የ2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ እያካሄዱት ከሚገኙት አህጉራዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት የብልጽግና ፓርቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ነብዩ ስሁል ለልዑካን ቡድኑ ገለጻ አድርገዋል። ዋና ዳይሬክተሩ የፓርቲውን የአደረጃጀት፣ የፖለቲካና የሪፎርም ሥራዎች እንዲሁም በመደመር ፍልስፍና…
https://www.fanamc.com/archives/326034

👍10❤1
የፖለቲካ አመራሮች ወታደራዊ ስልጠና መውሰዳቸው የአመራር ብቃትን ያጎለብታል- ጄኔራል ይመር መኮነን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ አመራሮች የወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ ስልጠና መውሰዳቸው የአመራር ብቃትን ያጎለብታል አሉ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ጄኔራል ይመር መኮነን፡፡ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ዕጩ መኮንኖች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሲወስዱ የቆዩትን የወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ ስልጠና አጠናቅቀዋል፡፡ በሥልጠናው ማጠቃለያ ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና…
https://www.fanamc.com/archives/326037

❤10👍9😁1
የትግራይ ወጣት ከጦርነት ትርፍ እንደማይገኝ በመረዳቱ ለሰላም ፊቱን አዙሯል – ብርጋዴር ጄነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ወጣት ከጦርነት ትርፍ እንደማይገኝ በመረዳቱ እና ሰርቶ መቀየር የሚፈልግ በመሆኑ ለሰላም ፊቱን አዙሯል አሉ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥር)። ዋና ሥራ አስፈጻሚው በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም፣ መረጋጋትና ልማት እንዲሰፍን ለቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶና መልሶ ማቋቋም…
https://www.fanamc.com/archives/326042

❤12👍3👏1
ኢትዮጵያ ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ለምታደርገው ድርድር ተዘጋጅታለች – ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ8ኛው ዓለም ንግድ ድርጅት የሥራ ቡድን ስብሰባ ለምታደርገው የአባልነት ድርድር ተዘጋጅታለች አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ያስሚን ወሃብረቢ። 8ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) የሥራ ቡድን ስብሰባ ከጥቅምት 30 እስከ ህዳር 1 ቀን 2019 ዓ.ም በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ይካሄዳል። በዚሁ ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ የድርጅቱ አባል እንድትሆን…
https://www.fanamc.com/archives/326045

❤13👍2👏1
ሥልጠናው በአካላዊ፣ በአእምሯዊና በተግባር ዝግጁነት ረገድ አዲስ አቅም ያስጨበጠ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የወታደራዊ ሳይንስ ሥልጠናው በአካላዊ፣ በአእምሯዊና በተግባር ዝግጁነት ረገድ አዲስ አቅም ያስጨበጠ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ዕጩ መኮንኖች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሲወስዱ የቆዩትን የወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ ስልጠና አጠናቅቀዋል። ጌዲዮን ጢሞቲዮስ(ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት ፥ ስልጠናው ወታደራዊ ሳይንስን በተግባር…
https://www.fanamc.com/archives/326048

❤12😁7👏2
ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከምስራቅ አፍሪካ አነስተኛ መሣሪያዎች ማዕከል ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የምስራቅ አፍሪካ አነስተኛ መሣሪያዎች ማዕከል (RECSA) ዋና ጸሐፊ ሚስተር ዣን ፒየር ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከላከል፣ የናይሮቢ ፕሮቶኮል አፈፃፀምን ለማጠናከር እና የRECSA ኃላፊነቶችን ለማጎልበት ያለመ ነው። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ በዚሁ ወቅት ፥ ኢትዮጵያ…
https://www.fanamc.com/archives/326051

❤12👏1
ጉባኤው የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአፍሪካ ዘላቂ ልማት የበኩላቸውን እንዲወጡ ትልቅ ፋይዳ አለው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአህጉሪቱ ዘላቂ ልማትና የህዝቦች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የበኩላቸውን እንዲወጡ ትልቅ ፋይዳ አለው አሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ “ዕድገትን መምራት፤ ፖለቲካ ፓርቲዎች እንደ የአፍሪካ መጻኢ ኢኮኖሚ መሐንዲሶች” በሚል መሪ ሃሳብ 2ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ…
https://www.fanamc.com/archives/326054

❤13👍5👏1
አዳዲስ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎችን ያካተተው ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ግመታ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም የሀገሪቱን ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) ግመታን ወቅታዊ (GDP Rebasing) መደረጉን ይፋ አድርገዋል፡፡ ይህ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ግመታን መሠረተ-ዓመት የማሻሻል እና የመለካት ሥራ፣ በኢኮኖሚው የመለኪያ ሥርዓት ላይ የተደረገ ታሪካዊና ወቅታዊ እርምጃ…
https://www.fanamc.com/archives/326057

❤13👍6👏3
ግብፅ ለጥቅሟ ስትል በኢትዮጵያ ግድቦችን መገንባት አለባት -ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ ለራሷ ጥቅም ስትል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገነቡ ግድቦችን ጭምር አብራ መገንባት መቻል አለባት አሉ -የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገጹት ፥ የናይል ተፋሰስ ሀገራትን ትብብር ለማፍረስ ግብጾች እየሄዱበት ያለው መንገድ ኢትዮጵያን ይጎዳል ብለው በማሰብ…
https://www.fanamc.com/archives/326060

❤27👏5👍3🤬3
የሮናልዶ ስንብት
ኤክስትራ ታይም ስፖርት በፋና ፖድካስት
ከደቂቃዎች በኋላ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን
#ስፖርት_ፖድካስት
#ፖድካስት #ፋናፖድካስት #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanapodcast #fanadigitalmedia #fanamediacorporation #PoodkaastiiFaanaa #fanadigitalmedia فانا_عربي_بودكاست

የኒጀር ወታደራዊ ኤክስፐርቶች የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚየምን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኒጀር ወታደራዊ ኤክስፐርቶች የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ለወታደራዊ ኤክስፐርቶቹ አጠቃላይ የሙዚየሙን አሁናዊ ሁኔታ እና ቀጣይ ሊገነባ የታቀደውን ዘመናዊ ወታደራዊ ሙዚየም በተመለከተ ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ በሙዚየሙ የወታደራዊ ቤተ-መዛግብት እና ቤተ-መጽሐፍት መምሪያ ኃላፊ ኮሎኔል ተስፋዬ ታደሰ በዚህ ወቅት÷ በቀጣይ በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ስለመደረጉ ተናግረዋል። የኒጀር…
https://www.fanamc.com/archives/326066

❤7👍1
2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች አህጉራዊ ጉባኤ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በመካሄድ ላይ ነው። በአዲስ አበባ መካሄድ የጀመረው ይህ ጉባኤ “እድገትን ማስተዳደር፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአፍሪካ ኢኮኖሚ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ንድፍ አውጪዎች ናቸው” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች፣ የገዢና ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች፣ ሚኒስትሮችና…
https://www.fanamc.com/archives/326070

❤8🤔1
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በዚህ የዑለማዎች ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለን ጨምሮ ከሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች…
https://www.fanamc.com/archives/326075

👍2❤1
ማስታወቂያ
በሸሪዓ መርሆች ላይ የተመሠረተውን የሲንቄ ባንክ የተሟላና ዘርፈ ብዙ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት፣ ሲንቄ ኢህሳንን ይጠቀሙ!
ሲንቄ ኢህሳን — ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት!
#Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Ihsan

❤2
ከ144 ሺህ በላይ ደንበኞች ስማርት ቆጣሪ ተጠቃሚ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ144 ሺህ በላይ ደንበኞች ስማርት ቆጣሪ ተጠቃሚ ሆነዋል አለ የኢትዮዽያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት። የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ከተቋሙ ዘመናዊ የአሰራር ማሻሻያዎች መካከል አንዱ እና ዋናው በሀገሪቱ እየተተገበረ ያለውን የዘመናዊ ኤስ.ቲ.ኤስ ቆጣሪ ቴክኖሎጂ በሥፋት ለማዳረስ እየተሰራ ይገኛል፡፡…
https://www.fanamc.com/archives/326079

❤2👍1