ETHIO GAMER
10.1K subscribers
870 photos
74 videos
5 files
609 links
ሰላም የ PUBG MOBILE UC, FREE FIRE DIAMOND, CALL OF DUTY CP, እንዲሁም ሌሎች IN GAME TOPUP በፍጥነትና በአስተማማኝነት ለመግዛት ፈልጋቹ ከየት አንደሚገዛ ገራ ለገባቹ ተጫዋቾች ETHIO GAMER TOP UP ላስተዋውቃቹ ፣
TRUSTED UC SELLER @KINGAKRAM90
PHONE NUMBER +251989796455
Download Telegram
ETHIO GAMER
https://t.me/ShakiEdits
join here for room id and password
❤3
✅ Delta Force ተጨምሯል እና አዋሽ ባንክ ተመልሷል!

🦾 Delta Force: ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁን የነበረውን የ Delta Force ጌም አሁን በቀላሉ በቦታችን መሙላት ትችላላችሁ!

🏦 አዋሽ ባንክ: በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረው የአዋሽ ባንክ የክፍያ አማራጭ አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተስተካክሎ ወደ ስራ ተመልሷል።

✅ በአሁን ሰዓት ክፍያ መፈፀም የምትችሉባቸው የተሟሉ አማራጮች፦

• 🏦 CBE (ንግድ ባንክ)
• 🏦 Awash Bank (አዋሽ ባንክ)
• 🏦 Abyssinia Bank (አቢሲኒያ)
• 🏦 Tele birr
• 🏦 E-Birr
• 🏦 M-Pesa
• 😂 Chapa ከ 15 በላይ የክፍያ አማራጮችን

👇 አሁኑኑ በቦታችን ይዘዙ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17👍3
ehe card yalachu who want to sell dm me @ethiogamertopup
❤14
ሰላም Guys @EthioGamerTopUpBot ስራ ከጀመረ 10 ወራትን አልፏል። አገልግሎታችንን ይበልጥ ለማሻሻል እና እናንተን በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል የእናንተ አስተያየት ለእኛ ትልቅ ዋጋ አለው። እንዲጨመር የምትፈልጉት ወይም መስተካከል ያለበት ነገር ካለ እባካችሁ በኮሜንት አጋሩን።
❤13
✅ አዲሱ Scorpio Series Golden Set መጥቷል! ✅

✅ በወርቅ ያጌጠው እና እጅግ ማራኪ የሆነው የ Scorpio Golden ስብስብ በይፋ ወደ ጌሙ ገብቷል!

✅ ይህንን ልዩ እና ብርቅዬ (Rare) ስኪን Spin አድርጋችሁ ለማውጣት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!

✅ በተጨማሪም የ Purchase Bonus ስለመጣ UC ለመሙላት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!

✅ በአውቶሜትድ ቦታችን ያለምንም አላስፈላጊ ተጨማሪ ክፍያ በሰከንዶች ውስጥ 24/7 መሙላት ትችላላችሁ!

👇 አሁኑኑ በቦታችን ይዘዙ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
✅ የ Ethio Gamer Top Up አዲስ ማሻሻያ!

✅ ውድ ደንበኞቻችን አገልግሎታችንን ይበልጥ ፈጣን እና ዘመናዊ ለማድረግ ቦቱን በአዲስ መልክ አዘምነዋል!

✅ አዲሱ Telegram Mini App: ጌሞችን በምስል እያዩ እጅግ በጣም በፍጥነት እና በቀላሉTop-Up ለማድረግ የተዘጋጀ አዲስ ዘመናዊ ገፅታ! በተጨማሪም የትዕዛዝ ታሪካችሁን እና ዋሌትዎን በአንድ ቦታ በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ!

✅ ለመጀመር /start ብለው "Open Mini App" የሚለውን ይጫኑ!

✅ አዲሱ Wallet System : ገንዘብ በዋሌትዎ ላይ አስቀድመው በማስገባት በሰከንዶች ውስጥ ፈጣን ግዢ ይፈፅሙ!

✅ አዲሱ Wallet System : በእያንዳንዱ ግዢ በተደጋጋሚ ክፍያ ከመፈፀም፣ ገንዘብ በዋሌትዎ ላይ አስቀድመው በማስገባት በሰከንዶች ውስጥ ፈጣን ግዢ ይፈፅሙ!

✅ አዳዲስ ምርቶች (Manual Top-Up): TikTok Coins፣ Call of Duty CP፣ eFootball እና Clash of Clans በይፋ ተጨምረዋል!

📌 ማሳሰቢያ፦ አዲሱን Mini App ለመጠቀም መጀመሪያ ወደ ቦቱ @ethiogamertopupbot በመግባት /start ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!

👇 አሁኑኑ አዲሱን እና ፈጣኑን አገልግሎት በቦታችን ይሞክሩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍2
ETHIO GAMER
✅ የ Ethio Gamer Top Up አዲስ ማሻሻያ! ✅ ውድ ደንበኞቻችን አገልግሎታችንን ይበልጥ ፈጣን እና ዘመናዊ ለማድረግ ቦቱን በአዲስ መልክ አዘምነዋል! ✅ አዲሱ Telegram Mini App: ጌሞችን በምስል እያዩ እጅግ በጣም በፍጥነት እና በቀላሉTop-Up ለማድረግ የተዘጋጀ አዲስ ዘመናዊ ገፅታ! በተጨማሪም የትዕዛዝ ታሪካችሁን እና ዋሌትዎን በአንድ ቦታ በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ! ✅…
እንዲሁም ከዛሬ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ በሚያደርጉት በማንኛውም Top-Up ላይ ቅናሽ ያግኙ! 🔥

🎟 ኮድ (Code): ETHIO

👉 እንዴት መጠቀም ይቻላል?
• በቦቱ ላይ፦ የሚፈልጉትን መጠን ከመረጡ በኋላ፣ ባንክ ከመምረጥዎ በፊት "🎟 Add Promo Code" የሚለውን ተጭነው ETHIO ብለው ያስገቡ።
• በ Mini App ላይ፦ Checkout ገፅ ላይ "Promo code" በሚለው ቦታ ETHIO ብለው ያስገቡ።

✅ ቅናሹ ወዲያውኑ ከክፍያዎ ላይ ይቀነሳል!
⏰ እስከ እሁድ ብቻ የሚቆይ እንዳያመልጥዎ!
❤9
Should we go live and do an RP giveaway? Also, drop some fun WoW maps we should play on stream.
👌21❤4❤‍🔥3
eske arif room le rp creation code share argu
👍24👌7❤6🔥1
✅ የ Inferno Helmet ተመልሷል! ✅

✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው Legendary "Inferno Helmet" ከአዲሱ "Vampire Outfit Collection" ጋር በይፋ ወደ ጌሙ ተመልሷል!

✅አሁኑኑ አዲሱን Mini App በመጠቀም ያለምንም አላስፈላጊ ተጨማሪ ክፍያ በሰከንዶች ውስጥ 24/7 መሙላት ትችላላችሁ!

✅ አሁኑኑ በቦታችን ይዘዙ!
👉 @EthioGamerTopUpBot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍5⚡2🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✅ አዲሱን የ Ethio Gamer Top Up Mini App እንዴት መጠቀም እንችላለን?

✅ይህ አጭር ቪዲዮ ሚኒ አፑን በመጠቀም እንዴት በቀላሉ እና በፍጥነት Top-Up ማድረግ እንደምትችሉ ያሳያል!

✅ 4 የሀገር ውስጥ ቋንቋዎችን አካተናል! አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛ ወይም ትግርኛ... በሚመቻችሁ ቋንቋ መርጣችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!

✅ ከጌም ምርጫ እስከ ክፍያ... ሁሉንም ነገር በሰከንዶች ውስጥ አጠናቃችሁ ትዕዛዛችሁን ተቀበሉ!

👇 አሁኑኑ ቪዲዮውን ተመልክታችሁ ሚኒ አፑን ሞክሩት!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🔥4
live yegba? rp rooms
❤26
ETHIO GAMER
live yegba? rp rooms
eske reaction
🔥59❤9🫡8⚡2
guys going live sorry for the delay there will be quick 3 rp giveaway live in few minutes get ready
❤3❤‍🔥1⚡1
ROOM ID 3183525
PASS :- RP
REWARD :- 325 UC
RULE :- LAST TO STAY ALIVE
ROOM ID 3380382
PASS :- RP
REWARD :- 325 UC
RULE :- LAST TO STAY ALIVE
❤3
ROOM ID 3503553
PASS :- RP
REWARD :- 325 UC
RULE :- LAST TO STAY ALIVE
❤3⚡1
w live thank you everyone for coming see you on next one
❤12