ዛሬ የአዳዲስ አሪፍ application ይዤላቹ መጥቻለሁ። አፑ Search by image ይባላል። ከስሙ እንደምትረዱት ፎቶግራፍ በመስጠት የተለያዩ መረጃዎችን ከፎቶግራፍ ለማግኘት ይጠቅመናል። ማለትም ፎቶግራፉ ላይ ያለው ሰው ማን እንደ ሆነ ወይም ደም ፎቶግራፉን የተነሳበት ቦታ የት እንደሆነ ይናገራል
ከአምስት ሚሊዮን በላይ ዳውንሎዶች አሉት
አፑ የሚሰራዉ Google ላይ ካለው image recognition አልጎሪዝም ጋር አንድ አይነት ነው
#app@ethiotec