GeezFonts
3.73K subscribers
1.24K photos
152 videos
37 files
655 links
Geezfonts
የኢትዮጵያውን መልከ ፊደላት ቤት

Other platforms:
tiktok.com/@geezfonts
instagram.com/geez.fonts
youtube.com/geezfonts

Have a question :
DM @yikunea or Call to 0901010314
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Microsoft has introduced Michelangelus, a serif typeface inspired by Michelangelo.


https://microsoft.design/articles/designing-michelangelus/
❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእጅ ጽሁፍህ ፎንት ቢሆንስ? 👀
የራስህን ፊደሎች ሳል። ወደ ፎንት ቀይር። በራስህ ጽሁፍ ተይብ።

Fidel Font Studio - በነጻ ጀምር።

ፎንትህን ስትፈጥር ውጤትህን አጋራ።
ሌላ ሰውም የራሱን እንዲሞክር አነሳሳ።
❤3
Forwarded from 
Fidel Font Generator ተጀምሯል! 🥳

ፊደሎችህን ጻፍ። እንደወደድከው አስተካክል። በራስህ ጽሁፍ ተይብ። የራስህን ፎንት ፍጠር።

ለመጀመር ዲዛይነር መሆንም ሆነ መለያ መክፈት አያስፈልግህም።
በነጻ ጀምር:
https://fonts.yikunoamlakayalew.com

የበለጠ የመፍጠር ነፃነት ለምትፈልጉ፦
Fidel Pro - 500 ብር፣ የአንድ ጊዜ ክፍያ።

ጥያቄ፦ የአንተ ፎንት ምን ይመስላል?

የመጀመሪያውን ፎንትህን ስትፈጥር ውጤትህን አጋራን። ጓደኞችህንም እንዲሞክሩ ጋብዝ። የFidel የፈጣሪዎች ማህበረሰብን አብረን እንገንባ።

Fidel Font Generator  ቻናል - ለሁሉም ክፍት
https://t.me/fidel_font_generator

Fidel Community Group - Fidel Pro ተጠቃሚዎች ብቻ
https://t.me/fidel_community

አስተያየት ወይም ጥያቴ ካላችሁ
https://t.me/fidel_font_generator?direct

#FidelFont #ፊደል #Amharic #EthiopicTypography #Fidel
❤5🔥1👏1
GeezFonts pinned a photo
Forwarded from 
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአንተ/ የአንቺ ፎንት ምን ይመስላል?

Fidel Font Generatorን ይሞክሩት
እጅ ጽሑፎን ወደ ፎንት ይቀይሩ !
❤4
Forwarded from 
የራስህን ፎንት ፍጠር
Fidel Font Generator
❤2
Forwarded from ሃሌሉያ አየለ 🧩
ድሮ የራሴን ፎንት በእጄ ነበር የምፅፍደ አሁን ግን እድሜ ለ ፊደል ፎንት ፕሪንትም ይደረጋል።
❤4
Forwarded from 
Designed & Copyright by Natanel G.
ለተለያዩ ስራዎች የሚያገለግል ኢትዮጵያዊ መልከ ፊደል!
ሁለት አይነት አቋቋም ያለው እንዲሁም አራት አራት ክብደቶች ያሉት!

Now available Premium font for purchase directly on Telegram!
መግዛት የምትፈልጉ አናግሩኝ @NatnaelGebeyehu

Channal NatnaelGN
❤2🔥2