🇪thio ቴክ
3.65K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
ውድ የETHIO TECH ቻናል ተከታዮች ሰሞኑን ፖስት ሳላረግ እንደጠፋው ይገባኛል። በቅርቡ አሪፍ አሪፍ ነገሮች ለናንተ ይዤ እመጣለው ።

ለዛሬ ማሳያችሁ በጣም ተወዳጅ እና ምርጥ የሆነውን የ #Telegraph ነው። Telegraph ማለት እንደ #plus , Mobogram እይነት አፕ ነው ። #Mobogram እንደምናቀው ደህሞ ህግ ጥሷል በሚል ምክኒያት ከ ስራ ታግዷል። ታዲያ እሄ አፕ ከሌሎች ሚለየው
.
✅#ስልክ ቁጥር እንዳይታይ ለምንፈልገው ሰው መደበቅ እንችላለን

✅#ፕሮፋይል ፒክቸር እንዳይታይ ለምንፈልገው ሰው መደበቅ ይቻላል

✅ሜሴጅ አይተነው የ ታይቷል ምልክት #እንዳያሳይ ማድረግ ይቻላል

✅የምንፈልገውን ሰው በ #Pattern መቆለፍ ይቻላል

✅ከስልክ ቁጥር በተጨማሪ በ #ቦት ቶክን አካውንት መክፈት ይቻላል

✅ቮይስ ስንልክ ድምፅ #መቀየር ይቻላል

✅የምንፈልገውን ሰው #መደበቅ ይቻላል

✅Ghost mode እንዲሰራ ማድረግ ይቻላል

✅ከሌሎች አፖች ያሉት ነገሮች በሙሉ አሉ

አፑን 50 👍 ሳገኝ በዚህ ቻናል እለቀዋለሁ