FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.23K photos
232 videos
1.65K links
Download Telegram
#ከ_2_ሚሊዮን_በላይ_ፈረስ_ማይልስ_ድጋፍ_ተደረገ

🚘 ፈረስ ትራንስፖርት ከመላው ውድ ቤተሰቦቹ ያሰባሰበውን #ከ_ሁለት_ሚሊዮን_በላይ የፈረስ ማይልስ ለሚመለከታቸው የበጎ አድራጎት ተቋማት አስረከበ።

#በሶስተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር ድጋፍ የተደረገላቸው ተቋማት

✅ መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 745,000 የፈረስ ማይልስ

✅ ለኩላሊት ህመምተኞች ዕጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት 565,000 የፈረስ ማይልስ

✅ የኢትዮጵያ ካንሠር አሶስየሽን ማህበር 260,000 የፈረስ ማይልስ

✅ የዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና የቤተሰብ በጎ አድራጎት የልማት ማህበር 150,000 የፈረስ ማይልስ

✅ ቢላሉል ሐበሺ የልማትና የመረዳጃ እድር 185,000 የፈረስ ማይልስ

✅ ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ 50,000 የፈረስ ማይልስ

✅ አቶ ዘላለም ዘገየ 50,000 የፈረስ ማይልስ

በዛሬው እለት በራዲሰን ብሉ ሆቴል በተዘጋጀው የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር ላይ ከየተቋማቱ ለመጡ ተወካዮቻቸው አስረክበናል።

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
👍70❤18🔥7👏6🥰1
#ሰው_ለመርዳት_ሰው_መሆን_በቂ_ነው❤️

#በሶስተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር #ከ 745,000 በላይ የፈረስ ማይልስ ከመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ያሰባሰበው #የሜቄዶንያ_የአረጋዊያንና የአእምሮ_ህሙማን_መርጃ_ማዕከል መስራች የሆኑት ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ድጋፍ ላደረጉት መልካምና ቅን የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበው በቀጣይም ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።🙏

👉ሜቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በአሁኑ ሰአት ከ 7,500 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ለዚሁ አላማ የሚሆን ባለ 10 ፎቅ ህንፃ በማስገንባት ላይ ይገኛል።

✅እንደተለመደው የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች መልካም ድጋፋችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ በአክብሮት እና በትህትና እንጠይቃለን።🙏

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👏53👍24❤9🥰4🤯2
#እናመሰግናለን ❤️🙏

👉 በሶስተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መረሀ ግብር ድጋፍ ከተደረገላቸው የበጎ አድራጎት ተቋማት መካከል:-

✅ የኢትዮጵያ የካንሰር አሶሴሽን ማህበር

✅ ቢላሉል ሐበሺ የልማትና የመረዳጃ እድር

✅ የኩላሊት ህመምተኞች የእጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት

✅ የዘውዲቱ መሸሻ የህፃናትና የቤተሰብ በጎ አድራጎት የልማት ማህበር

🙏 ድጋፍ ላደረጉት ቅንና ደግ የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች የምስጋናና የእውቅና የምስክር ወረቀት አበርክተዋል።

✨እኛም ለተሰጠን እውቅናና ምስጋና በመላው የፈረስ ትራንስፖርት ቤተሰቦች ስም ከልብ እያመሰገንን ድጋፋችንም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው 🙏❤️

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍56❤17👏11🔥3🤔1
✨Together, we can make a difference!✨

👉Welcome to the 3rd round of the Feres miles donation program where we collected more than #2millions Feres miles from our beloved Feres transport families and donated it with love and kindness to help organizations that need our support. ❤️

✅We have been doing this before and today we are here to do it again with the help of our valued and kind Feres transport families.❤️

✨Bringing hope, and spreading love is the goal of this charity. Join hands with Feres Miles donation by simply donating from your Feres Miles and making a difference in the lives of those in need.

❤️We would like to thank each and everyone who is part of this Feres Miles donation for the help and support you have made.🙏

Thank You For Choosing Feres!🙏

#FeresAPP #FeresMiles #FeresFamily #DonationProgram #MilesForGood #AddisAbaba #Ethiopia
❤52👍31💯6🔥4🏆3
#ዛሬ_ለበጎ_ስራ_መልካም_ቀን_ነው❤️

🚘 በፈረስ ትራንስፖርት #የሶስተኛ_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ ፕሮግራም #ከ2_ሚሊዮን_በላይ የፈረስ ማይልስ በመሰብሰብ በዛሬው ዕለት መጠናቀቁን ተከትሎ #የአራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ  ልገሳ መርሀ ግብር በይፋ ተጀምሯል።

በአራተኛው ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር የተካተቱ የበጎ አድራጎት ተቋማት

✅ ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት

✅ ስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት

እነዚህ የበጎ አድራጎት ተቋማት #በአራተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ ልገሳ መርሀ ግብር ተሳታፊ የሚሆኑ ይሆናል ።

#ፈረስ_ቤተሰብ_ነው ❤️
#ፈረስ_ይለያል💯💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
❤48👍29🏆2🔥1👏1
#ለደህንነትዎ_ቅድሚያ_ይስጡ

🚗 ሁሌም ያዘዙት መኪና ትክክለኛ መሆኑን ታርጋ ቁጥሩን በማየት ያረጋግጡ!

✅ አጠራጣሪ ነገር ካጋጠመዎት ወደ ፈረስ የጥሪ ማዕከል 6090 በመደወል ያሳውቁ::

⚠️ የርስዎ ደህንነትዎት ከምንም በላይ ነው

የፈረስ መተግበሪያን አውርደው ይጠቀሙ!
👉 http://onelink.to/jzr2aq

#ፈረስ_ይለያል💯                                                                                         
#ፈረስ_ያደርሳል !🐎
👍62👌6👏5❤1🔥1
🎊 ይመልሱ ይሸለሙ!!

🏆 የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር ማን ናት?

🎁 ሸልማቶቹም ነፃ ፈረስ ዴሊቨሪ እና 1,000 ፈረስ ማይልስ !

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ
👉https://www.instagram.com/feresapps

#FeresApp #feresmiles #AFCON2024 #Africa #taxi #nearby #ETHIOPIA
👍71❤19👏3🔥1🥰1