አስገራሚ የሀኪንግ እውነታዎች
-በየ 39 ሰከንዶቹ የሀከር ጥቃት አለ።
-የሩሲያ ሀከሮች በጣም ፈጣን ናቸው።
-በየቀኑ 300,000 አዳዲስ ቫይረሶች ይፈጠራሉ።
-የሳይበር ወንጀል ከዓለም አቀፍ ሕገ-ወጥ የአደንዛዥ ዕፅ ንግድ የበለጠ ትርፋማ ነው።
-ሀከሮች በየሴኮንዱ 75 ሪከርዶችን ይሰርቃሉ፡፡
-በአሜሪካ ውስጥ የሳይበር ደለል በጀት በ 2019 14.98 ቢሊዮን ዶላር ነው ፡፡
-ኩባንያዎች ካሏቸው ፋይሎች ውስጥ 3% ብቻውን ነው መከላከል የሚችሉት።

ከጥቂት ቀናት በኋላ ለዊንዶውስ/Windows-7/ በማይክሮሶፍት
የሚደረግ የሳይበር ደህንነት ማስጠበቂያ ድጋፍ ይቋረጣል
የዊንዶው-7 አልያም ዊንዶው ሰርቨር
Windows 7 or Windows Server 2008/R2 ተጠቃሚ ከሆኑ አሁኑኑ
የዊንዶው ምርትዎን ወደ ዊንዶው-10 ማሸጋገር የሚገባዎት ወሳኝ ጊዜ ላይ
ይገኛሉ፡፡
ማይክሮሶፍ ለእነዚህ ምርቶች እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 14 ቀን 2020 ጀምሮ
ከድጋፍ ማእከሉ ነፃ የደህንነት ማዘመኛዎችን ፣ ክፍተት መሙያዎችን ወይም
ቴክኒካዊ ድጋፍዎችን እንደማያቀርብ መግለጹ ይታወቃል፡፡
ከጃንዋሪ 14 በኋላ በዊንዶውስ-7 ማንኛውንም ተግባር መከወን ለሳይበር
ጥቃት ተጋላጭነቶችን ከመፍጠር ባሻገር በኮምፒውተር ስርዓቱ ላይ ከፍተኛ
አደጋ ያስከትላል፡፡
የፈረንጆቹ 2019፤ ከተከሰቱ 499 የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም
ተጋላጭነቶች መካከል ከ100 በላይ የሚሆኑት እጅግ አደገኛ የሆኑ
ተጋላጭነቶች እንደነበሩ ተነግሯል፡፡
በእነዚህ ስርዓተ ክወናዎች /operating systems/ ውስጥ ያሉ ከባድ
ጉድለቶች በተደጋጋሚ የሚከሰቱ እና አፋጣኝ ትኩረት የሚሹ መሆናቸው
የሚታወቅ ነው፡፡
በፈረንጆቹ 2017 በዓለም ዙሪያ ከ200,000 በላይ ኮምፒተሮችን ያጠቃው
ዝነኛው የዋናክራይ /WannaCry/ ቫይረስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ተጋላጭነትን
በመጠቀም የተከሰተ ነበር፡፡
በተከሰተው የሳይበር ጥቃት ሰለባ ከሆኑ ኮምፒተሮች 98 ከመቶ የሚሆኑት
የዊንዶው-7 ምርቶች ሲሆኑ ለምርቶቹም በወቅቱ የክፍተት መሙያ
ሲቀርብላቸው እንደነበር ይታወቃል፡፡
ከጃንዋሪ 14 በኋላ ማይክሮሶፍ ለዊንዶው-7 እና ለዊንዶው ሰርቨር የክፍተት
መሙያ እና ማዘመኛ አለማቅረቡን ተከትሎ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳቱ
መገመት ከባድ አይሆንም፡፡ በመሆኑም የምርቶቹ ተጠቃሚዎች በቀሩት 13
ቀናት ውስጥ ወደ ዊንዶው-10 በመሸጋገር ሊፈጠር የሚችለውን የሳይበር
ጥቃት መቀነስ ይገባቸዋል፡፡ ምንጭ፡ infosecurity-magazine
(INSA)
@ethiotec

Happy Epiphany!
May the Lord shower you with His divine blessings and happiness!
Melkam Timket!
Ethio telecom
😬
I mean Ethio Tec

What is programming language ?
➡️ 1. ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው?(what is programming language)
መጀመርያ programming language የሚለው ነገር ከማየታችን በፊት
➡️ 1.1 ፕሮግራም ምንድን ነው(what is programm) የሚለውን እንመልከት
ፕሮግራም ማለት በአጭሩ አንድን ነገር ለመሥራት ወይም ውጤት(output)ለማግኘት በቅድሚያ የምንፅፋቸው ነገሮች ሥብሥብ ፕሮግራም ይባላል።
ለምሣሌ
ካርድ ለመሙላት *805*....# call እንደምንለው ማለት ነው ፤ከዛ ያሥገባነው ቁጥር ትክክል ከሆነ Dear Customer, your prepaid account has been recharged succesfully የሚል text ይደርሠናል ማለት ነው። ቁጥሩን ግን በምታስገቡበት ጊዜ መሰላል ብትረሱ አልያም የኮከብ ምልክት ወይም ደግሞ ከምትሞሉት የካርድ ቁጥር አንድ ዲጂት ቢጎድል ሲስተሙ አይሰራም
ልክ እንደዚው ፕሮግራማችንም ትክክል ከሆነ ውጤት(output) እናገኛለን ካልሆነ ደግሞ ሥህተት ነው ይላል ማለት ነው።
🖌ለምሣሌ ፦ከታች ያለውን ፕሮግራም እንመልከት
# include <iostream>;
using namespace std;
int main( )
{
cout<<" HI ATC "<<endl;
return 0;
}
💻output : HI ATC
ይህ ከላይ በ እንግሊዘኛ የተፃፋው ምሣሌ" HI ATC " የሚለውን ፅሁፍ screenu ላይ ያሣየናል ሥለዚህ ይህንን ነገር ፕሮግራም እንለዋለን ማለት ነው።
ከላይ ባለው ምስል ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት መስመሮች ማንኛውም የ C++ code በምትሰሩበት ጊዜ የምትጠቀሟቸው ሲሆን የምታስገቡትን ኮድ ኮምፓይለራቹህ እንዲረዳው የሚረዱ መቅረት የሌለባቸው ነገሮች ናቸው።
ከላይ ያለውን ፕሮግራም run በምታደርጉበት ወቅት ኮምፒውተራቹው ላይ HI ATC የሚል out put ይመጣላቹሃል
cout<< ____ ; ተብሎ የሚገባ ማንኛውም አይነት data ፕሮግራሙን ጨርሳቹህ run ስታደርጉ ኮምፒውተራቹህ ላይ ይወጣል ማለት ነው
int main( ) የሚለው የምታስገቡት ነገር በሙሉ integer መሆኑን ለኮምፓይለሩ ያሳውቀዋል
The syntax for preprocessor directive statement is
#include<headerfilename.h>
The .h extension tells the compiler that the file is header file. The preprocessor directive
statement instructs the compiler to bring all the contents of the header file to our program.
Some of the header files that we are going to use are:
⚠ iostream.h: - contains standard input and output functions.Some of the functions defined ( እኛ ለምሳሌነት የተጠቀምነው የheader type ነው ሌሎችም ግን እሉ ለምሳሌ math.h የሚባል የሂደር አይነት አለ ጥቅሙም የምንሰራው ፕሮግራም ላይ Mathematical formulawoch like cosine,sine, tangent, quadratic equation...ወዘተ ሲኖሩ ይህንን እንጠቀማለን ለምሳሌ ካልኩሌተር መስራት ብትፈልጉ #include<math.h> የሚል መግቢያ መጠቀም ይኖርባቹሃል
here are:
Cin>>: is standard input function that accepts input from the user. Syntax:
For single input
Cin>>var1; // var ማለት ማንኛውም የምታስገቡት ነገር ማለት ነው
For multiple inputs
Cin>>var1>>var2>>var3; // የምታስገቧቸው inputs
Cin will take value from the keyboard and store it in the memory. Thus the cin statement needs a variable which is a reserved memory place holder.
Cout<<: standard output function that displays its content to the Screen.Syntax:
For single output
Cout<<Var1;
For multiple output
Cout<<var1<<”, “<<var2<<” and “<<var3;
<<endl: standard output function that displays a new line character
➡️ 1.2 ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው ፦
ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ ያለው ሆኖ የምንጽፋቸው ችሮግራሞች የሚያሥተዳድር ማለት ነው።
🔍፦sorce code እኛየፃፍነው ፕሮግራም
🔍፦machine language ኮምፒውተር የሚረዳበት ቋንቋ ማለት ነው።
🔍!!!syntax(ሣይንታክሥ)
ከላይ ለመጥቀሥ እንደ ሞከርኩት
ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ አለው ይህ የአፃፃፍ ህግ ሣይንታክሥ(syntax)ይባላል።
Like አማርኛ ላይ ሠዋሠው እንግሊዝኛ ላይ ደግሞ ግራመር እንደምንለው ማለት ነው።
🖍ለምሣሌ ይህን ፕሮግራም እንመልከት እዚህ ላይ የተፃፋው እያንዳንዱ ነገር syntax መሠረት ያደረገ ነው።
# include <iostream>
using namespace std;
int main( )
{
cout<<" hello world"<<endl;
return 0;
}
ለምሣሌ አንድን አረፍተ ነገር ፅፈን ሥንጨርሥ ለአማርኛ አራት ነጥብ ፤ለእንግሊዝኛ አንድ ነጥብ(full stop)&ለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ደግሞ" ; " እንጠቀማለን ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት ሣይሆን አብዛኞቹ " ; "ይጠቀማሉ።
ሥለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ(ቋንቋ) ይህን ያህል ካወራን በመቀጠል ዋና ዋና የሚባሉትን እንጥቀስ
🔰በአሁኑ ሠአት 🌏በአለማችን ላይ ብዙ አይነት እና ጥቅም ያላቸው ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አሉ ከነርሡም መካከል በዋናነት የሚጠቀሡት የሚከተሉት ናቸው🔰
1⃣.JS(javascript) 6⃣.C
2⃣.phyton 7⃣.C++
3⃣.Go(Go lang) 8⃣.C#
4⃣.Java 9⃣.CSS
5⃣.Php 🔟.html etc...
ለዛሬ እዚህ ላይ ይብቃን
🙏 Join and Share 🙏
━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Ethiotec
━━━━━━━━━━━━━

ከyoutube video download ለማረግ youtube downloader ወይም internet download manager(IDM) ሳንጠቀም ማውረድ እንችላለን።
መጀመሪያ ምንፈልገውን video ከከፈትን በኋላ ዩአርኤል(URL) ለይ youtube ከሚለው በፊት ss እንጨምራለን (. . . ssyoutube. . .) የሚል ይሆናል።
በመቀጠልም enter ን በመጫን ወደ ሌላ site ይወስደናል። አዲስ የገባንበት site ለይ download የሚል button ይመጣልናል። ይህን button በመጫን download አረግን ማለት ነው። በጣም ቀላል ነው።
@Ethiotec

ናሳ መኖር የሚያስችል አዲስ ፕላኔት ማግኘቱን አስታወቀ
°°°°°
*
የአሜሪካው የጠፍርና የህዋ ምርምር ተቋም መኖር የሚያስችል አዲስ ፕላኔት ማግኘቱን አስታውቋል፡፡
ይፋ የሆነው አዲሱ ግኝት ምድራችን ካለችበት ሶላር ሲስትም ውጭ የሆነና ህይወት ያላቸው ፍጡራን ሊኖሩበት ከሚችሉ ፕላኔቶች መካከል አንዱ ነው ተብሏል፡፡
ፕላኔቱ የመሬት ያህል መጠን እንዳለው ተገልጿል፡፡
የናሳ የሕዋ ሳይንስ ተመራማሪዎች አዲስ በተገኘው ፕላኔት ስነ ምህዳርና አካባቢያዊ ገፅታ ዙሪያ ተጨማሪ ምርመራ ለማድረግ ተመሳሳይ ቤተ-ሙከራ መስራታቸውን ተነግሯል፡፡
አዲስ የተገኘው ፕላኔት "TOI 700 d" የሚል ስያሜ ያለው ሲሆን ውሃን ለመያዝ በትክክለኛ ርቀት ላይ እንደሚኝ ነው የተነገረው፡፡
ምንጭ፡ - ሲ.ኤን. ኤን./EBC
ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!
@ethiotec
Google’s search engine for scientists upgraded for better data scouring
https://www.theverge.com/2020/1/23/21078310/google-dataset-search-beta-over-filters-improved-open-source

The Verge
Google’s search engine for scientists upgraded for better data scouring
Find data on everything from skiing injuries to penguin populations.