🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
ኖኪያ የ4G እና 5G   የቴሌኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ለመዘርጋት መዘጋጀቱን ገለፀ።
 ኩባንያው ከአዲስ አበባ ሳይንስና የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ከአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ጋር የዲጂታል ክህሎትንና የፈጠራ አቅምን ማጎልበት ዙርያ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል።
ፊርማውን የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) እና የአዲስ አበባ ኢንፎርሜሽን  ቴክኖሎጂ  ኢኒስቲትዩትን በመወከል ኢሳያስ ገብረዩሀንሰ (ዶ/ር ኢንጂ.) እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅና ምእራብ  አፍሪካ የኖኪያ ተጠሪ ዳንኤል ጃገር ፈርመውታል።
ስምምነቱ  ኩባንያው ለሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መስክ አለም የደረሰበትን አሰራር እና የቴክኖሎጂ ገበያውን ፍላጎት  መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የትምህርት እና ስልጠና ፕሮግራሞችንና የልምድ ልውውጦችን ማዘጋጀትን ያካትታል።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ( ዶ/ር. ኢንጂ.)  የአለም ሀብት በስፋት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ አየመነጨ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘት  የሰለጠነ የሰው ሀይል ከማፍራት ጀምሮ በዘርፋ የስራ እድል ለመፍጠር  ኢትዮጵያ በርካታ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኗን አብራርተዋል።
 በስነስርአቱ ላይ የተገኙት የፊንላንድ ልማት ትብብር እና የውጭ ንግድ ሚኒስትር  ቫሊ ስኪናር የፊንላንድ  ባለሃብቶች  በኢትዮጵያ  የተፈጠሩትን  አዳዲስ እድሎች በመጠቀም  በተለያዩ ዘርፎች እንዲሰማሩ ይሰራል ብለዋል።

ኖኪያ በ1865 በፊንላንዷ ሄልንሲኪ ከተማ የተመሰረተ የቴክኖሎጂ ተቋም ሲሆን በ2018 የተቋሙ መረጃ መሰረት 6.1 ቢሊዮን በላይ ተገልጋዮች÷ 22.56 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እና  ከ103 083 በላይ ሰራተኞች ያሉት ተቋም ነው።
ኩባንያው የ4G እና 5G   የቴሌኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በኢትዮጵያ ለመዘርጋት መዘጋጀቱን ገለጧል።
Channel photo updated
design by habesha logo
የፍጠነት ቻርጅ ማድረጊያዎችን አይጠቀሙ!

የፍጥነት ቻርጅ ማድረጊያዎች ባትሪን ያጨናንቃሉ። ምንም እንኳን በትንሽ ኃይል ቻርጅ ማድረግ ባትሪን ቢጎዳም፤ ለዚህ ነው ኮምፒውተሮቻችን የሚገባውን ኃይል ለመመጠን እስማርት ፕለግስ (smart plugs ) ያላቸው። ስለዚህም፣ ሰዓት ካልዎት ስልክዎን ለረጅም ሰዓት ቀስ አድርገው ቢሞሉ ለባትሪዎ ጤንነት እንዳይጎዳ የተሻለ ነው።

ያስታውሱ፦
ለባትሪያችን ደህንነት በትንሽ ኃይልም ሆነ ከመጠን ባለፈ ኃይል ስልክን ቻርጅ ማድረግ አይመከርም!።

...

Avoid fast charging

Fast charging will give high stresses to your battery. Actually the soft electric current have the little impact on the battery, and this is why our computer has smart plugs which can limit the pressure bringing from current. In this way, if you have time, it is better to charge your phone slowly for long time.
ቴሌግራም 'Video Call' ጀመረ!

ቴሌግራም ትላንት ሰባተኛ ዓመቱን ይዟል፤ ይህ መተግበሪያ አገልግሎት መሰጠት የጀመረበትን ሰባተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አዲስ ይዘት ይዞ ቀርቧል ይኸውም 'Video Call' ነው።

ቴሌግራም አሁን ላይ በዓለም '400 ሚሊዮን' ተጠቃሚዎች ያሉት እና ከ10 በብዛት ዳውንሎድ ከተደረጉ መተገበሪያዎች አንዱ መሆን ችሏል።

ቴሌግራም Video Call ለመጠቀም በመጀመሪያ አሁን ላይ እየተጠቀማችሁ የምትገኙትን መተግበሪያ PlayStore ላይ ገብታችሁ #update ልታደርጉት ይገባል።
Hi. Lets video chat and call on vidogram! Get the free app :


Website: https://www.vidogram.org

Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=org.vidogram.messenger&hl=en
በቅርቡ ስለ crowd 1 ምናቀርብ ይሆናል



@ethiotec
Who here plays fantasy football or fantasy premier league
Anonymous Poll
53%
Here
47%
Nah
Top 7 Apps for YouTubers
👇👇👇👇👇👇👇👇👇


By
@Ethiotec
1.YouTube Creator Studio App

The official YouTube Creator Studio app makes it faster and easier to manage your channel on the go. Check out your latest stats, respond to comments, and get notifications so you can stay connected from anywhere.
Features of YouTube Creator Studio App:
👉 Monitor your channel and video performance with easy-to-use analytics
👉 Filter and respond to comments and messages
👉 Get notifications when something important happens
👉 Update video details and monetization settings
👉 Manage playlists



@Ethiotec
2. Adobe Premiere Clip
This app is useful to edit the videos on the mobile phone and provides the best video editing features. It helps you to make amazing videos with cool editing features. So, this app is a must for people who prefer to edit their videos via smartphones.

Features of Adobe Premiere Clip:
👉 Fast video creation + extremely good results
👉 Videos are made such that they are in sync with the music
👉 Works along with Lightroom and Capture CC
👉 Allows sharing
👉 Powerful and Professional editing features.

@Ethiotec
3. Tubebuddy

If you are YouTuber and looking to grow your youtube channel faster in 2020. Tubebuddy helps you to find low competition keywords and related keywords to that main keyword to increase chances to rank higher on youtube.The app has its own chrome extension which helps you to find low volume keywords so you can make a video on that topic. Tubebuddy is one of the best android apps for YouTubers.

Features of Tubebuddy:
👉 Live subscribers count of your youtube channel
👉 Tag Finder
👉 Related tags
👉 Channel milestones to encourage you to be productivity
👉 Youtube videos SEO stats


@Ethiotec
4. Legend: Intro Maker

A good intro is a very important factor while creating videos. Legend is an intro/outro video maker app by which you can make stunning intro/outro videos to attract your audience. The app is very easy to use, you only have to write your text, then select the animated text style and select background color. You can save your videos in MP4 formate or share it where you want. You can buy its premium packages to unlocking various features. But, You will get enough good features in its free version.

Features of Legend Intro Maker:
👉 20 animated text styles
👉 Add Custom background
👉 Combine Cool Emojis
👉 Add text up to 100 characters
👉 6 Free Animated Text styles



@Ethiotec
5. Canva

Thumbnails play a vital role to attract audiences to watch your video. Canva is an excellent design app for YouTubers for creating Thumbnails and other various banners and posters. This app helps you to create anything from posters, wallpapers, book covers and all kinds of graphic design quickly.

Canva has simplified the graphic design process. It is very easy to add design elements and start by picking out one of the pre-designed base mark-ups. You can create various amazing Thumbnails for your videos by using the Canva’s own stock photos or from any of your own stored images. You can download your designs or share it on social platforms easily. Canva is really a perfect app for creating perfect Thumbnail of video.

Features of Canva:
👉 60,000+ templates
👉 High-Quality Thumbnails, posters, and banners
👉 Amazing Fonts
👉 Premium designs
👉 1 million + stock photos and elements to choose from.


@Ethiotec
6. DU Screen Recorder

If you want to make videos that require the footage of your smartphone screen. DU Screen Recorder is a perfect app to record your screen footage and convert it into video content. You can manage your recordings with the floating button. Don’t worry, you can also hide the floating notification bar for frameless recordings. It is an ideal app for tech YouTubers for making various tech contents from the smartphone.

🇪thio ቴክ, [24.08.20 09:05]
Features of DU Screen Recorder:
👉 Record high-quality 1080p videos instantly.
👉 No need to root your phone, unlimited recording.
👉 Pause and resume support.
👉 Live stream support: you can live-stream your phone screen to sites like Facebook or YouTube.
👉 The floating recording button helps you to manage your recording controls.


@Ethiotec
7. Smart Voice Recorder

Smart Voice Recorder is the best app for YouTubers which allows a high quality and longtime sound recording. It is usually automated and provides a lot of advantages. Various voices including business meetings can be recorded in this app but it is not a call recorder app. This app can be used for voice-overs as well. You can record your own voice or sounds for making amazing voiceovers videos. It is one of the useful apps for YouTubers.

Features of Smart Voice Recorder:
👉 Background Recording
👉 Live audio spectrum analyzer
👉 Wave/PCM encoding with adjustable sample rate (8-44 kHz)
👉 Save/pause/resume/cancel recording process control


@Ethiotec
ስለ ስልክ ቫይረስ ምንያህል ያቃሉ
What is Virus ??
#Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው
ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል
የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው
⓵ ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው
⓶ በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ
ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ
Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ
⓷ ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው
⓸ ስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል
⓹ Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል
ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናያለን
እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
⓵ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
ለምሳሌ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል
⓶ Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን በኋላ መዘጋቱን #Check Up ማድረግ
⓷ የስልካችንን #Software Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜ
ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ
#Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone
የሚል አለ እሱን እንዴ #Click እንላለን ከዛ
Software Update የሚለውን #Click ማለት
⓸ ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም
ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት
#Remove ማድረግ
እነዚህን Original Antivirus
ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷
➊ #Norton Antivirus
➋ #KasperskyAntiVirus
➌ #BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection
⓹ ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email ለምሳሌ በ
#G -mail ነው
Email ለምሳሌ በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም
⓺ ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application # Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ
Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን
ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን #Click ማድረግ
⓻ Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ
Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል
(Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ
አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫይረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification
ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን
⓼ ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል
ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን
ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ
Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል

@ethiotec