🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስልካችን ላይ ያሉት ፋይሎች(message,music,photo,video,apps,contact....) በድንገት ቢጠፉ ወይም ስልካችን format ቢደረግ የምንፈልገው ፋይል ሊኖረን ይችላል።
.......የጠፋውን ፋይል እንደገና ወደ ስልካችን የምንመልስበት መንገድ አንደኛው #Android_Data_Recovery በመጠቀም ነው።
.
.
.
.
.
Share ማድረጋቹን እንዳትረሱ።
ስለ ትብብራቹ እናመሰግናለን ።
************************************
********** ➡️Join us⬅️ ************
************************************
********** @Ethiotec **************
******************************
ቴክሎኖጂ/ኮምፒውተር

#Android ስልክን ROOT የማረግ 3 ጥቅሞችን ልንገራችሁ

1. android mobile ን root ስታረጉ ማንኛውንም የ android system
modify ማረግ ትችላላችሁ። ይህም ES file explorer ን በመጫን
system ሙን modify ማድረግ ይችላሉ።
2. WiFi ን በስልካችን hack ማረግ እንችላለን። አብዛኛውን ጊዜ እንደምታዉቁት wifi hacking app root መደረግ ስለሚፈልጉ
አይሰሩም root ካረግን ግን ይሰራሉ:: አንደዚሁም የሌሎችን wifi
connection disable በተመሳሳይ wifi ማረግ ና hack ማድረግ
ይቸላል::
ለምሳሌ WifiKill
Netcut
3. ሌላው bloatware ን ከሰልካችን remove ማድረግ እንቸላለን። bloatware ምንላቸው ስልክ ውስጥ የሚገኙ ልናጠፈቸው የማንችል app ሲሆኑ ግን root ካረግን remove ማረግ እንችላለን።
@Ethiotec
Android Developer

👉We need an android UI developer using Java who have proven work experience, we will give you the designs of the pages you are goint to build

#software #Contractual #android

Brought to you by Freelance Ethiopia

#join @Ethiotec