አንዳንዴ ዋይፋይ (WI-FI) በምንጠቅመበት ጊዜ አብረውን የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥር መብዛት ወይም አብረውን ያሉት ግለስቦች በማይገባ መልኩ ኮኔክሽኑን መጠቀማቸው ኔትዎርክ በጣም እንዲዘገይ መንስዔ ይሆናሉ በዚህም ምክንያት ማረግ የፈለግነውን ሳናደርግ እንቀራለን ፡፡ ስለዚህ ይህንን ችግር እንዴት መከላከል እንችላለን?
ስማርት ፎን ተጠቃሚዎች ከዚህ በታች ያለውን ቅደም ተከተል ይጠቀሙ
1-ዋይፋይኪል (WI-FI kill) የተባለውን አፕሊኬሽን ከታች ካለው ሊንክ አውርዶ መጫን
2-ዋይፋይ(WI-FI) የምንጠቀምበት ቦታ ላይ በመሄድ ኮኔክት(Connect) ማረግ
3-ከዛም የጫነውን አፕሊኬሽን መክፈትና የፕለይ(Play) ምልክቱን መንካት
4-የሩት ፐርሚሽን (Root Permission) ለማግኘት ግራነት(Grant) የሚለውን በተን መንካት
5-አፕሊኬሽኑ እኛ የምንጠቀምበት ዋይፋይ ላይ ያሉትን ግለሰቦች አይፒ አድሬስ(IP address ) ፈልጎ ሲጨርስ ግራብ ኦል(grab all) ከዚያም ኪል ኦል(kill all) የሚሉትን ሁለት በተኖች በቅደም ተከተል መንካት
ዋይፋይኪል (WI-FI kill) አፕሊኬሽንን የማውረጃ ድህረ-ገፅ:
https://drive.google.com/open?id=0B8om1B-k4_zZdkF6TUcxVHRXUVE
////ይሄንን አፕሊኬሽን ለመጠቀም ስልካችንን ሩት(ROOT) ማድረግ ግድ ያስፈልጋል////
////እንዴት ስልካችንን ሩት(ROOT) ማድረግ እንደምንችል ካለፈው [ቲቶሪያል 1] ይመልከቱ////
ኮምፒውተር ተጠቃሚዎች ከዚህ በታች ያለውን ቅደም ተከተል ይጠቀሙ
1-ኔት ከት(Net Cut) የተባለውን ሶፍትዌር ከታች ካለው ሊንክ አውርዶ መጫን

3-ከዛም የጫነው ሶፍትዌር [መቀስ የመሰለ አይከን(Icon)] ላይ መሄድና የማውዛችንን ራይት ክሊክ መንካት
4-ከሚዘረዘሩት ምርጫዎች ውስጥ ራን አስ አድሚኒስትሬተር(Run as Administrator) የሚለውን መምረጥ
5-ሶፍትዌሩ ከተከፈተ በኋላ የተዘረዘሩትን አይፒአድሬሶች(IP address )በሙሉ ሰሌክት ማረግ
6-በመጨረሻም ከት ኦፍ(Cut off) የሚለውን በተን መጫን
ኔት ከት(Net Cut) ሶፍትዌርን የማውረጃ ድህረ-ገፅ:
https://drive.google.com/open?id=0B8om1B-k4_zZUm9VWVJVWnNmNTQ
========================

Ethio-Tech:
🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥
ዛሬ ቴሌግራምን ከፈጠሩት ሁለት ወንድማማቾች ውስጥ አንዱ ስለሆነው ድንቅ ራሺያዊ ፕሮግራመርና የንግድ ሰው ፓቬል ዱሮቭ ከዚህ በፊት ያልሰሙትን እንነግሮታለን
⌨️⌨️⌨️⌨️⌨️⌨️⌨️⌨️⌨️⌨️⌨️⌨️
🛡 ሙሉ ስሙ ፓቬል ቫላርቪች ዱሮቭ(Pavel Valerievich Durov) ይባላል እድሜው 33 ነው፡፡
🛡 የተወለደው በኦክቶበር 10 1984 ራሺያ ውስጥ ሴንት ፒተርስበርግ በተባለች ትልቅ ከተማ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ የኖረው ግን ጣሊያን ቱሪን ከተማ ውስጥ ነው፡፡
🛡 ከቴሌግራም በፊት በ2006 ዓ.ም ቪኮንታክቴ(VKontakte) ወይም ቪኬ(VK) የተባለ እንደ ፌስቡክ ያለ ማህበራዊ ሚዲያ ለራሺያውያን ያበረከተ ሲሆን ቪኬ በተሰራ በአንድ አመት ውስጥ ከ 3 ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች ነበሩት ይሁን እንጂ ፓቬል ከራሺያ መንግስት ጋር በነበረበው አለመስማማት በ2014 ድርጅቱን ራሺያ ውስጥ ለሚገኝ ሜል.ሩ(Mail.ru) ለተባለ አንድ ግዙፍ የኢንተርኔት ኩባንያ ሸጦ ወደ ራሺያ ድጋሚ የመመለስ ሀሳብ እንደሌለው በመግለፅ ከሀገሩ ወቷል፡፡ አሁን ላይ የቪኬ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ60 ሚሊዮን ያላነሱ ናቸው (😳በአፍሪካ በህዝብ ብዛት 3ተኛ ከሆነችው ከደቡብ አፍሪካ የህዝብ ቁጥር ጋር ይቀራረባል(55.91 ሚሊዮን ህዝብ)😳) ፡፡
🛡 በሚያስገርም ሁኔታ ፓቬል ጥቁር ቀለም ካለው ልብስ ውጪ መልበስ አያስደስተውም(ሀበሻ ቢሆን አስደግሞበታል ይል ነበር)፡፡
🛡 ፓቬል አሁን እየኖረ ያለው ውብ ተብላ በምትጠራው ዱባይ ላይ ሲሆን ቢሮውም የሚገኘው በዛው በዱባይ ነው፡፡
🛡 በ2013 የተለቀቀው የፓቬልና የወንድሙ ኒኮላይ የእጅ ስራ የሆነው ቴሌግራም አሁን ላይ በመላው አለም ከ 200 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን በአንድ ቀን ውስጥ ከ15 ቢሊዮን በላይ መልዕክቶች ደንበኞች ይላላኩበታል( 😂😂 ብዙ ስድብ ነክ ነገሮችን በመላላክ እኛ ኢትዮጵያውያንን የሚያክለን የሚኖር አይመስለንም 😂😂)፡፡
🛡 በፎርብስ የቢሌነሮች ዝርዝር ላይ ፓቬል የተካተተ ሲሆን አሁን ላይ ከ 1.8 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ያላነሰ ጥሬ ሀብት ባለቤት ነው (😂😂 በያዝነው አመት ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ያገኘችው ገቢ ጋር እኩል ነው 😂😂)፡፡
🔜ከወዳጆት ጋር ሼር ያርጉት
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰

=========================
8 ምርጥ የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ማውርጃ ድህረ ገፆች
https://www.apk4fun.com
https://www.apk4market.com
https://www.oceanofapk.com
https://www.apksfree.com
https://www.play.mob.org
https://www.revdl.com
https://www.apkmirror.com
https://www.apkmaniafull.com
=========================
ሼርና ላይክ በማድረግ ለወዳጆት ያካፍሉ፡፡
=========================
8 ምርጥ የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ማውርጃ ድህረ ገፆች
https://www.apk4fun.com
https://www.apk4market.com
https://www.oceanofapk.com
https://www.apksfree.com
https://www.play.mob.org
https://www.revdl.com
https://www.apkmirror.com
https://www.apkmaniafull.com
=========================
ሼርና ላይክ በማድረግ ለወዳጆት ያካፍሉ፡፡
=========================
APK4Fun.com
APK4Fun - Download APK for Best Android Apps & Games
Download APK for Best Android Apps & Games. Direct download APK file and install the app manually onto Android devices.
ኢኤን ኤን(ENN) ቴሌቭዥን ጣቢያ ከዛሬ ከሀምሌ አንድ ጀምሮ ስርጭቱን አቋርጦ በይፋ ተዘጋ።
የኢኤን ኤን ከስርጭት መውጣት ምክንያት የመንግስት መስሪያቤቶች መረጃ ለጣቢያው መስጠት ማቆማቸው አንዱ ሲሆን የአመት ስፖንሰር የሆኑት ኢትዮ ቴሌኮም እና ንግድ ባንድ በድንገት ውላቸውን ማቋረጣቸው የጣቢያውን ገቢ ማሳጣቱን የኢኤን ኤን ምንጮች ለዋዜማ ጠቁመዋል።
እንደ ዋዜማ ምንጮች ጣቢያው ከዳሽን ባንክ በብድር ሊያገኝ የነበረው 500 ሚሊዮን ብር ብድር በብሄራዊ ባንክ ትዕዛዝ እንዲሰረዝ መደረጉን ተናግረዋል።
ኢኤንኤን በሀገሪቱ ህዝባዊ ተቃውሞ በተፋፋመበት ወቅት ሁከት አባባሽና “ብሄር ከብሄር ለማጋጨት የሚቀሰቅስ” ዘገባ በማቅረብ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀርቦበት ነበር።
ለዘገባው ሀሰተኛ ምስል መጠቀሙና ዘገባው የተላለፈበት ሰዓት ተዳምረው ጣብያው “ስውር ተልዕኮ አለው” የሚል ውንጀላ እንዲቀርብበት ምክንያት ሆኗል።
ኢኤንኤን መቀመጫውን አዲስ አበባ አድርጎ ወቅታዊ ጉዳዮችንና የመዝናኛ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች ያቀርብ ነበር።
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ