🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
#tech_facts

#ሮቦት የሚለው እንግሊዘኛ ቃል የመጣው ከቼክ "Robota" ከሚለው ነው። ትርጉሙም የግዳጅ ስራ ወይም ሰራተኛ ይባላል።

የBitcoin ግብይት መቀልበስ አይቻልም።

አብሮነታችሁ አይለየን።
🙏 እናመሰግናለን 🙏

@ethiotec
#tech_facts

🔘 በ eBay ውስጥ በእያንዳንዱ ሰከንድ በአማካኝ
$ 680 ዶላር ግብይቶች አሉ።

🔘 25% የሚሆኑ አሜሪካውያን ኢንተርኔትን የሚጠቀሙት በስልኮቻቸው ነው።

🔘 Snapchat በየቀኑ 350 M መልዕክቶች ይላካሉ።

@ethiotec
#Tech_Facts

😁 የቴክኖሎጂ እውነታዎች

🔰 ዛሬ ከ3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች Internet ይጠቀማሉ ይህም ከዓለም ህዝብ 40 በመቶው ነው።

🔰 በየ57 ደቂቃው ከ570 በላይ አዳዲስ Websites ይፈጠራሉ።

🔰 በየቀኑ ከ3.5 ቢሊዮን በላይ Google Search ይደረጋል።

🔰 በ2020 ቪዲዮ ከሁሉም ከInternet ትራፊክ 80% ያህሉን ይይዛል።

🔰 40,000 የTwitter ትዊቶች በደቂቃ ይላካሉ በቀን 500 ሚሊዮን ትዊቶች ማለት ነው።

🔰 በAmerica ከሚደረጉ ከ7 ፍቺዎች መካከል ለአንዱ ፌስቡክ ተጠያቂ ነው።

🔰 በ2020 ከ8.2 ቢሊዮን በላይ መረጃዎች ተሰርቀዋል ወይም Hack ተደርገዋል።

🔰 የመጀመሪያው ኮምፒዩተር ወደ 2.5 ሜትር የሚጠጋ ቁመት ያለው ሲሆን ክብደቱ ወደ 30,000 ኪ.ግ. ይመዝናል።

🔰 NASA ውስጥ የInternet ፍጥነት በሰከንድ 90GB ነው።

🔰 በዓለም ትልቁ ሃርድ ድራይቭ 60TB SSD ነው።

🔰 Bluetooth ኖርዌይን እና ዴንማርክን አንድ ባደረገው ሃራልድ ብሉቱዝ በተባለ ንጉስ ተሰየመ ነው።

🔰 የጉግል መሥራቾች እ.ኤ.አ. በ1999 ጉግል ን በ1 ሚሊዮን ዶላር ለመሸጥ ፈቃደኞች ቢሆኑም Excite ግን አልተቀበላቸውም። ጉግል አሁን 527 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ አለው።

@ethiotec