SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
💥BEDRU HAMZA IMPORTER

🏗we import different kinds of construction materials
*RHS
*CHS
*SHEET METAL
*WIRE MESH
*ANGLE IRON
*FLAT BARS
*ROUND BARS

and other construction related materials

phone no 0911085788, 0903343003
👍4❤1
💥ሒልተን ሆቴል

🌟ሒልተን ሆቴል አዲስ አበባ እኤአ  ህዳር 3 ቀን 1969 ዓ.ም የተመረቀ ሲሆን የተነደፈው አሜሪካ በሚገኘው በዋርነር በርንስ ቶአን እና ሉንዴ ኪነህንጻ ፅህፈት ቤት  ነበር።

🚧ጽ/ቤቱ በባህር ዳር፣ በጎንደር እና በየሃ አውዳዊ ሆቴሎችን ጨምሮ ነድፏል።

🌟ሒልተን ሆቴል በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኢሲኤ እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ዋና መስሪያ ቤቶች ምክንያት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ለመጣው የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች መገኘት ተስማሚ የሆነ ማረፊያ ለመስጠት የታቀደ ከንጉሰ ነገስቱ  ዋና ዋና ፕሮጀክቶች አንዱ ነበር።

🌟ሒልተን ሆቴል ውስጥ የምናያቸው ቀለሞች፣ ንድፎች፣ የቦታ መጠኖች፣ የብርሀን አገባቦች፣ ምጣኔዎች እና ሚዛኖች በሙሉ ታሪካዊውን እና ባህላዊውን የሰሜን ኢትዮዽያ ኪነህንጻ ያስታውሱናል።

Via ዳዊት በንቲ


https://t.me/ethioengineers1
👍15🤔1
💥Load calculation on column👆

✨Factors affecting the size of column

1. Number of story - when the number of story increase the size of the column increases for example we are not using the same size of column for G+1 building and G+9 building

2. Loading condition -  Loading is the most important factor to be considered in column design the loads are two types gravity loads and lateral loads. The loading condition is also directly proportional to dimensions of the column. If the total load on the building increases the dimensions of the column is also increases and if the less amount of the loading is taken by the building then the less dimensions of column are assumed in building design.

3. Center to center distance between columns

The dimensions of column is also affected by  the center to center distance between the columns. If the columns center to center distance  increases the column size increases.

https://t.me/ethioengineers1
👍10👏4❤3
💥Roof

🏗ጣራ(roof) በስነ ህንፃ ንድፋ ውስጥ ዋና የሆነውን ቦታ(space) በመፋጠር ሂደት ውስጥ የሰው ልጅ በስፍራው ውስጥ ያለውን የእንቅስቃሴና ተግባራት በማገናዘብ አማካይ የሆነውን የቁመት ልኬትን እንዲሁም የአየር ሁኔታን በዋናነት በማጥናት ይሰራል።
ከዚህ ጋር በተያያዘም የምንገነባውን ግንባታ ቁመት የሚወስን ሲሆን በተለያየ ቅርፀና የግንባታ መሳሪዎች ይኖሩታል፤ ከነዚህም ውስጥ

1, አሞራ ክንፍ(gabled roof) የምንለው በሁለት በኩል ያጋደለ መዋቅር ያለው ሲሆን በላዩ ለሚከሰቱ እንደ ዝናብ እና የበረዶ ክምርን በቀላሉ ለማስወገድ ተመራጭ ነው።

2,sloped roof ሲሆን ከመጀመሪያው የሚለየው የሚያጋድለው ክፍሉ በአንድ በኩል በመሆኑ ነው ይህም የግንባታ ጊዜና እቃን የማቃለል አማራጭን ይወስዳል።

3,ሶስተኛውና ሌላኛው በተለይም በዘመናዊ የስነ ህንፃ ዘርፍ የሚታየው በአሰራሩም ከሌሎቹ የሚለየው flat roof የሚባለው የጣሪያ አይነት ሲሆን የሚሰራበት የግንባታ እቃም እንደ ሲሚንቶና  ብረት ያሉ ጠንካራ እቃዎችን በመጠቀም ነው። ዝርግ(flat) የሚለውን ስያሜ የግኝ እንጂ በአይናችን የማናየው የማጋደል ድርሻ በሁለቱም ወይም በአንዱ በኩል ይኖረዋል።
flat roof ተመራጭ የሆነባቸውን ምክንያቶችን ስናይ
👉በዝናብ ወቅት ድምፅን በመቀነሱ፣ 👉የሙቀት መከላከያ(insulation) በማቀናጀቱ፣
👉ጠንካራና ረጅም እድሜ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎችን በላዩ ማስቀመጥ በማስቻሉ ነው።
▶️ጣራዎች(roofs) ከሚሰጡን የመጀመያ ደረጃ አገልግሎት በተጨማሪ እንደ green roof ያሉ ተክሎችን በላያቸው ላይ በማብቀል እንዲሁም solar panels በመያዝ ታዳሽ ለሆነው የግንባታ ዘርፍ የራሳቸውን አስተዋጽኦ የበረክታሉ።

https://t.me/ethioengineers1
👍16❤4👏2
💥አንድ መሀንዲስ እፈልጋለሁ

በደንብ drawing አንብቦ ማሰራት የምችል እና ከዚህ በፍት ሳይት የሰራ በውስጥ መስመር contact ያርገኝ @Ethiocon143bot

ደሞዝ :-10,000ETB

ሥራ ያላችሁ ይህ ማስታወቂያ አይመለከታችሁም ‼️

https://t.me/ethioengineers1
❤24👍17👏1
💥Wall symbols...Part 3

https://t.me/ethioengineers1
👍15❤1
💥ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገለፀ

ግዙፉ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡

ግንባታው በቀን 10 ሺህ ቶን ሲሚንቶ እንዲያመርት እቅድ ተይዞለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ነው እየተገነባ የሚገኘው፡፡

የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግብዓቱን የማብላላት ተግባር ያለውን የፋብሪካው ክፍል እና ወደ ቀጣዩ ሂደት ማስተላለፊያ ቱቦ መጠናቀቁም ተገልጿል፡፡

ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ኩባንያ ከቻይና ባለሀብቶች ጋር በመሆን እየተገነባ ያለውን ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀ በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት ቀንና ማታ እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡

በአዲሱ ሙሉነህ

#Ethiopia
https://t.me/ethioengineers1
👍24👏2
💥በግብጽ ውስጥ ከሚገኙ የመንገድ መሠረተ ልማቶች ውስጥ ኤል- ጋላና (El-Galala Mountain Road) በሚል መጠሪያ የሚታወቀው በተራሮች መካከል የተገነባ መንገድ ይጠቀሳል።

ይህ የመንገድ መሠረተ ልማት የሚገኘው በቀይ ባህር ጠረፎች አካባቢ ሲሆን፣ መንገዱ በአካባቢው ለቱሪስቶች ምቹ የቱሪዝሜ መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ጋር ተያይዞ የተገነባ ነው።


https://t.me/ethioengineers1
👍9❤3😍1
💥What are the types of column in construction?

Common types of columns in construction include:

1. Concrete Columns: Made of reinforced or precast concrete, widely used for their strength and durability.

2. Steel Columns: Fabricated from steel sections or tubes, providing structural support in many buildings.

3. Wooden Columns: Typically used in residential construction, often as decorative elements.

4. Composite Columns: Combine materials like steel and concrete to optimize strength and cost-effectiveness.

5. Masonry Columns: Constructed with bricks or stones, commonly used in historical or traditional architecture.

6. Hollow Steel Sections (HSS) Columns: Tubular steel columns that offer a high strength-to-weight ratio.

7. Timber Columns: Utilized in various forms, such as solid timber or laminated timber, especially in residential and low-rise structures.

8. Braced Columns: Designed with additional bracing to enhance lateral stability, common in seismic-prone areas.

9. Prestressed Concrete Columns: Reinforced with tensioned cables to minimize cracking and increase strength.

10. Fiberglass Columns: Lightweight and corrosion-resistant, suitable for certain architectural applications.

👉The choice of column type depends on factors like the building's design, load-bearing requirements, and environmental conditions.


https://t.me/ethioengineers1
👍13❤1
💥BEDRU HAMZA IMPORTER

🏗we import different kinds of construction materials
*RHS
*CHS
*SHEET METAL
*WIRE MESH
*ANGLE IRON
*FLAT BARS
*ROUND BARS

and other construction related materials

phone no 0911085788, 0903343003
👍10❤1👏1
💥Door Symbols... part 4

https://t.me/ethioengineers1
👍9👏1
💥በኢትዮጵያና ቻይና ባለሃብቶች በስድስት ቢሊዮን ብር የብረታ ብረት ማምረቻ በመቀሌ ሊገነባ ነው

በኢትዮጵያ እና ቻይና ባለሃብቶች ትብብር በስድስት ቢሊዮን ብር ወጪ የብረታብረት ማምረቻ ኢንደስትሪ በመቀሌ ከተማ ሊገነባ  ነው።

በአስር ወራት ውስጥ የሚገነባው ይህ ፋብሪካ የሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ዛሬ ይፋ ተደርጓል።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ በመርሃ ግብሩ ላይ እንዳሉት፣ የሌጀንድ ብረታብረት ኢንደስትሪ ሃላፈነቱ የተወሰነ የግል ማህበር  ለበርካታ ወጣቶች የስራ ዕድል የሚፈጥር በመሆኑ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረግለታል ብለዋል።

ሌሎች በግልና በማህበር የተደራጁ ባለሃብቶችም የዚህን የልማት ፕሮጀክት አርአያ ተከትለው በማልማት  ራሳቸውንና ሀገራቸውን እንዲጠቅሙ መልእክት አስተላልፈዋል።

የብረታብረት ማምረቻው 75 በመቶ በኢትዮጵያዊው ባለሃብት ኢንጅነር ያሬድ ተስፋይ የተሸፈነ ሲሆን ቀሪው  25 በመቶ ደግሞ በቻይናዊው ባለሃብት ሚስተር ሊ ዮን መሸፈኑን የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ ሳምሶም ገብረመድህን ገልጸዋል።

የሌጀንድ ብረታ ብረት ማምረቻ ኢንደስትሪ 6ሺህ ለሚሆኑ ወገኖች የሥራ እድል እንደሚፈጥርም ተናግረዋል።

የመቀሌ ከተማ ከንቲባ ይትባረክ አመሃ በበኩላቸው ከተማ አስተዳደሩ  ለሌጀንድ ብረታብረት ኢንደስትሪ  አሁን ከተሰጠው የግንባታ ቦታ  ባለፈም ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል።


https://t.me/ethioengineers1
👍19
💥ህንጻ ነዳፊዎች በትክክል የማይጠሯቸው አምስት የስህተት አባባሎች

1. ሁሉም የባለብረት አርማታ ግድግዳ shear wall አይባልም። መሬት ውስጥ አፈር ለመክላት ከተገነባ retainning wall ነው የሚባለው።

2. ስክላፕቸር አይባልም። ሰካልፕቸር ነው የሚባለው።

3. ቆሻሻ ከላይ ወለሎች ወደምድር መወርወርያ ቀዳዳ ሹተር አይባልም። ሹት ነው የሚባለው። ሲጻፍ ደግሞ Chute እንጂ Shooter አይደለም።

4. በወለል ላይ የተቀደደ ሰፊ ከወለል ወለል ቦታ ማገናኛ ክፍተት "Void" እንጂ "Open Down" አይባልም።

5. በግንባታ ቁጥጥር ወቅት የሚፈጠር መዘግየት ዲሌያንስ በጭራሽ አይባልም። ዲሌይ ነው የሚባለው።

እነዚህን ስህተቶች በስራ ስብሰባ በቃልም ሆነ በንድፍ ምስል እና በሪፖርት ውስጥ ማካተት ገጽታን ያበላሻል።

ዳዊት በንቲ።


https://t.me/ethioengineers1
👍36👏2
💥BEDRU HAMZA IMPORTER

🏗we import different kinds of construction materials
*RHS
*CHS
*SHEET METAL
*WIRE MESH
*ANGLE IRON
*FLAT BARS
*ROUND BARS

and other construction related materials

phone no 0911085788, 0903343003
👍5❤2
💥plumbing Fittings .....part 5

https://t.me/ethioengineers1
👍5👏1🙏1