Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በላቀ የእንግዳ አቀባበል፣ በዘመናዊ አውሮፕላን፣ በልዩ ምቾት እና ፈገግታ ለተሞላ ጉዞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤81🥰12👍9👏3🎉2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውብ የባህር ዳርቻዎች እየጎበኙ፣ የተፈጥሮን ዉበት እያደነቁ፣ መንፈስን የሚያረጋጋ ቆይታ ለማድረግ ካሰቡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞዛምቢኳ ናካላ ከተማ ይጓዙ! ትኬትዎን አሁን ይቁረጡ!www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ናካላ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ናካላ
❤40🥰4👏4
ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ ልዩ ኢትዮጵያዊ የእንግዳ አቀባበል በምቾት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጓዝ ትኬትዎን አሁኑኑ ይቁረጡ!
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤65😍7👏4🎉3🥰2
ለቀጣይ ጉዞዎ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በልዩ ምቾት ወዳሻዎት መዳረሻ ለመጓዝ የበረራ ምዝገባዎን አሁኑኑ ይያዙ! www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤61👍11🥰6👏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከእያንዳንዱ ለበረራ ብቁ ከሆኑ አውሮፕላኖቻችን በስተጀርባ የኢትዮጵያ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል አለ። #የኢትዮጵያየአውሮፕላንጥገናማዕከል #የኢትዮጵያአየርመንገድ
👏62❤54👍15🥰9🎉7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማራኪ እና የማይጠገብ እይታ! በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲጓዙ ያነሷቸውን ውብ ምስሎች ያጋሩን እኛም በገጻችን ላይ መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤49🥰7👏5👍4😍2
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቻይና ሳውዘርን አየር መንገድ በአፍሪካ እና ቻይና መካከል የአየር ትራንስፖርት ትስስርን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ መንገደኞች በሁለቱ አየር መንገዶች የአፍሪካ እና ቻይና መዳረሻዎች መካከል በቀላሉ ለመጓዝ የሚያስችላቸው ነው። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ቻይናሳውዘርንአየርመንገድ
❤61🥰7🎉6👍5👏4
ከግባችን ለመድረስ ከፍ ብለን እንበራለን እርስዎም ከእኛ ጋር ከፍ ብለው በመብረር ወዳሻዎት መዳረሻ ይጓዙ።
https://www.ethiopianairlines.com/et
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
https://www.ethiopianairlines.com/et
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤94👍10👏1🎉1
የኢትዮጵያ ካርጎ እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ‘የዓመቱ ልዩ የካርጎ አየር መንገድ’ በመባል በ13ኛው ፔይ ሎድ ኤዥያ የሽልማት ስነ ስርዓት ላይ ተሸላሚ ሆነ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያካርጎእናሎጂስቲክስ
❤66👏17👍12🎉3😍3
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲን በመቀላቀል የአቪዬሽኑን ዘርፍ ዕውቀት ይቅሰሙ፤ ክህሎትዎን ያዳብሩ፤ ህልምዎንም ዕውን ያድርጉ! #የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርሲቲ
❤68👍12🎉2👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሞቅ ባለ ፈገግታ እና ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ አገልግሎት እርስዎን ለመቀበል ዝግጁ ነን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤60👍15🥰4😍4🎉3