👉አንዳንድ እውነታዎች ስለ ታላቁ የ ህዳሴ ግድብ
.
🚧ግንባታው የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት እለት - መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም::
.
🚧የግንባታው ስፍራ፡-በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጉባ ወረዳ::
.
🚧የዋናው ግድብ ከፍታ - 145 ሜትር
.
🚧የዋናው ግድብ ርዝመት - 1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር
.
🚧የዋናው ግድብ ውፍረት - የግድቡ ግርጌ 130 ሜትር ሲሆን የግድቡ ጫፍ ወይም የላይኛው
ክፍል 11 ሜትር
.
🚧ግድቡ የሚይዘው የውሃ መጠን - 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር
.
🚧ግድቡ የሚሸፍነው የቦታ ስፋት 1 ሺህ 680 ስኩዌር ኪሎ ሜትር
.
🚧ሲጠናቀቅ ውሃ የሚተኛበት መሬት ርዝመት 246 ኪሎ ሜትር
.
🚧የኮርቻ ግድብ /Saddle Dam/ ከፍታ- 50 ሜትር
🚧የኮርቻ ግድብ /Saddle Dam/ ርዝመት 5 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር
.
🚧ግድቡ16 የኃይል ማመንጫ ዩኒቶች አሉት እያንዳንዱ ዩኒት የሚያመነጨው የኃይል መጠን ከ375 እስከ 400 ሜጋ ዋት::
.
🚧ጠቅላላ ግድቡ ሲጠናቀቅ የሚያመነጨው ኃይል መጠን 6 ሽህ 450 ሜጋ ዋት
.
🚧ከ500 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ማልማት ያስችላል::
🚧ከ10 ቶን በላይ ዓሳን ማምረት ያስችላል::
🚧74 ቢሊዬን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የመያዝ አቅም አለው::
🚧ከ40 በላይ ደሴቶች ይኖሩታል።
🚧ከግድቡ የውሃ ላይ የትራንስፖርት፣ የአሳ ልማትና ለቱሪዝም ኢንዱስትሪ አገልግሎት ይውላል።
🚧ታዳሽ ኃይል በመሆን የከባቢ ብክለትን ይከላከላል።
🚧የከተሞችን ተሞክሮ በመቀመር በአዲሱ የህዳሴ ሐይቅ ዙሪያ ዘመናዊ ከተማ ለመመስረት
ያስችላል።
🚧አጠቃላይ ግንባታው የደረሰበት ደረጃ- 93%
🚧ግድቡ በትልቅነቱ በአፍሪካ አንደኛ ደረጃን ይዟል።
🌟ይቀጥላል.....
ምንጭ፡-ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት

👍27🙏2❤1
በአመራሮችና በሕገወጥ ደላሎች በተያዘው የሲሚንቶ ንግድ ተማረናል ያሉ የሲሚንቶ ቸርቻሪዎች ከገበያ እየወጣን ነው ሲሉ ተናገሩ
ቅዳሜ መስከረም 5 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ የሲሚንቶ ንግድ በመንግሥት ሹመኞች እና በሕገወጥ ደላሎች በስፋት በመያዙ ተማረን ከገበያ እየወጣን ነው ሲሉ፤ ለአዲስ ማለዳ ቅሬታቸውን ያቀረቡ የሲሚንቶ ቸርቻሪዎች ተናግረዋል።
ቸርቻሪዎቹ እንዳሉት ሲሚንቶውን በእጅ አዙር ከፋብሪካ የሚያወጡት ባሥልጣናት ሲሆኑ፤ እነዚህ አካላት ለአከፋፋዮች አስረክበው፣ አከፋፋዮች ደግሞ ለቸርቻሪዎች ያስተላልፋሉ።
መንግሥት የሲሚንቶ ንግድ ስርዓቱን ለመቆጣጠር ሚያዚያ 2015 ላይ የንግድ ትስስር የሚል አዲስ መመሪያ ማውጣቱን በማውሳትም፤ በዚህም አከፋፋዮች ከፋብሪካ ቀጥታ አውጥተው ለቸርቻሪዎች እንዲያስረክቡ እና ነጋዴዎችም ሲሚንቶ በኩንታል ከ1 ሺሕ 100 ብር በላይ ሲሸጡ ከተገኙ ከፍተኛ ቅጣት እንደሚጣልባቸው መደንገጉን ተናግረዋል፡፡
ይሁን እንጂ መመሪያው ኹለት ወር እንኳን ሥራ ላይ ሳይውል የገበያ ትስስር የተባለው አሰራር በጅምር ቀረ የሚሉት ነጋዴዎች፤ ይህንን ክፍተት በመጠቀም ሕገወጥ ደላላዎች ወደ ገበያው በስፋት እንደገቡ ገልጸዋል፡፡
“ስለሆነም ሥራ ላለማቆም ከእነዚሁ ሕገወጥ ደላሎች አንድ ኩንታል ሲሚንቶ እስከ 1 ሺሕ 800 ብር በመረከብ ከስረን መሸጥ ስለሌለብን የተወሰነ ጭማሪ አድርገን ስንሰራ የቆየን ቢሆንም፣ የክፍለ ክተማ የንግድ መምሪያ እና የወረዳ ንግድ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች “መንግሥት ያወጣውን መመሪያ ተላልፋችኋል” በሚል ሱቃችንን ያሽጉብናል ወይም ሲሚንቶውን ይወርሳሉ፡፡” ብልዋል።
ሥሜ እንዳይጠቀስ ያሉ እና አሁን ላይ ከገበያ የወጡ አንድ የሲሚንቶ ቸርቻሪ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ አመራሮች “ሥራውን መስራት ከፈለጋችሁ ለእኛ የሚገባውን ክፍያ በመክፈል ከደላላ እንደፈለጋችሁ መቀበል እና መሸጥ ትችላላችሁ፣ ይህ ካልሆነ ግን አትሰሩም፡፡” በማለት ቃል በቃል እንደነገሯቸው ተናግረዋል።
ቸርቻሪው አክለውም፤ በሚሰሩበት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በየወሩ ከእያንዳንዱ የሲሚንቶ ቸርቻሪ ሱቅ 25 ሺሕ ብር ተሰብስቦ በየደረጃው ላሉ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ አመራሮች እንደሚሰጥ ገልጸው፤ ይህም ድርጊት ከመለመዱ የተነሳ ሕጋዊ መስሏል ሲሉ አብራርተዋል፡፡
ብሩን የተወሰነ ቀንሱልን ስንልም “እኛ ብቻ አይደለንም፣ ብሩ ለፖሊስ አዛዦች፣ ለሌሎች ደንብ አስከባሪ አካላት እና በየደረጃው ላሉ ሰዎች ነው የሚከፋፈለው፡፡” የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው አውስተዋል፡፡
“ይህንኑ ጉዳይ ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ጀምሮ ለአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት እና በየደረጃው ላሉ ለሚመለከታቸው አካላት በተደጋጋሚ ቅሬታችንን ብናቀርብም ምላሽ የሚሰጥ አካል ባለመኖሩ፤ ሱቃችንን ሙሉ ለሙሉ ከዘጋን አራት ወራት አልፎናል፡፡” ሲሉም ገልጸዋል፡፡
ይህ ችግር በመዲናዋ ጎተራ፣ ሰሚት፣ ጀሞ እና መገናኛን በመሳሰሉ አካባቢዎች በስፋት መኖሩን አዲስ ማለዳ ከቅሬታ አቅራቢዎች መረዳት ችላለች።
አዲስ ማለዳ ነጋዴዎቹ ያቀረቡትን አቤቱታ በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮን የጠየቀች ሲሆን፤ “አቤቱታውን ያቀረቡ ሰዎች በአካል ቢሮ መጥተው ያመልክቱ፡፡” በማለት ተጨማሪ ማብራሪያ ለመስጠት ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል።
https://t.me/ethioengineers1

Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍8❤2🔥1
🌟ሐላላ ኬላ ሪዞርት - ዳውሮ
ከአአ 450 ኪሜ በደቡብ ምዕራብ ክልል በዳውሮ ዞን በጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ አመካኝነት ከተፈጠረው ሰው ሰራሽ ሃይቅ ዳርቻ የሚገኘው የሀላላ ኬላ ቅንጡ ሪዞርት።
ይህ ሪዞርት የተገነባው ቦታ - ታላቁ የዳዉሮ ግንብ ካቲ ሃላላ፣ አስደናቂው ግልገል ግቤ ሶስት የሃይል ማመንጫ፣ ልብ የሚሰዉረዉ ጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክ እንዲሁም በባህል የበለፀገው ፃራ ማህበረሰብ በአከባቢው የሚገኙ መስህቦች ናቸው።
ይህ ሪዞርት 12 ሄክታር ላይ ያረፈ የንጉስ ሃላላ ግንብና ለምለም ኮረብታዎች ያጀቡት ጥንታዊ ቦታ ላይ የታነፀ ውብ ማረፊያ ነው።
ሪዞርቱ የአከባቢዉን ባህላዊ ስነ ህንፃ ከዘመናዊዉ ጋር ያማከለ የቤቱ ውስጣዊ ክፍል አየር በደምብ እንዲያገኝ ጣራው ከፍ ብሎ የተሰራ 2 ፕሬዚዳንሻል፣ 10 ፋሚሊ፣ 2 የጥንዶች ማረፊያ እና 2 የዋና ገንዳ ስቲም ሳውና ማሳጅ ክፍሎች፣ ዘመናዊ ስብሰባ አዳራሽ፣ ሙዚየም ከሪዞርቱ በስተደቡብ ሳተላይት የእንግዳ መቀበያ በስተደቡብ ሳንሴት መዝናኛ ያሉት ድንቅ ሪዞርት ነው።
መልካም ቀን

👍13❤2
💥የሲቪል 3D መማር ለብዙ ምክንያቶች አስፈላጊ ነው
⚡️በተለይ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተዛማጅ መስኮች ሙያ ለመከታተል ፍላጎት ካሎት። ሲቪል 3D መማር አስፈላጊ የሆነባቸው አንዳንድ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፡
1. ቀልጣፋ ንድፍ፡ ሲቪል 3D የሲቪል መሐንዲሶች ውስብስብ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በብቃት እንዲቀርጹ እና እንዲተነትኑ የሚያስችል ኃይለኛ የሶፍትዌር መሣሪያ ነው። የ3-ል ሞዴሎችን ለመፍጠር፣ መረጃን ለመተንተን እና ሪፖርቶችን ለማመንጨት ይህም ጊዜን ይቆጥባል እና ትክክለኛነትን ያሻሽላል።
2. ትብብር፡ ሲቪል 3D ብዙ ተጠቃሚዎች በአንድ ፕሮጀክት ላይ በአንድ ጊዜ እንዲሰሩ ያስችላቸዋል፣ ይህም በቡድን አባላት መካከል ትብብር እና ግንኙነትን ያሻሽላል። ይህ ሁሉም ሰው በአንድ ገጽ ላይ መሆኑን እና ፕሮጀክቱ በጊዜ እና በበጀት ውስጥ መጠናቀቁን ለማረጋገጥ ይረዳል.
3. ቪዥዋልላይዜሽን፡ ሲቪል 3D መሐንዲሶች የዲዛይናቸውን 3D ሞዴሎችን እንዲፈጥሩ የሚያስችሏቸውን የእይታ መሣሪያዎችን ያቀርባል። ይህ ባለድርሻ አካላት ፕሮጀክቱን በዓይነ ሕሊናዎ እንዲመለከቱት እና በገሃዱ ዓለም እንዴት እንደሚታይ እንዲገነዘቡ ይረዳል።
4. ትንተና፡- ሲቪል 3D መሐንዲሶች ግንባታ ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን እንዲመረምሩ እና ሊፈጠሩ የሚችሉ ጉዳዮችን እንዲለዩ የሚያስችሉ የተለያዩ የትንታኔ መሳሪያዎችን ያቀርባል። ይህ ፕሮጀክቱ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ቀልጣፋ እና ወጪ ቆጣቢ መሆኑን ለማረጋገጥ ይረዳል።
5. የኢንዱስትሪ ደረጃ፡- ሲቪል 3D በሲቪል ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን ለሲቪል ምህንድስና ዲዛይን ሶፍትዌር የኢንዱስትሪ መስፈርት ተደርጎ ይወሰዳል። ሲቪል 3D መማር በሲቪል ምህንድስና እና ተዛማጅ የስራ መደቦች ላይ የበለጠ ተወዳዳሪ እጩ ያደርግዎታል።
በአጠቃላይ ሲቪል 3D መማር በሲቪል ምህንድስና ወይም በተዛማጅ ዘርፎች ሙያ ለመከታተል ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው አስፈላጊ ነው። በስራ ገበያ ውስጥ ቅልጥፍናን፣ ትብብርን፣ ምስላዊነትን፣ ትንተናን እና ተወዳዳሪነትን ለማሻሻል ይረዳል
መማር ለምትፈልጉ @BelayChane ‼️
https://t.me/ethioengineers1
⚡️በተለይ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተዛማጅ መስኮች ሙያ ለመከታተል ፍላጎት ካሎት። ሲቪል 3D መማር አስፈላጊ የሆነባቸው አንዳንድ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፡
1. ቀልጣፋ ንድፍ፡ ሲቪል 3D የሲቪል መሐንዲሶች ውስብስብ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በብቃት እንዲቀርጹ እና እንዲተነትኑ የሚያስችል ኃይለኛ የሶፍትዌር መሣሪያ ነው። የ3-ል ሞዴሎችን ለመፍጠር፣ መረጃን ለመተንተን እና ሪፖርቶችን ለማመንጨት ይህም ጊዜን ይቆጥባል እና ትክክለኛነትን ያሻሽላል።
2. ትብብር፡ ሲቪል 3D ብዙ ተጠቃሚዎች በአንድ ፕሮጀክት ላይ በአንድ ጊዜ እንዲሰሩ ያስችላቸዋል፣ ይህም በቡድን አባላት መካከል ትብብር እና ግንኙነትን ያሻሽላል። ይህ ሁሉም ሰው በአንድ ገጽ ላይ መሆኑን እና ፕሮጀክቱ በጊዜ እና በበጀት ውስጥ መጠናቀቁን ለማረጋገጥ ይረዳል.
3. ቪዥዋልላይዜሽን፡ ሲቪል 3D መሐንዲሶች የዲዛይናቸውን 3D ሞዴሎችን እንዲፈጥሩ የሚያስችሏቸውን የእይታ መሣሪያዎችን ያቀርባል። ይህ ባለድርሻ አካላት ፕሮጀክቱን በዓይነ ሕሊናዎ እንዲመለከቱት እና በገሃዱ ዓለም እንዴት እንደሚታይ እንዲገነዘቡ ይረዳል።
4. ትንተና፡- ሲቪል 3D መሐንዲሶች ግንባታ ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን እንዲመረምሩ እና ሊፈጠሩ የሚችሉ ጉዳዮችን እንዲለዩ የሚያስችሉ የተለያዩ የትንታኔ መሳሪያዎችን ያቀርባል። ይህ ፕሮጀክቱ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ቀልጣፋ እና ወጪ ቆጣቢ መሆኑን ለማረጋገጥ ይረዳል።
5. የኢንዱስትሪ ደረጃ፡- ሲቪል 3D በሲቪል ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ውስጥ በስፋት ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን ለሲቪል ምህንድስና ዲዛይን ሶፍትዌር የኢንዱስትሪ መስፈርት ተደርጎ ይወሰዳል። ሲቪል 3D መማር በሲቪል ምህንድስና እና ተዛማጅ የስራ መደቦች ላይ የበለጠ ተወዳዳሪ እጩ ያደርግዎታል።
በአጠቃላይ ሲቪል 3D መማር በሲቪል ምህንድስና ወይም በተዛማጅ ዘርፎች ሙያ ለመከታተል ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው አስፈላጊ ነው። በስራ ገበያ ውስጥ ቅልጥፍናን፣ ትብብርን፣ ምስላዊነትን፣ ትንተናን እና ተወዳዳሪነትን ለማሻሻል ይረዳል
መማር ለምትፈልጉ @BelayChane ‼️
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍13❤1
tip💥
.
1, አንድ G+22 የሆነ ህንፃ እንዴት ነው ምንም አይነት Column ሳንጠቀም መገንባት የምንችለው??
.
➡Answer - Shear wall በመጠቀም
.
2,ከ36 ሚ.ሜ በላይ ለሆኑ ፌሮዎች ለምንድነው Lapping የማይፈቀደው??
.
➡Answer - ፌሮዎቹ ሳይዛቸው ትልልቅ ስለሆነ Lap ብናደርጋቸው ሎድ ትራንስፈር እንዲኖር ላፕ ሌንግዙ ረጅም መሆን አለበት በተጨማሪም ሁለቱን አንድ ላይ ማሰሪያ ትልቅ ዲያሜትር ያለው ፌሮ/ ሽቦ ያስፈልገናል - አስቸጋሪ ነው::
.
3,ሊፍቶች ውስጥ ለምንድነው መስታወት የሚገጠመው??
.
➡Answer - በግድግዳ የተከበበ በጣም ጠባብ ቤት ውስጥ ዝም ብለን ብንቆም ምን ይሰማናል??
ሊፍቶች ከጥበታቸው በተጨማሪ እንቅስቃሴ ስለሚያደርጉ ሰዎች ይሰጋሉ ምን አልባት አደጋ ከተከሰተ ፤ መብራት ከጠፋ l ምናምን ብለው - እናም ሰዎች ፀጉራቸውን እያስተካከሉ ፤ l ውበታቸውን እያደነቁ ምናምን ፈታ
እንዲሉና ሃሳባቸውን እንዲሰረቅ ነው ሊፍት ውስጥ መስታወት የሚገጠመዉ::
@ethioengineers1

👍31❤2
👉የግንባታ ሥራ ውል አፈጻጸም ውስጥ ተሳታፊ የሚሆኑ ዋና ዋና ባለድርሻ አካላት፡
➡️የስራው ባለ ቤት/Client or Employer/
*⃣ግለሰብ ወይም ማህበር ወይም ድርጅት ወይም የመንግስት ተቋም ሊሆን የሚችል ሲሆን የሥራው ባለቤት ከመሆኑ አንጻር ሥራውን ለማከናወን የሚችል ሥራ ተቋራጭና አማካሪ መሃንዲስ መቅጠር እና ለግንባታ ሥራው የሚያስፈልገውን የገንዘብ ሀብት የሚያዘጋጅና ዋጋ የመክፈል ሃላፊነት ያለበት አካል ነው፡፡
➡️ሥራ ተቋራጭ:-
*⃣ይህ ባለድርሻ አካል ከባለቤት ጋር በፈጸመው ውል ስምምነት መሰረት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑትን ግብዓቶች በሙሉ በሟሟላት የግንባታ ሥራውን በተባለው ጊዜና በተቀመጠው የጥራት ደረጃ ለመስራት ተዋውሎ የሚሰራ ነው፡፡
➡️መሃንዲስ(አማካሪ):-
*⃣ይህ ባለድርሻ አካል ከባለቤት ጋር በፈጸመው ውል ስምምነት መሰረት ውለታውን እንዲያስተዳድር የሚቀጠር ነው፡፡ምንም እንኳን አማካሪ መሃንዲሱን የሚቀጥረውና ክፍያ የሚፈጸምለት በአሰሪው ቢሆንም፤ አማካሪው ውሉን በማስተዳደር ሂደት ውስጥ በቅን ልቡና በፍጹም ፍትሃዊነት ለሁለቱም የሚሰራ ነው፡፡
➡️የመድን ዋስትና ሰጪ ድርጅቶች (Insurance Companies):-
*⃣አንድ ሥራ ተቋራጭ በጨረታ ለመሳተፍ፣ ወደውል ለመግባት፣ ክፍያዎች ለማግኘትና በሌሎች አሰሪው ድርጅት ለደህንነቱ መጠበቂያ ከስራ ተቋራጩ እንዲቀርብለት የሚጠይቀውን የመተማመኛ የመድን ዋስትናዎች ለሥራ ተቋራጩ የሚያቀርብ አካል ነው።
*⃣ከዚህ በተጨማሪ ሥራ ተቋራጩ በአጠቃላይ ለንብረቱ፣ ለገንዘቡ፣ ለስራውና ለሰራተኞቹ ደህንነት የሚጠይቃቸውን የመድን ዋስትናዎችንም (for Contractor’s all risks) የሚያቀርብ ይሆናል።
*⃣አንድ የመድን ዋስትና ሰጪ ድርጅት አይነቱ ተለይቶ ለታወቀ ጉዳይ ለሥራ ተቋራጩ የመድን ሽፋን ሰጠ ማለት በአሰሪው ድርጅትና በሥራ ተቋራጩ በኩል ሊኖር የሚችለውን የአደጋ ስጋት ለመሸከም ሃላፊነት የሚቀበል ይሆናል ማለት ነው።
*⃣ለወደፊት ስለግንባታ ፕሮጀክቶች የመድን ዋስትናዎች (Construction Insurances) በተብራራ ሁኔታ በምናቀርበው ጽሁፍ የምናየው ይሆናል፡፡
➡️ባንኮች:-
*⃣ለስራ ተቋራጩም ይሁን ለስራው ባለቤት ለፕሮጀክቱ ማከናወኛ የገንዘብ ፍላጎቶችን በማመቻቸት የሚሰሩ ናቸው፡፡ ባንኮች እንደ የጨረታ ማስከበሪያና የውል ማስከበሪያ የባንክ ዋስትናም በመስጠት የሚሰሩ ናቸው፡፡
➡️አቅራቢዎች (Suppliers):-
*⃣እነዚህ ባለድርሻ አካላት ለግንባታ ሥራ ከመጀመሪያ እስከ ሥራው ፍጻሜ የሚያስፈልጉ ማናቸውንም ዓይነት የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን፣ ማሽነሪዎችን ወይም የግንባታ ሥራ ቁሳቁሶችን በሽያጭና በኪራይ የሚያቀርቡ ናቸው፡፡
➡️ፈቃድ ሰጪ አካላት (Permitting bodies):-
*⃣ለግንባታ ሥራው የግንባታ ቦታ በመፍቀድ፣ የግንባታ ፈቃድ በመስጠት፣ የግብዓት ማውጫ ካባዎችን ፣የማምረቻ የማከማቻና የቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ፈቃድ በመስጠት የሚሰሩ ናቸው፡፡
➡️የመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅራቢ ተቋማት (Public):-
*⃣ለግንባታ ሥራው እንደ ውሃ፣መብራት፣ስልክ የመሳሰሉ ለግንባታ ሥራዎች የመሰረታዊ አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ አካላት ናቸው፡፡
https://t.me/ethioengineers1
➡️የስራው ባለ ቤት/Client or Employer/
*⃣ግለሰብ ወይም ማህበር ወይም ድርጅት ወይም የመንግስት ተቋም ሊሆን የሚችል ሲሆን የሥራው ባለቤት ከመሆኑ አንጻር ሥራውን ለማከናወን የሚችል ሥራ ተቋራጭና አማካሪ መሃንዲስ መቅጠር እና ለግንባታ ሥራው የሚያስፈልገውን የገንዘብ ሀብት የሚያዘጋጅና ዋጋ የመክፈል ሃላፊነት ያለበት አካል ነው፡፡
➡️ሥራ ተቋራጭ:-
*⃣ይህ ባለድርሻ አካል ከባለቤት ጋር በፈጸመው ውል ስምምነት መሰረት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑትን ግብዓቶች በሙሉ በሟሟላት የግንባታ ሥራውን በተባለው ጊዜና በተቀመጠው የጥራት ደረጃ ለመስራት ተዋውሎ የሚሰራ ነው፡፡
➡️መሃንዲስ(አማካሪ):-
*⃣ይህ ባለድርሻ አካል ከባለቤት ጋር በፈጸመው ውል ስምምነት መሰረት ውለታውን እንዲያስተዳድር የሚቀጠር ነው፡፡ምንም እንኳን አማካሪ መሃንዲሱን የሚቀጥረውና ክፍያ የሚፈጸምለት በአሰሪው ቢሆንም፤ አማካሪው ውሉን በማስተዳደር ሂደት ውስጥ በቅን ልቡና በፍጹም ፍትሃዊነት ለሁለቱም የሚሰራ ነው፡፡
➡️የመድን ዋስትና ሰጪ ድርጅቶች (Insurance Companies):-
*⃣አንድ ሥራ ተቋራጭ በጨረታ ለመሳተፍ፣ ወደውል ለመግባት፣ ክፍያዎች ለማግኘትና በሌሎች አሰሪው ድርጅት ለደህንነቱ መጠበቂያ ከስራ ተቋራጩ እንዲቀርብለት የሚጠይቀውን የመተማመኛ የመድን ዋስትናዎች ለሥራ ተቋራጩ የሚያቀርብ አካል ነው።
*⃣ከዚህ በተጨማሪ ሥራ ተቋራጩ በአጠቃላይ ለንብረቱ፣ ለገንዘቡ፣ ለስራውና ለሰራተኞቹ ደህንነት የሚጠይቃቸውን የመድን ዋስትናዎችንም (for Contractor’s all risks) የሚያቀርብ ይሆናል።
*⃣አንድ የመድን ዋስትና ሰጪ ድርጅት አይነቱ ተለይቶ ለታወቀ ጉዳይ ለሥራ ተቋራጩ የመድን ሽፋን ሰጠ ማለት በአሰሪው ድርጅትና በሥራ ተቋራጩ በኩል ሊኖር የሚችለውን የአደጋ ስጋት ለመሸከም ሃላፊነት የሚቀበል ይሆናል ማለት ነው።
*⃣ለወደፊት ስለግንባታ ፕሮጀክቶች የመድን ዋስትናዎች (Construction Insurances) በተብራራ ሁኔታ በምናቀርበው ጽሁፍ የምናየው ይሆናል፡፡
➡️ባንኮች:-
*⃣ለስራ ተቋራጩም ይሁን ለስራው ባለቤት ለፕሮጀክቱ ማከናወኛ የገንዘብ ፍላጎቶችን በማመቻቸት የሚሰሩ ናቸው፡፡ ባንኮች እንደ የጨረታ ማስከበሪያና የውል ማስከበሪያ የባንክ ዋስትናም በመስጠት የሚሰሩ ናቸው፡፡
➡️አቅራቢዎች (Suppliers):-
*⃣እነዚህ ባለድርሻ አካላት ለግንባታ ሥራ ከመጀመሪያ እስከ ሥራው ፍጻሜ የሚያስፈልጉ ማናቸውንም ዓይነት የግንባታ ሥራ ግብዓቶችን፣ ማሽነሪዎችን ወይም የግንባታ ሥራ ቁሳቁሶችን በሽያጭና በኪራይ የሚያቀርቡ ናቸው፡፡
➡️ፈቃድ ሰጪ አካላት (Permitting bodies):-
*⃣ለግንባታ ሥራው የግንባታ ቦታ በመፍቀድ፣ የግንባታ ፈቃድ በመስጠት፣ የግብዓት ማውጫ ካባዎችን ፣የማምረቻ የማከማቻና የቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ፈቃድ በመስጠት የሚሰሩ ናቸው፡፡
➡️የመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅራቢ ተቋማት (Public):-
*⃣ለግንባታ ሥራው እንደ ውሃ፣መብራት፣ስልክ የመሳሰሉ ለግንባታ ሥራዎች የመሰረታዊ አገልግሎቶችን የሚያቀርቡ አካላት ናቸው፡፡
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍7❤2🙏1
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
💥የአገልግሎታችንን አድማስ በማስፋት የክቡራን ደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት በታማኝነት እንተጋለን
✨ፕሌት 1mm-30mm any size
⚡️jbolt 12mm-32mm
✨ankerbolt
⚡️stafa
✨any modefic wor
⚡️ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
👉ማሳሰቢያ
በስማችን የሚነግዱ ስላሉ በኛ ገፅ ላይ ከተጠቀሱ ስልክ ቁጥሮች ዉጪ ባለመደወል ካጨበርባሪዎች ይጠበቁ !
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
📲0904040477
📲0911016833
📲0994941706

👍3
BeGet Engineering PLC.
🔸ላለፉት 8 አመታት ዲዛይንና ስልጠና ላይ ያዳበርነውን ልምድ በመጠቀም ለ2016 ዓ.ም ስልጠናዎችንና የዲዛይን ስራዎችን በጥራትና በተደራጀና መልኩ አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል።እያንዳንዳቸው ለ2 ወር የሚቆዩ በፓኬጅ የተዘጋጁ ስልጠናዎች አሉን ።
Advanced Level Training Package (2months)
1) Building Advanced Structural Design
2) Bridge Design
3) Project Planning & Contract Administration
4) Interior Design
5) Water Supply & Sewerage
6) Highway Design
7) Accounting for Engineering companies
8) Graphic Design
🔸Class schedules will be updated soon.
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering

❤5👍3🤔3
💥ውድ የethio construction ቤተሰቦቻችን በwhatsApp መጥተናል follow 👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va9LwKV3AzNPMcHPrB2D

WhatsApp.com
Ethio Construction | WhatsApp Channel
Ethio Construction WhatsApp Channel. በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(eng sintayehu melese) ወይም
Telegram link
https://t.me/ethioengineers1
tiktok…
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(eng sintayehu melese) ወይም
Telegram link
https://t.me/ethioengineers1
tiktok…
👍4❤3
አርክቴክት አለበል ደስታ የ2023 ዓለምአቀፍ የስነ-ህንፃ ውድድርን አሸነፈ
#Ethiopia | አርክቴክት አለበል ደስታ የ2023 ዓለምአቀፍ የስነ-ሕንፃ ውድድርን በአዲስ ጅምር የከተማ ጥበብ ስራ ፕሮጀክት በማሳያዎች ዘርፍ አሸንፏል።
አርክቴክት አለበል ደስታ በዚህ ዘርፍ ማሸነፍ የቻለው ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በዓለ ሲመት መርሐ-ግብር የተዘጋጀውን መድረክ ባስዋበት የስነ-ሕንጻ ጥበብ ነው።
አርክቴክት አለበል ዝግዛግ ጥበብ እና የእጅ ሥራ (zigzag arts and crafts) የተባለ ጋለሪ ያለው ሲሆን፣ በዚህ ጋለሪ ውስጥ የኢትዮጵያን ጥበቦች ከአፍሪካ ጋር ያዋኸዱ ቅርጻ ቅርጾች ይታዩበታል፡፡ ይህ ጋለሪ የኢትዮጵያ ባህል ጎልቶ የሚታይበት እና አዳዲስ ሀሳቦች የሚፈልቁበት ቦታ እንደሆነም ገለጿል፡፡ በተጨማሪም የቀለማት ስብጥሮችን፣ ቅርጾችን እና ሌሎች መነሻዎችን በመጠቀም የፈጠራ ሥራ የሚሰራበት ነው።
የስነ-ሕንፃ ባለሙያው በግሪክ አቴንስ በሚገኘው ኤሎን ሎፍት ቺካጎ አቴናዩም እንዲሁም በአውሮፓ የስነ-ሕንፃ ጥበብ ዲዛይን እና የከተማ ጥናት ማዕከል 2023 ዓለምአቀፍ የስነ-ህንፃ ሽልማት ተቋም ሽልማቱ ተበርክቶለታል።

👍40❤7👏4
👉Important points for a Construction Site Engineer
▶A site engineer has to perform a lot of activities on the site. His/her role involves a lot of responsibility which includes giving sufficient advice and supervision when there are any technical issues, or for proper management and for the preparation of day to day reports of the construction works.
*There are some works which are recurring and hence a few tips might be useful for a civil engineer if
they are remembered. They help in faster
*calculations as well as to address problems at
the site.
⏩Points to Remember for Civil Site Engineer 👇
:
▶36mm is the maximum diameter of the bars used for lapping.
*Bars having more than this diameter are not allowed.
▶Maximum chair spacing is 1m and the minimum diameter used for these bars is 12mm.
▶Minimum diameter used for dowels bars is
12mm.
▶Longitudinal reinforcement should not be less than 0.8% of gross area of cross section
and not be more than 6% of the same.
▶Minimum number of bars used for square
columns is 4 and that of a circle is 6.
▶The main bars used in the slabs should not
be less than 8mm when HYSD bars are used
and 10mm when plain bars are used.
▶The distribution bars in slabs should not less
than 8mm and not more than 1/8 of slab
thickness.
▶Minimum thickness of slab is 125mm.
▶Maximum free fall of concrete is allowed to
1.50m.
▶Lap slices not be employed for bars greater
than 36 mm.
▶PH value of the water should not be less
than 6.
▶Compressive strength of Bricks is 3.5 N/
mm
▶Water absorption of bricks should not be
more than 15 %.
▶ Binding wire required in steel reinforcement
is 8 kg per MT.
.
👉 Density of Materials
*Bricks : 1600-1920kg/m
*Concrete block:1920kg/m
*Reinforced concrete :2310-2700kg/m
⏩De shuttering time of different RCC Members
*For columns : 16-24 hrs.
*Soffit formwork to slabs : 3days
*Soffit to beams props : 7days
*Beams spanning upto 4.5m : 7days
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።
https://t.me/ethioengineers1
▶A site engineer has to perform a lot of activities on the site. His/her role involves a lot of responsibility which includes giving sufficient advice and supervision when there are any technical issues, or for proper management and for the preparation of day to day reports of the construction works.
*There are some works which are recurring and hence a few tips might be useful for a civil engineer if
they are remembered. They help in faster
*calculations as well as to address problems at
the site.
⏩Points to Remember for Civil Site Engineer 👇
:
▶36mm is the maximum diameter of the bars used for lapping.
*Bars having more than this diameter are not allowed.
▶Maximum chair spacing is 1m and the minimum diameter used for these bars is 12mm.
▶Minimum diameter used for dowels bars is
12mm.
▶Longitudinal reinforcement should not be less than 0.8% of gross area of cross section
and not be more than 6% of the same.
▶Minimum number of bars used for square
columns is 4 and that of a circle is 6.
▶The main bars used in the slabs should not
be less than 8mm when HYSD bars are used
and 10mm when plain bars are used.
▶The distribution bars in slabs should not less
than 8mm and not more than 1/8 of slab
thickness.
▶Minimum thickness of slab is 125mm.
▶Maximum free fall of concrete is allowed to
1.50m.
▶Lap slices not be employed for bars greater
than 36 mm.
▶PH value of the water should not be less
than 6.
▶Compressive strength of Bricks is 3.5 N/
mm
▶Water absorption of bricks should not be
more than 15 %.
▶ Binding wire required in steel reinforcement
is 8 kg per MT.
.
👉 Density of Materials
*Bricks : 1600-1920kg/m
*Concrete block:1920kg/m
*Reinforced concrete :2310-2700kg/m
⏩De shuttering time of different RCC Members
*For columns : 16-24 hrs.
*Soffit formwork to slabs : 3days
*Soffit to beams props : 7days
*Beams spanning upto 4.5m : 7days
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍10❤1
BeGet Engineering PLC.
🔸ላለፉት 8 አመታት ዲዛይንና ስልጠና ላይ ያዳበርነውን ልምድ በመጠቀም ለ2016 ዓ.ም ስልጠናዎችንና የዲዛይን ስራዎችን በጥራትና በተደራጀና መልኩ አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል።እያንዳንዳቸው ለ2 ወር የሚቆዩ በፓኬጅ የተዘጋጁ ስልጠናዎች አሉን ።
Advanced Level Training Package (2months)
1) Building Advanced Structural Design
2) Bridge Design
3) Project Planning & Contract Administration
4) Interior Design
5) Water Supply & Sewerage
6) Highway Design
7) Accounting for Engineering companies
8) Graphic Design
🔸Class schedules will be updated soon.
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering
🔸ላለፉት 8 አመታት ዲዛይንና ስልጠና ላይ ያዳበርነውን ልምድ በመጠቀም ለ2016 ዓ.ም ስልጠናዎችንና የዲዛይን ስራዎችን በጥራትና በተደራጀና መልኩ አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል።እያንዳንዳቸው ለ2 ወር የሚቆዩ በፓኬጅ የተዘጋጁ ስልጠናዎች አሉን ።
Advanced Level Training Package (2months)
1) Building Advanced Structural Design
2) Bridge Design
3) Project Planning & Contract Administration
4) Interior Design
5) Water Supply & Sewerage
6) Highway Design
7) Accounting for Engineering companies
8) Graphic Design
🔸Class schedules will be updated soon.
📲 0911890392 / 0920933016
📌 Megenagna,Marathon Bldg, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering
👍12❤1🙏1😍1💯1
💥What is WORKABILITY OF CONCRETE?
Workability can be defined as the property of fresh concrete which describes the ease and homogeneity of the concrete to be mixed, fully compacted and finished.
*A workable concrete
should possess following two requirements:
1. The concrete should be compacted with minimum efforts.
2. The concrete should not form bleeding and segregation.
*Workability of concrete mainly depends on the mix
proportion and the properties of concreting materials (water, cement,
aggregates).
*The shape, size, and grades of aggregates also
play a great role in the variation of workability. For
better workability fine and coarse aggregates should be well graded. It
has been found that concrete made of round grain sand is more
workable than the concrete of crushed sand. If air
entraining admixture is used in the mix, it will also increase the workability
and decrease segregation and bleeding.
FACTORS AFFECTING WORKABILITY OF CONCRETE:
*The factors affecting workability are as following:
1. Amount Of Water In The Mix:
2. Proportion Of Coarse And Fine Aggregates:
Workability can be
increased by decreasing the amount of coarse
aggregates in the
mix. Fine aggregates produce more wore workable concrete.
3. Shape Of aggregates: Round shaped aggregates
give better workability than angular shaped aggregates.
4. By expanding the cement content in the mix.
5. By including admixtures in the mix. Apparently, the necessity of workability differs as per the nature of the job and blockage in the full stream of concrete due to the spacing and nature of the reinforcement. The
workability of concrete is generally measured by one of the following three
tests.
1. Slump Test.
2. Compaction Factor Test.
3. Vee-Bee Test.

👍12
#ADVERTISNMENT
🌟Online Class
1. ETABS Price = 2000birr
2. Ms Project Price = 2000birr
3. Quantity Survey Price = 2000birr
4. Civil 3D Price =2500birr
5. Etabs With Safe Price = 3000birr
🚧Prepared by Engineering Solution Abel Muluken
🫵For Registration - 0948552002 Or @AbelMuluken
🚧Telegram Channel - https://t.me/AbelMulukenEngineeringSolution
🚧YouTube Channel - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA

Engineering Solution
Youtube link - https://youtube.com/channel/UCNxyykElOiXVKVlA4jXI2BA
👍6
9 things That we believe Construction engineer should have
🚧1. PPE – Personal Protective Equipment (Boots, Hard Hat, Safety Glasses, Ear Plugs, and Safety Vest)
➡️There is not much to say here that is not abundantly obvious.
➡️Having all of this equipment is standard on construction sites.
➡️Make yourself visible and make yourself safe.
➡️Construction sites can be dangerous places.
➡️Engineers are used to following codes Follow OSHA rules and set a good example.
🚧2. Gloves
➡️Helpful in the cold weather, they are also good to keep your hands clean and safe.
➡️You may be asked to go into old basements that may have had oil spills, sewage backups, mold, or other nasty items.
🚧3. Tape Measure
➡️We use this one on virtually every site visit we make.
➡️Good for checking rebar size and spacing.
➡️Measuring floor joist depths or spans.
➡️Get a good one that can cantilever a long distance without someone holding the other end.
➡️You’ll be by yourself more than you think.
🚧4. Cameras and Photo Reference Car
➡️Take more photos than you think you will need.
➡️Data storage is cheap. ➡️Driving back out to job site for a missed photo is far more expensive.
*⃣Tips: Start with overall photos You might wish you had taken a photo of something specific on the outside of a building.
*⃣Overall photos might give you the opportunity to zoom in on that item after the fact.
➡️Use a reference card to establish scale You will open some photos back in your office only to find that you cannot tell if you’re looking at a 1” wide or ¼” wide crack.
➡️A photo reference card, ruler, or even a well-known object (pencil) will help establish scale.
🚧5. Notepad and Pencil
➡️Pencils work in any weather.
➡️Take good notes.
➡️Document people that are present at your visit, the type of work going on, the time you arrived and the time you left.
🚧6. Small Sledgehammer
➡️A small sledgehammer is great for checking the quality of a lot of materials.
➡️A light tap against concrete or masonry can tell you if it is sound material or if there is a void lurking beneath.
🚧7. Probe (screwdriver steel rod/rebar/Leatherman)
➡️We use a screwdriver to check the soundness of wet wood, quality of mortar joints, the depth of holes, etc.
🚧.8 Collapsible Ladder
➡️You will not need one on every job site.
➡️One for the office is fine. ➡️These lightweight tools allow for very easy access to areas difficult to observe.
➡️Follow OSHA ladder rules; know when they need to be anchored.
🚧9. Safety Harness
➡️OSHA does not require these on man-lifts However, the risk of injury is way too steep.
➡️Get a good harness that is adjustable, but fits you comfortably.
➡️You will not use it often, but when you do, you’ll likely be wearing it for a long period of time.
➡️Careful of using others that may be worn or dirty. Also, remember to keep yours clean and dry.
➡️The harness should be the ‘fall- arrest’ type with a lanyard.
➡️There are many different models depending on the type of work.

👍12❤2