@China Wushu in ethiopia
1.22K subscribers
975 photos
238 videos
46 files
39 links
ስለ ውሹ እስፖርት ምን ማወቅ ይፈልጋሉ

ስለ ውሹ ሥለ
ኩንጉፉ ማርሻል እርት
ሥለ ኪክ ቦክሥ
የክለቦች አድራሻ
ውድድሮች ቪድዮና ፎቶዎች በአይነት
ለማግኘት
እኛ ጋር ይጎብኙን
በመግባቶ ይደሰታሉ
ቴሌግራም open☞ @ethiowushu
ዩቱብ https://youtu.be/ZVkGHeaUkWg
Download Telegram
👍6
ሰላም የውሹ ቤተሰቦች

አሁን ላይ የገንዘብ አቅም እንደ መድከሙ የመግቢያ ትኬታችሁ ላይ ማሻሻያ ብታደርጉ እና ያወጣችሁትን ወጪ መሸፈን በሚያስችል ደረጃ ብታደርጉት ብዬ አሳስባለው

በዚህ ዘመን 30 እና 50 ብር ተራ ገንዘቦች ሆኖዋል እስቲ አስቡበት ለማለት ያህል ነው
👍7
✍2 መልዕክቶች፦
1)ዳኝነት ስልጠና ሰኞ ታህሳስ 14 በ4 ኪሎ ወወክማ ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ 3:00 ለስልጠናው የተመዘገቡ ሰልጣኞችን መረጃ ስጧቸው።
2)የስፖርት ህክምና ስልጠና ለስራአስፈፃሚና ንዑሳን ኮሚቴዎች፥ አሰልጣኞች፥ዳኞችና ረዳት አሰልጣኞች ሰኞ ታህሳስ14 በ4ኪሎ ወወክማ 2:30 ላይ ይጀመራል።
👍1
የኢትዮጵያ ዉሹ ፌዴሬሽን የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የዳን ፈተና ከታህሳስ 24-26/2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ብ/ክ/መ በሸገር ሲቲ ቡራዩ ከተማ የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን ተፈታኞች እንድትዘጋጁ እናሳስባለን ።
👍1
👍3
👍4
የማስተር ሙሀባ ሳኒ ምርቃት ተጋበዙ

በነገራችን ላይ በጣም ምርጥ ከምላቸው አሰልጣኞች መሀል ሲሆን መልካምና ቅን እራስ ወዳድ ያልሆነ ብዙ አሰልጣኞችን ያፈራ ነው

ስራውን አክባሪ ብዙ ታይታ ማያበዛ የሰው ስኬት ሚያስደስተው ተማሪዎችን ማይበድል አሰልጣኝ ነው

እንዲህ ያሉ ሲኒየር አሰልጣኞች ምርቃታቸውን በመታደም ልምድ መቅሰም አስፈላጊ ነው
👍12🥰5👏3
እኔ በግሌ የማስተር ሙሀባ ምርቃት መታደም ለምትፈልጉ 3 የዉሹ ተማሪዎች ትኬት እሰጣችሁዋለው በውስጥ አናግሩኝ
@ebro43
👍10👏1
👍4🔥2
የአዲስ አበባ ውሹ ፌዴሬሽን የሳንዳ ውድድር ሊያካሂድ የማጣሪያ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል

አሁን ላይ እስፖርቱ እየተነቃቃ በመሆኑ ጊዜው በሚፈጥነው ልክ ፌዴሬሽኑ ከዘመኑ ጋር ዘምኖ ጥሩ ውድድር አዘጋጅቶ በጥሩ ሁኔታ እንደ ሚያጠናቅቅ ተስፋ እናደርጋለን

ውድድር ሲታሰብ ብዙ ልፋት አለው
ፌዴሬሽኑ ለተወዳዳሪዎች እንዲሁም ለዳኞች ሚገባቸውን ጥሩ ክፍያ ለመክፈል አቅሙ ባይኖረውም ማርሻል አርቱን ለማሳደግ ሲባል እንዲህ ያሉ ዝግጅቶች መዘጋጀቱ መልካም ነው

አሰልጣኞች በግል ግል ያለውን የመገፋፋት ያለፈው ታሪክ ወደ ውድድር ቀይራችሁት ፉክክሩን በስራ እንደ ምታደርጉት እርግጠኞች ነን

የአዲስ አበባ ውሹ ፌዴሬሽን እና አዘጋጆች መልካም እድል እንዲገጥማችሁ ልባዊ ምኞታችን ነው ።

@ethiowushu
👍4🔥2