Queen film production & casting agent
433 subscribers
1.01K photos
5 videos
37 links
®በ ማስታወቂ ስራ
®በ ፊልም ስራ
®በ ተከታታይ ድራማዎች
®በ ፍሽን ሾው
® በሙዚቃ ክሊፖች
®በ ሞዴሊ
® የተለያዩ ኤቨንትና ዌል.ካም ስራዎችን
® ለ ቢል ቦርድና ሲት ኮም ስራዎች
ከላይ በተጠቀሱት ሞያ ውስጥ ያላችሁና በዚህ ሞያ ውስጥ አብራችሁን መስራት እምትፈልጉ ሁሉ 24 ሰአት ባድራሻችን መልክት ብትልኩልን እናስተናግዳለን
@arsumay
Download Telegram
Job Title: ፊልም ድርሰት ፀሐፊ

Company: Zewd film production

Job Type: Part-Time

Description: ለዩቱዩብ ፊልም , ለሾርት ፊልም እንዲሁም ለዶክመንተሪ ተከታታይ እና ያለቀ ስክሪፕት ያላቸውንና አዳዲስ ፅሁፎችን ማዘጋጀት የሚፈልጉ ፀሐፊዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ። በመሆኑም ስክሪፕት ያላቹ ወይም የመፃፍ ችሎታ ያላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። inbox

#creative_design

From: @freelance_ethio