Quotes & General knowledge's ጥቅሶች, አባባሎች እና አስገራሚ ግኝቶች
127 subscribers
19 photos
1 file
If you are interested in Quotes, sayings and speeches which are inspirational this channel is defiantly for you.
Download Telegram
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው
ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም
አለቃ ተብሎ ይጠራል።
መልካም በዓል ይሁንልን።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
፨ፈገግ ማለት 17 የፊት ጡንቻዎችን ፨ ፨የሚያንቀሳቅስ ሲሆን ማልቀስ 43 የፊት ፨ጡንቻዎችን ያንቀሳቅሳል ስለዚህ ፨ ፨ የበለጠ ፈገግ ይበሉ! 😁 ፨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜
ጉንዳን ከየትኛውም ከፍታ ላይ ቢወድቅ ክብደቱ ፍጥነቱን በጭራሽ ከፍ ሊያደርግ ስለማይችል ከመሞት ይተርፋል ፡፡
🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜🐜