000 ሺህ ብር እየተከፈለው በየዓመቱ የደሞዝ ጭማሪ የሚያገኝ ሠራተኛ የሚሰማው ደስታ ከፍተኛ ነው፡፡ የሰው ልጅ በተፈጥሮው ዘግይቶ ከሚመጣ ከፍተኛ ገቢ ይልቅ፣ ከስር ከስር የሚያገኘው ተጨማሪ ገቢን ወይም ለውጥን ማየት ይፈልጋል፡፡
በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥም የተሠማሩ ሠራተኞችም በየወሩ ከሚከፈላቸው ደሞዝ ባልተናነሰ፣ በየጊዜው በሚሰጣቸው ጥቅማ ጥቅሞች፣ ቦነሶች፣ ከሥራው ጨርሰው ሲለቁ በሚያገኙት ካሣ እና ድጎማ ላይ ትኩረት ያደርጋሉ፡፡ ይህን ፍላጎት የሚያሟላ ካምፓኒ ካገኙ ደግሞ የሚያጓጓ ጥቅም (ደሞዝ) የሚያስገኝ የሥራ ጥያቄ ቢቀርብላቸው እንኳ፣ ሥራቸውን ለቀው ለመሄድ ፈቃደኛ አይሆኑም፡፡
፬- የካምፓኒውን ስም እና ዝና የጎላ ይሆናል
ከፍተኛ ስም እና ዝና ያላቸው ድርጅቶች፣ ለሠራተኞቻቸው የሚከፍሉት ደሞዝ፣ ሌሎች የተለያዩ ድርጅቶች ተመሳሳይ ሞያ ላላቸው ሠራተኞች ከሚከፍሉት ደሞዝ ብዙም ልዩነት ያለው አይደለም፡፡ እውነታው ከዚህ ወጪ ባይሆንም፣ ኩባንያዎች በባለሙያዎች ተፈላጊ እንዲሆኑ እና ዝናን እንዲላበሱ የሚያደርጋቸው ለሠራተኞቻቸው በሚሰጡት ድጎማ፣ የደህንነት ጥበቃ፣ ጉርሻ እና ካሣ ከፍተኛ በመሆኑ ነው፡፡ ሠራተኛው እነዚህን ከፍተኛ ጥቅማ ጥቅሞች የሚያገኘው ስራውን በአግባቡ ሲወጣ እና ካምፓኒው ትርፋማ ከሆነ ብቻ መሆኑን በአግባቡ ስለሚረዳ፣ ለስራው ያለው ጉጉት እና ተነሻሽነት ከፍተኛ ይሆናል፡፡

Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍19❤3👏1
SMH General Construction
https://vm.tiktok.com/ZMj2x3tns/
💥Jacketing
➡️Jacketing is the process of reparing column, beam and shear wall if it can't resist the load.
Here shortage of load resistsnce is caused due to concrete test fail. Therefore before casting any concrete its should have to be tested.
🏗In order to get the exact load resisant, that were casted improperly, jacketing will the solution.
First the concrete should removed till 10cm then new bar and concrete will casted. But the size of the column will increase.
🚧Concrete jacketing it’s used when the structural design is revised and when we plan to add extra load for example if we we plan to build G+3 and we change our mind to build G+5 then we use concrete jacketing

👍7❤2🔥1
👉በሆንግ ኮንግ የሚገኘው "International Finance Center" ዋና መሥሪያ ቤት ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ነው።
🚧ከ25 አመት በፊት ተገንብቶ የተጠናቀቀው ይህ ሕንፃ 88 ወለሎች ያሉት ሲሆን፣ ከምድር በታች ደግሞ ስድስት ወለሎችን የያዘ ነው።
🚧በድምሩ 62 ሊፍቶች በሕንፃው ውስጥ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።
https://t.me/ethioengineers1
🚧ከ25 አመት በፊት ተገንብቶ የተጠናቀቀው ይህ ሕንፃ 88 ወለሎች ያሉት ሲሆን፣ ከምድር በታች ደግሞ ስድስት ወለሎችን የያዘ ነው።
🚧በድምሩ 62 ሊፍቶች በሕንፃው ውስጥ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።
https://t.me/ethioengineers1
👍10😍1
❤4🔥2
💥ከፍርስራሾች እንዴት እንጠበቅ?
የሕንፃ ግንባታዎችን ዲዛይን መለወጥ እና እድሳት ማካሄድ ቀላል ሥራ ተደርጎ የሚወሰድ አይደለም፡፡ የንግድ ሱቆችን እንዲሁም መኖሪያዎችን ለማደስ እና የዲዛይን ለውጥ ለማድረግ የሚካሄዱ ግንባታዎች እጅግም በጣም አድካሚ እንደሆኑ ይታወቃል፡፡ በተለይ በሥራው ሂደት የሚፈጠሩ ፍርስራሾችን ቀደም ብሎ ለማስወገድ የሚያስችሉ ዝግጅቶች ካልተደረጉ ድካሙን የጎላ ከማድረጉም በላይ ብክነትንም ይጨምራል፣ ብክለትም እንዲፈጠር ያደርጋል፣ ለጤናም አደገኛ ነው፡፡
የግንባታ ባለሙያዎች እና ባለቤቶች በነባር ግንባታዎች ላይ እድሳት ወይም የዲዛይን ለውጥ ሲያደርጉ ከሚዘነጓቸው ጉዳዮች ዋነኛው በሥራው ወቅት የሚፈጠረውን የአቧራ እና ፍርስራሽ ክምርን ነው፡፡ ይህ ደግሞ ለጤና ጠንቅ በሆኑ አቧራዎች፣ የሊድ እና የአስፔስቶስ ብናኞች እንዲጠቁ ያደርጋቸዋል፡፡
ከዚህ የከፋ ውጣ ውረድ ለመዳን ከሚያስችሉ ዘዴዎች "Managing dust and debris during house remodeling or renovations time" በሚል ርዕስ ከሰፈሩ የባለሙያ ምክሮች ውስጥ የሚከተሉት አምስቱ በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡
1. የአቧራ እና የፍርስራሽ ጎጂነትን መረዳት
የአቧራ እና የፍርስራሽ ጎጂነትን በቀላሉ መረዳት ዋናው አንገብጋቢ ጉዳይ ከመሆን ባለፈ፣ የማፅጃ መሳሪያዎችን ማዘጋጀት እና ቆሻሻን ቀብሮ ማስወገድን ማንም አይዘነጋውም፡፡ ችግሩ በቤት ቁሳቁሶች፣ ወለል እና ግድግዳዎች ላይ የሚያርፉ ቆሻሻዎች ሙሉ በሙሉ ማፅዳት አለመቻሉ እና በሂደት ወይም ውሎ አድሮ የጤና ጠንቅ መሆናቸው ነው፡፡
ለእንዲህ ዓይነት ችግር መፍትሄው በአየር ውስጥ የሚገኙ እና የሚተኑ እንደ ሊድ ብናኝ ዋናው ሲሆን፣ ከዚህ በተጨማሪም የአሸዋ፣ የድንጋይ እና የማዕድን ብናኝ በመተንፈሻ አካላችን ገብተው እንደ ሲልኮሲስ ያሉ የጤና ጉዳቶችን እንዳያስከትሉብን፣ በሥራው ሂደት የመተንፈሻ አካላችንን ከጥቃት የሚከላከሉ እንደ ኦክሲጅን ማስክ የመሳሰሉ የፊት ጭምብሎችን ማጥለቅ እንዲሁም አፍ፣ አፍንጫችንን እና አይናችንን ከብናኞቹ የሚከላከሉ መሣሪያዎች መጠቀም ተገቢ ርምጃ ነው፡፡
2. አስፈላጊ የብክለት መከላከያ በጀት መመደብ
እድሳት ወይም የዲዛይን ለውጥ ሲደረግ እንደ ግንባታው ወጪ ከላይ የተጠቀሱ ብክለቶችን ለማስወገድ የሚያስችሉ የቁሳቁስ መሸፈኛ የማፅጃ እና የሰውነት ብክለት መከላከያ መሣሪያዎችን ለመግዛት የሚያስፈልግ በጀት መድቦ ቀደም ብሎ ማዘጋጀት ይገባል፡፡ ለዚህ ደግሞ የግንባታ ወጪ ሲታሰብ በተጨማሪ ቢያንስ 1ዐ በመቶ ተጨማሪ በጀት መመደብ ይገባል፡፡
3. ቁሳቁሶኝ ከቤት ማውጣት
ፍርስራሽ ብናኞች እንዳይፈጠሩ መከላከል ባይቻልም፣ ከቤት ውስጥ የሚገኙ መገልገያ መሣሪያዎችን እና ቀደም ብሎ ቁሳቁሶቹን ከቤት ውስጥ አውጥቶ ንጽሕናውን በተጠበቀ መጋዘን ወይም ክፍል ውስጥ ማስቀመጥ ያስፈልጋል፡፡ ምን አልባት አንዳንድ ቁሳቁስን ከቤት ለማውጣት አስቸጋሪ ወይም ከፍተኛ የማጓጓዣ ወጪን ሊጠይቁ ይችላሉ፡፡ ለዚሁ አማራጭ መፍትሔ ተብሎ የተቀመጠው ቁሶቹ ላይ ብናኝ እንዳያርፍ የሚያስችሉ መሸፈኛዎችን በመጠቀም በሚያስተማምን መንገድ መሸፈን ነው፡፡
4. ወለሉን እና ቋሚ ቁሶችን መከላከል
ወለሎችን እና የማይንቀሳቀሱ ቁሶችን በአቧራ እና ብናኝ እንዳይበከሉ፣ እንዳይጫጫሩ እንዲሁም እንዳይጐዱ ለመከላከል በሚያስችሉ እንደ ታርባዩሊን ባሉ አስተማማኝ መከላከያዎች መሸፈን ይገባል፡፡
5.ሥራዎች በተቻለ መጠን ወጪ መሥራት
በመጨረሻም፣ በእድሳት ወቅት የሚበየዱ ብረቶችን፣ የሚቆረጡ እንጨቶችን የሚቦካ ኮንክሪት እና ሲሚንቶን ከግንባታው ራቅ ባለ ገላጣ ሜዳ ላይ የማይዘጋጅበት ምንም በቂ ምክንያት አይኖርም፡፡ እንደተጠቀሱት ያሉ ሥራዎችን ከግንባታ ራቅ ባለ ሜዳ ላይ ማከናወን ከዘላቂ ብክለት ከመጠበቅ ባለፈ፣ በቀጣይ በቀላሉ ንጹህ የመኖሪያ ወይም የመስሪያ ከባቢን ለመፍጠር ያስለችናል፡፡

👍7❤4👏1
💥የአለማችን ትልቁ ጌት ቫልቭ (የውኃ መስመር መክፈቻና መዝጊያ) በአሜሪካ ቴክሳስ ውስጥ ተገጥሞ በሥራ ላይ ውሏል። ይህ ግዙፍ ቫልቭ 40 ቶን ክብደትና 40 ጫማ (12.2 ሜትር) ርዝመት አለው።
https://t.me/ethioengineers1
https://t.me/ethioengineers1
❤7👍4🤔3👏1
❤4👍4
የ ግሩም ከተማ ባህርይ
" ግሩም ከተማ ልክ እንደ ግሩም ክብረበዓልነው። ሰአቱ አልፎም ሰዎች ጥለውት የማይሄዱት የሚደሰቱበት አይነት ነው"
ያን ጌል።
"A good city is like a good party – people stay longer than really necessary because they are enjoying themselves." - Jan Gehl.
በ ይስሀቅ ተክለጊዮርጊስ በኩል

❤1👍1
👉በግብፅ ከመቶ ሰላሳ(130) በላይ ፒራሚዶች ይገኛሉ።
🚧የሚገነቧቸውም ሙታንን በዚያ ለማኖርና እንዲሁም ለነርሱ ከሞት በኋላ ላለው ህይወታቸው የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ እንዲይዝላቸው በሚል ነው።
🚧ብዙዎቹ ፒራሚዶች የሚገነቡትም ለፈረዖኖች እና ለቤተሰቦቻቸው መቃብሮች እንዲሆኑ ነው።
🚧ፒራሚዶች የሚነደፉትም ዋናው መግቢያቸውን በሰሜን በኩል እንዲሆን ተደርጎ ነው።
🚧ፒራሚዶች የሚገነቡት በገበሬዎች እና በጉልበት ሰራተኞች(በባሪያዎች) ነበር።
🌟ፒራሚዶቹን የገነቡባቸው አብዛኞቹ ድንጋዮች እስከ 2,370 ኪ.ግ ክብደት ድረስ ሲመዝኑ፥ አንዳንዶቹ ደግሞ እስከ 72,575 ኪ.ግ ድረስ የሚመዝኑ ትልልቅ ድንጋዮች ናቸው።
🌟ድንጋዮቹንም ለማንቀሳቀስ ሰራተኞቹ ይጠቀሙ ት የነበረው ዘዴ (technique) መውጫ መውረጃ ደረጃዎችን(ramps) በመስራት ነበር።
🚧በቀላሉ እንዲንሸራተትላቸውም በጭቃ ወለሉን ይለቀልቁታል።
#ConstructionHistory

👍14❤1
SMH General Construction pinned «💥Join ያድርጉ ይወዱታል https://www.tiktok.com/@ethiocons»
ዉድ የእትዮ ኮንስትራክሽን ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ2016 ዓ.ም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ !
አዲሱን ዓመት በሰላም! በፍቅር! በጤና! በደስታ! የምንኖርበት ያድርግልን🤲
ትልቅ ስኬት፣ደስታ፣ፍቅር የሚናገኝበት አመት ይሁንልን🤲
https://t.me/ethioengineers1
አዲሱን ዓመት በሰላም! በፍቅር! በጤና! በደስታ! የምንኖርበት ያድርግልን🤲
ትልቅ ስኬት፣ደስታ፣ፍቅር የሚናገኝበት አመት ይሁንልን🤲
https://t.me/ethioengineers1
❤11😍2
👉Why don't we use sea sand in construction.
1- Sea sand tends to very fine and rounded, Smooth rounded particles would offer less resistance to rearrangement than angular or elongated particles with rough surfaces.
2- In sea water, chloride is present which will cause corrosion of steel and iron which ultimately leads to reducing the carrying capacity of steel and iron, so that the structure built using this may not be sustainable.
3- Sea sand contains a large number of salt particles and also dirt particles like macro microscopic. It is very expensive to remove them and it’s a tedious process.
4- Sea sand does not have high compressive strength, high tensile strength, so it cannot be used in construction activities.
5- Sea sand contains salts which deteriorate the plastered surface and the slab surface and in the long run cause seepage in the building.
6- The salt in sea sand tends to absorb moisture from the atmosphere, bringing dampness.
https://t.me/ethioengineers1
1- Sea sand tends to very fine and rounded, Smooth rounded particles would offer less resistance to rearrangement than angular or elongated particles with rough surfaces.
2- In sea water, chloride is present which will cause corrosion of steel and iron which ultimately leads to reducing the carrying capacity of steel and iron, so that the structure built using this may not be sustainable.
3- Sea sand contains a large number of salt particles and also dirt particles like macro microscopic. It is very expensive to remove them and it’s a tedious process.
4- Sea sand does not have high compressive strength, high tensile strength, so it cannot be used in construction activities.
5- Sea sand contains salts which deteriorate the plastered surface and the slab surface and in the long run cause seepage in the building.
6- The salt in sea sand tends to absorb moisture from the atmosphere, bringing dampness.
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍15❤3
💥ሐረር ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ልታገኝ ነው
በሐረሪ ክልል በ3.3 ቢሊየን ብር ባለ18 ወለል ያለው የመንግሥት ተቋማት ሕንፃ ለመገንባት አስፈላጊ ሂደቶች መጠናቀቃቸው ታውቋል።
ለሕንፃ ግንባታው የተወዳደሩ አለም አቀፍ ተጫራቾች እና ታዛቢዎች በተገኙበት የጨረታ ሰነድ ተከፍቷል።
በክልሉ የመጀመሪያው እና ግዙፉ ህንፃ 7ሺ ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፍ G+18 ከ200 በላይ የመኪና ማቆሚያ ያለው እና የከተማውን ውበት የሚያጎላ እንዲሁም የክልሉን በኪነ ህንፃው የሚያስተዋውቅ ዘመናዊ እንደሚሆን ታውቋል።
በዛሬው እለትም ለህንፃ ግንባታ የሚሆን አለም አቀፍ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ እንዲወዳደሩ በማድረግ ባለድርሻ ተቋማት በተገኙበት ተከፍቷል።
ኮሚቴው በጨረታው የተወዳደሩ አሸናፊ ድርጅትን በቅርቡ የሚያሳውቅ ሲሆን፣ ይህ የሕንፃ ግንባታ በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

👍18👏4🔥1