FERES ፈረስ
22.7K subscribers
4.24K photos
233 videos
1.66K links
Download Telegram
#Are_you_a_corporate_company?
Are you looking for the best transport provider for your staff?
You can sign up #FERES_CORPORATE today and get high quality service.
Order with your own portal and get the detain of each trip. You can also get 24/7 service with dedicated line (9946) with professional call operators. @feresapps
@feresfans
#FERES #FERESCORPORATE #FERESMILES
#ፈረስ 🐎🐎🐎

#የከተማችን_ግርማ_ሞገስ 💯

✳️ እርስዎ ብቻ 📞6090 ላይ ይደውሉ እኛ በፍጥነት እናስተናግድዎታለን🙏

💬 በአጋጣሚ ሳይሆን በምክንያት የሚመርጡት ታማኝ አገልጋይዎት💯
@feresapps
@feresfans
#ፈረስ_የእናንተ_ነው!❤️
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎
#ጥቂት_ቀናት_ብቻ_ቀሩት‼️
ውድ ቤተሰቦቻችን #የሁለተኛው_ዙር የፈረስ ማይልስ የልገሳ መርሀ ግብር ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡ እርስዎም #የፈረስ_ማይልስዎትን ለበጎ አድራጎት ተቋማት በመለገስ ማህበራዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ ፡፡ 6090 📞 ይደውሉ
@feresapps
@feresfans
❤️❤️❤️🙏🙏🙏 #ፈረስ_ቤተሰብ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎
#ይመልሱ_ይሸለሙ

በፈረስ የተጓዙበትን ደረሰኝ ከ ኢሜልዎት ላይ ቢጠፋ እንደገና ለማግኘት ምን እናደርጋለን?
ትክክለኛውን ምላሽ ለሰጡ 4 ሰዎች እንሸልማለን::

1ኛ 1000 ፈረስ ማይልስ
2ኛ 10 GB ጥቅል
3ኛ 4 GB ጥቅል
4ኛ 1000 ደቂቃ ጥቅል

መተግበሪያውን በመጠቀም ከእያንዳንዱ ጉዞ የፈረስ ማይልስ ይሰብስቡ።
ሊንኩን ተጭነው መተግበሪያውን ያውርዱ!
http://onelink.to/dswqks

#ፈረስ_የእናንተ_ነው!❤️
#ፈረስ_ያደርሳል!🐎🐎🐎 6090 📞 ይደውሉ
ሊንኩን ተጭነው በፌስቡክ ገፃችን በመግባት ምላሽዎትን ይስጡ!

Facebook:- https://www.facebook.com/FeresApps/
❤1
ከአጭበርባሪዎች ራሳችሁን ጠብቁ!❌❌❌‼️‼️‼️‼️
============
አንዳንድ አጭበርባሪዎች የፈረስ ትራንስፖርትን ስምና አርማ በመጠቀም ሽልማት ይላክላችኋል የሚጥር ኮድ ላኩልን በማለት ለማጭበርበር እየሞከሩ ስለሆነ በፈረስ በኩል ማንኛውም ጥሪ በ6090 የስልክ መስመራችን ላይ በመደወል ማጣራት ይችላሉ፡፡ድርጅታችን ጉዳዩን በህግ እየተከታተለ ሲሆን ማህበረሰባችን በነዚህ አጭበርባሪዎች እንዳይታለል ሪፖርት በማድረግና ለሌሎችም #ሼር መልዕክቱን ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን፡፡
#ሼር #ሼር #ሼር #ሼር
#ፈረስ_ያደርሳል !
#መልካም_ቀን !
በቀላሉ 6090 📞 ላይ በመደወል ካሰቡበት ፈጥነው ይድረሱ!
#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
Never stop learning, because life never stops teaching. Unknown Call 📞 6090 https://lnkd.in/eMfBEHnR
👍1
#ያንብቡት🙏
❤️ብዙ_መልካም_ሰዎች_እንዳሉ_ያውቃሉ ❓
❤️መልካምነት ለራስ
አቶ ሰይፉ መኮንን የፈረስ ቤተሰብ #ፈረሰኛ ናቸው፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ማታ ለራሳቸው መድሃኒት ለመግዛት ከቤታቸው ወደ ውጭ ሌሊት 7 ሰዓት ላይ ይወጣሉ፤ ይሄኔ ነበር ሳያስቡት ከፈረስ ትራንስፖርት ጥሪ የገባላቸው፡፡ የደወሉት የፈረስ ቤተሰብ የቤተሰብ ኣባል ታሞባቸው ወደ ሆስፒታል መውሰድ ፈልገው ስለነበር ሁኔታውን #ለፈረሰኛው በድንጋጤ ውስጥ ሆነው ያስረዳሉ፡፡ ሁኔታውን የተረዱት አቶ ሰይፉ የራሳቸውን ጉዳይ ወደ ጎን በመተው ጥሪውን ተቀብለው ወደተባለው ስፍራ ያቀናሉ ፡፡ በአፋጣኝ የታመሙትን ቤተሰብ ጭነው ወደ ሆስፒታል ይወስዳሉ፡፡ ሆሰፒታል እንደደረሱም ህመምተኛዋን አውርደው ሆስፒታል ያስገባሉ፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን አቶ ሰይፉ በመረጋጋት ቤተሰቡን ለመራዳት የተቻላቸውን ጥረት ሁሉ ያደርጋሉ፡፡ ታዲያ በቤተሰባቸው መታመም ምክንያት ተደናግጠው በመቻኮል በቂ ገንዘብ ሳይዙ ከቤት የወጡት የፈረስ ቤተሰብ ጉዳዩን ለፈረሰኛው ለአቶ ሰይፉ ያስረዳሉ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር ያልጠበቁት ነገር የገጠማቸው፡፡ አቶ ሰይፉ ምንም እንኳን የልጆች አባት የቤተሰብ ሀላፊ ቢሆኑም ነገር ግን ምንም አይነት ክፍያ እንደማይፈልጉና እንዲሁም ከራሳቸው ተጨማሪ ገንዘብ ድጋፍ ያደርጋሉ፡፡ ይህንን ያዩት የፈረስ ቤተሰብ ለማመን ተቸግረው ግራ በመጋባት ስሜት ውስጥ ሆነው በቻሉት መጠን ፈረሰኛውን አቶ ሰይፈን ከልብ አመስግነው ይለያያሉ፡፡ ነገር ግን ጉዳዩ እጅግ በጣም ልባቸውን ስለነካው ወደ ፈረስ ትራንስፖርት ቢሮ በመደወል ጉዳዩን ለድርጅቱ ያሳውቃሉ፡፡ ድርጅቱም የጉዳዩን መልካምነትና ለሌሎችም አስተማሪነት በማየት በዛሬው እለት የፈረስ ቤተሰብ ደንበኛውንና #ፈረሰኛውን አቶ ሰይፉን በመጥራት በፈረስ ትራንስፖርት ስም የ5,000 የፈረስ ማይልስ ስጦታ አበርክቶላቸዋል🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አድዋ

"ከጥንትም ነው ከመሰረቱ

የፈረስ ዝና በአገልግሎቱ"🐎🐎🐎

በፈረስ ይጓዙ በኢ-ብር ይክፈሉ

#ሁሌም_ስለመረጡን_እናመሰግናለን!

#ኢብር #ፈረስ #ዘመናዊ_ክፍያ
#መልካም_የአድዋ_ድል_በዓል!!
እንኳን 126ኛውን የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#አድዋ #ፈረስ
ይመልሱ ይሸለሙ
#ይመልሱ_ያሸንፋ!
1000 የፈረስ ማይልስ ።
ሽልማትዎን ለማግኘት ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇
@feresapps
#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል!!
መልካም የ #አድዋ ድል በዓል!! @feresapps ፈረስ ያደርሳል !
❤1
#Enjoy_your_FERES_miles
When you order your #FERES with our app you will get free #FERES_miles.
Makes it easier than ever to order #FERES.
Download our app from Play Store and App Store 👇
http://onelink.to/jzr2aq
#FERES #FERESMILES #SAFEDRIVING
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ፈረስ_ይለያል🐎
የእርስዎና የቤተሰብዎት ታማኝ አገልጋይ
ፈረስን ስለመረጡ እናመሰግንዎታለን!🙏 📞 6090
የፈረስን መተግበሪያ ያውርዱ 👇👇👇
http://onelink.to/jzr2aq ቴሌግራም 👇👇👇 @feresapps
ፈረስ ያደርሳል !🐎
Follow our FERES LINKEDIN page where we will be sharing updates on Job openings and future insights.
Please follow us by clicking the link below and invite your friends to follow our pages as well!
https://lnkd.in/eMfBEHnR
❤1
#Win_a_book?
What are the seven habits of highly effective people? Answer and win the book.
Follow and share our page. 👇👇👇👇 https://lnkd.in/eMfBEHnR
#Feres
Happy Employee Appreciation Day!🎉🎉
Many thanks to all the wonderful employees who have always put in the best of their efforts and time to bring success to the company.
#FERES #EMPLOYEE #THANKYOU🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ፈረስ
ፈረስ ከጥንት ጀምሮ ታማኝ አገልጋይ ነው!
የበርካቶች የቤተሰብ ምርጫ ነው
እርስዎም በፈጣኑ ፈረስ ካሰቡበት ይድረሱ!
6090📞 ይደውሉ
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
Forwarded from FERES ፈረስ
#መልካም_ቀን !
በቀላሉ 6090 📞 ላይ በመደወል ካሰቡበት ፈጥነው ይድረሱ!
#ፈረስ_ለእናንተ_ነው!!!
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
👍1
#ለደህንነቴ_ቅድሚያ_እሰጣለው⚠️
#በፈረስ_አስጀምርልኝ!🙏
ሁሌም በፈረስ ስጎዝ ሰለፈረሰኛው #በቂ_መረጃ ስላለኝ ደህንነት ይሰማኛል!
ምርጫዬ ሁሌም ፈረስ ነው!❤️
ፈረስን ስለመረጡ እናመሰግንዎታለን!🙏 📞 6090
ፈረስ ይለያል💯💯
#ፈረስ ያደርሳል !🐎