🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
💢ማስጠንቀቂያ!!

⚠የ#Darkweb ሊንኩን ካላገኛችሁ ፈፅሞ ወደ ዳርክ ዌብ መግባት አትችሉም‼️

⚠Antivirus የሆኑ ሶፍትዌሮችን ወይንም አፖችን #Uninstall አድርጉ‼️

⚠ከመጠቀማችሁ በፊት Java script Disable ማድረጋችሁን እንዳትረሱ✅

⚠ከፊታቸው #HTTPS ብሎ የሚጀምሩ ሊንኮችን ፈፅሞ እንዳትጠቀሙ‼️

⚠የዳርክ ዌብ ሊንኮችን ፈፅሞ #google ላይ አትጠቀሙ!
ከgoogle ይልቅ DuckDuckGO የተባለውን Search engine ተጠቀሙ!
(ምክነያቱም #Google የራሱ የሆነ location Tracking አለው! ይህም ማለት ያ ሰው የት ቦታ ሆኖ እየተጠቀመ እንደሆነ ማወቅ ይችላል!)✅

⚠ፈፅሞ በራሳችን ትክክለኛ ስምም ሆነ ፎቶ መጠቀም የለብንም‼️

⚠በምንም አይነት መልኩ Darkweb ላይ እውቅና ባላቸው Email ሰርቪሶች (gmail, yahoo, hotmail××××) ለSign up (ለመመዝገብ መጠቀም የለባችሁም)
ከዛ ይልቅ Torbox (protonmail) ተጠቀሙ✅

⚠Torrent እንዳትጠቀሙ‼️

⚠ከዳርክ ዌብ ላይ #Download📥 የምታደርጉትን ነገር ዝም ብላችሁ ባትከፍቷቸው እመክራለሁ!
(Download ያደረጋችሁት #በPC ከሆነ #በSandbox ወይንም በVirtual machine ክፈቱት)

⚠Windows OS ያላቸውን PCዎች ለዳርክዌብ ባትጠቀሙ እመክራለሁ!
(ምክንያቱም በቀላሉ ሀክ ይደረጋሉ)✅

⚠️ከዳርክ ዌብ ላይ Pdf, txt....ፋይሎችን እንዳታወርዱ‼️ (💀 በውስጣቸው የHacking script ሊይዙ ይችላሉ)

⚠ዳርክ ዌብ ላይ ካሉ ሀከሮች ወይንም ማንኛቸውም ሰዎች ጋር #chat አታድርጉ! በጣም አስፈላጊ ሆኖ ስታደርጉ ደግሞ ፈፅሞ ስለራሳችሁ ምንም አይነት መረጃ መስጠት የለባችሁም‼️

⚠ዳርክዌብ ላይ ራሱ ሀሰተኛ ዌብሳይትና ሃኪንግ አለ
(ስትጠቀሙ ተጠንቀቁ)‼️

⚠አዳሜ Facebook መስሎሽ ዝምብለሽ ፎቶ upload አደርጋለሁ ዘበት!
(የቤታችሁን ድመት ፎቶም ቢሆን)‼️

📝NOTES

⚠Dark web ላይ #የfbi እና #የMossad ሰዎች አሉበት! (በነገራችን ላይ አንዳንድ የህንድ ልጆች ተይዘዋል! ምክነያቱም ሲያወሩ የነበረው ከFbi ኤጀንቶች ጋር ነበር

⚠ከላይ ያሉትን ነገሮች ችላ ብላችሁ ወይንም ተራ ነገር መስሏችሁ ዝም ብላችሁ ብትጠቀሙ መጥቶ የሚይዛችሁ ቴሌ ሳይሆን #FBI ነው! (INSA እንደሆነ አያሳስብም B/C ራሱ #Hack እየተደረገ ነው!)

credit© ethio_techs

🙏Forward , Like , Comment
📌Original Post By #Tegene
⚠እባክዎትን #Copy_Paste ሲያደርጉ Credit ይስጡን !!

@ethiotec

💢Stay Tuned!
✅Share To All!
download.rar
6.2 KB
#download #code

Download progress animation is a stylish download animation in SCSS, SVG and JavaScript.  😊

if likes wil be 10 👍 I will share code  😉

🕊@endu12endu
@Yoni709
👍9