#Update
ከሠመራ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤታቸው ሲሄዱ በደረሰ አደጋ ህይወታቸው ያለፉ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡ የ5ኛ ዓመት ሲቪል ኢንጅነሪንግ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረው ድሪባ ተፈሪ እና የ1ኛ ዓመት የሶሻል ሳይንስ ተማሪ የነበረው ታፈሰ ሀብታሙ ወደ ቤተሰብ ሲሄዱ በደረሰ ድንገተኛ የመኪና አደጋ በ16/07/2012 ህይወታቸው አልፏል፡፡ የ ethio construction አባላት ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡😭😭😭😭😭😭😭
ምንጭ፡- ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራር እና አልሙኒ ጽ/ቤት

#update
መሰቦ‼
በሲሚንቶ አቅራቢዎች ማህበር አማካኝነት ፋብሪካው ላይ ያጋጠሙ ጉዳቶችን በመጠገን ፋብሪካው ወደ ስራ እንዲገባ መደረጉን በማዕድን ሚኒስቴር የፍቃድና አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሶፊያ አብዱልቃድር በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር አስታውቀዋል።
የሲሚንቶ ፋብሪካው በከፊል ስራ እንደጀመረ ነው ስራ አስፈጻሚዋ የተናገሩት።የፋብሪካው ስራ መጀመር በሃገር ውስጥ የሚታየውን የሲሚንቶ እጥረት በከፍተኛ ሁኔታ ይፈታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የጠቆሙት ኃላፊዋ፣ ፋብሪካው የሃገሪቱን 20 ከመቶ የሲሚንቶ ምርት የሚሸፍን መሆኑን ገልጸዋል።
Via EBC
https://t.me/ethioengineers1
መሰቦ‼
በሰሜን ጦርነት ምክንያት ምርት ሳይሰጥ ለ2 ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ መጀመሩ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ።በሲሚንቶ አቅራቢዎች ማህበር አማካኝነት ፋብሪካው ላይ ያጋጠሙ ጉዳቶችን በመጠገን ፋብሪካው ወደ ስራ እንዲገባ መደረጉን በማዕድን ሚኒስቴር የፍቃድና አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሶፊያ አብዱልቃድር በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር አስታውቀዋል።

👍11🤔3