🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
12.2K subscribers
2.91K photos
305 videos
70 files
8.07K links
ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።

✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼
👇🏾👇🏾👇🏾
@hamdquante

አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል
👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿
Download Telegram
ℹ️
ቅጥነትህ የሚያስደስትህ…………

➡️ዶክተርም ይሁን ሸይኽ ሲመክርህ አትሳቀቅም‼️



.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12👌3❤1
💥
ልዩ የዳዕዋ እና የኢጅቲማ ፕሮግራም💥



 🗓ዛሬ ቅዳሜ ከመግሪብ_ዒሻ


⭐️በትልቁ የሰለፍዮች መሰባሰቢያ
መስጂድ አል_ፉርቃን


🔈በታላቁ ሸይኽ
አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ


🔴ልዩ የዳዕዋ እና የኢጅቲማ ፕሮግራም ይደረጋል።


🔝በመሆኑም…………
    ሁላችሁም በጊዜ ተገኝታችሁ ትካፈሉ ዘንድ ከወዲሁ እናሳውቃለን!! 



⬇️
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21048
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍4👌1
▶️ተጀመረ
  
▶️ተጀመረ
   
▶️ ተጀመረ


📣ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።


© በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።

🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልغኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቀው።


⬇️⬇️⬇️
⬇️⬇️⬇️
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream=590883c75b536d8b9e
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👌3
✔️
ብዙ መቶ ሚልየን ህዝብ ወዳለባቸው ግዛቶች እስልምና የገባው;
    በሙስሊም ነጋዴዎች ስነምግባር ምክንያት ነበር!!

[ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ]





https://t.me/hamdquante/11132
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍37❤6👌5💯3
🔄
የሁለት ዓለም ሰዎች‼️


↗️አንዳንዱ ምን አልባት ብዙም ዕውቀት የሌለው ይሆናል። ሆኖም ግን ባወቀው ልክ በያዘው መንሐጅ ላይ ጠንካራ ነው። በደስታ ይሁን በትካዜ፤ በሰርግ ይሁን በለቅሶ፤ በሀብት ይሁን በድህነት፧ በየትኛውም ዓይነት የሕይወት መስመር ላይ ቢሆን ከመንሐጁ ንቅንቅ አይልም። ከያዘ ያዘ ነው ይፀናል።
  ይህንን ፅናቱ፣ ጥንካሬውና ቆራጥነቱ ያዩለት ሰዎች ምንም እንኳ በንግግሩ ወደ መንሐጅ ዳዕዋ በያደርግላቸውም፧ ሁኔታውን አይተው መንሐጅ ወደው ወደ ሱና ይገባሉ።


📉ሌላው ደግሞ እዩኝ እዩኝ የሚል፣ ባለ_ፂም፣ ባለ_ጀለቢያ ሰለፍይ ይሆናል፤ ደርስም ምናምን የሚል ይሆናል። ሆኖም ግን ልቡ የፀና አይደለምና የሚነፍሰው ነፋስ ሁሉ ይወዘውዘዋል። ቤት ሲገባ የሚከፍተው ፊልም ነው፤ ስልኩ ላይ የሚያደምጠው ዘፈን ነው፤ ከባዳ ሴት ጋ ሲነጋገርም ልቅ ነው፤ የሰለፍይ ወኔ የሚባል ነገር የሌለው ደመ ቀዝቃዛ ነው። ይህ ዓይነቱ እንኳንስ ሌላው ሊያስተካክል ይቅርና;
   የሚስቱ መንዘላዘል፣ የልጆቹ ኢማን መቀነስ፣ የቤተሰቦቹ ዐቂዳ መድከም ሰበቡ እሱ ይሆናል።
            [ከሸይኹ ሙሓደራ]



⬇️ ⬇️⬇️

https://t.me/hamdquante/11133
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍24❤15
▶️ተጀመረ
▶️ተጀመረ
▶️ተጀመረ‼️


📣ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ።

🎙ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።


🎤በታላቁ ሸይኽ
አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው።



🔔ቶሎ ገባ በሉና አዳምጡ‼️

🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM


⬇️ሙሀደራውን ለመከታተል⬇️

📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
✏️
የሰው ልጅ ሕይወት በድክመትና በጥንካሬ መሃል እንደሚቀያየረው ሁላ;
    የዳዕዋ እንቅስቃሴም እንዲሁ ድክመትና ጥንካሬ ይፈራረቅበታል።

    ሲደክምና ሲጠነክር የሚበጀውን መንገድ ይዞ ለማስኬድ ከዕውቀት በተጨማሪ ነገሮች የማየት ብስለት ይጠይቃል!!
  /አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ/





⬇️⬇️⬇️
https://t.me/hamdquante/11135
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18❤4
💥
🔝በአላህ ቤት ውስጥ
🔝ከአላህ ባሮች ጋ ተቀማምጠህ
🔝በአላህ መላኢካዎች ተከበህ
🔝የአላህ ንግግር መማማር
   ከዚህ የተሻለ የሙስሊም ምኞት ምንም የለም‼️


  /ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ መስጂድ አስ_ሱናህ//



⬇️⬇️⬇️

https://t.me/hamdquante/11136
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22❤7
✏️
የዛሬው ነሲሀማ እንትናን ነው የሚመለከተው!!


ከብዙ ነሲሀዎች እንዳንጠቀም የሚያደርገን ምክንያት፦
   ሸይኹም ይሁን ኡስታዙ ከሆነ ሙኻለፋ: ከሆነ ወንጀል ሲያስጠነቅቅ "ኢንሻ አላህ ማስተካከል አለብኝ" ብለን ራሳችን ከማከም ይልቅ……… "ይህማ እንትናን ነው የሚመለከተው" ብለን ነሲሀዎቹ …
……… ከሰሩት ወንጀል ይመለሱ አይመለሱ ለማናውቅ እንትናዎች እያከፋፈልን በወንጀል ደክርታ በገፍላ የጀዘበችዋ ነፍሳችን ረስተን እንወጣለን።

   ስለ ወንጀል ሲወራ =>ሱስ የሚጠቀመው ጓደኛህ እያሰብክ፤ ስለ ተሸቡህ ሲወራ =>ኳስ የሚደግፈው ጓደኛህ እያሰብክ፤ ስለ ማጭበርበር ሲወራ =>ነጋዴው ጎረቤትህ እያሰብክ፤ ስለ ምናምን ሲወራ =>እነ እንትና እያሰብክ "እንትናን ነው የሚመለከተው" ለማለት ከሆነ;
   ሲጀመር ሙሓደራው መምጣት የነበረባቸው እነ "እንትና" እንጂ አንተ አልነበርክም!!


   የምትሰማው ሙሓደራ ሁሉ "እንትና" የሚመለከት ከሆነ;
   አንተን የሚመለከት ነሲሀ የለምና ሙሓደራ መግባት ይቅርብህ!!

ምን እዚ ተናግረው ያናግራሉ




⬇️⬇️⬇️

https://t.me/hamdquante/11137
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍26❤20💯3🤝1
💡
መብራት ሲጠፋ ተበሳጭተን;
የጎረቤታችንም እንደጠፋ ስናውቅ የምንረጋጋ………

🚩ድንቅ የክፋት አምባሰደሮች ነን እኮ




https://t.me/hamdquante/11138
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌24❤13👍3💯2
🔼
ሙስሊሞች አስልምናን በሚኖሩበት ዘመን:
   የትኛውም ዘፋኝ ወደ ሙስሊሞች ግዛት መግባት አይፈቀድለትም ነበር፤

🔽አሁን ላይ ግን,
   አንድ ዘፋኝ ይመጣል ቢባል ከአዳራሹ አልፎ መንገዱን አጨናንቀው የሚሞሉት ሙስሊሞች ናቸው‼️

/አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ/



⬇️⬇️⬇️

https://t.me/hamdquante/11139
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍27❤7
🔝
በቀድሞው ዘመን…………
አንድ ምዕራባዊ እጮኛውን ማማለል ከፈለገ ፍቅሩን የሚገልፅላት የዐረብኛ ቃላት በመጠቀም ነበር። እሷም ዐረብኛውን ስትሰማለት በጣም የሰለጠነና ምሁር አድርጋ ታስበው ነበር።

🔽ዛሬ ላይ ግን…………
አንድ ሙስሊም እጮኛ ምናምን ብሎ ቢጃጃል የእሷን ቀልብ ለመሳብ የሚጥረው የእንግሊዝኛ ቃላቶች በመጠቀም ነው። እሷም እንግሊዝኛ ሲያወራ ከሰማችው የሰለጠነና ምሁር ይመስላታል።


💱ይህ የሆነበት ዋነኛው ምክንያት፦
  ሙስሊሞች እስልምናን ከመማር ርቀው እስልምናን መላበስ የበታችነት እየመሰላቸው ምዕራባዊያንን እንደ ሞዴል በመያዛቸው ነው።

/አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ/



⬇️⬇️⬇️

https://t.me/hamdquante/11140
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍26❤4💯1
✏️
ዱንያ ላይ ወንጀል ከመስራት ሐያእ የያዘው ሰው;
    የቂያማ ዕለተ  አላህ እሱን ከመቅጣት ሐያእ ይዘዋል‼️

/ኢማም ኢብኑል ቀይም/




https://t.me/hamdquante/11141
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤27👍9💯9
🔥
ከወንጀል መጥፎ ፋናዎች አንዱ…………
   ባሪያው አላህ ዘንድ ክብር እንዳይኖረው የተዋረደ እንዲሆን ያደርገዋል።

ምክንያቱም፦
   አላህ ዘንድ ክብር ያለው ሰው አላህ ይጠብቀዋል፤ አላህ የሚጠብቀው ሰው አላህን በሚያስቆጣ ተግባር ላይ ሊወድቅ አይተወውም‼️
           /ኢማም ኢብኑል ቀይም/




⬇️🔵📱🔵📱🔵📱🔵📱⬇️

https://t.me/hamdquante/11142
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤4
🍴
ሳንራብ አንበላም… ጠግበንም አንበላም!!

ስንወፍር ማለቴ ነው¡¡



.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝14❤7👌3
🔥
የማትሰግደዋ ከምታገባ የምትጠጣዋ ብታገባ……


   ታላቁ ምሁር ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦
    አንድ ወንድ ያጫት ሴት የማትሰግድ እንደሆነች እያወቀ ከሚያገባት;
   ያቺ ዝሙተኛዋ, ሌባዋ ወይም ኸምር የምትጠጣዋ ቢያገባ ይሻለዋል።

ምክንያቱም፦
   አጠቃላይ ዑለማዎች በተስማሙበት ሰላት የማትሰግድ የሆነችዋ ሴት ኸምር ከምትጠጣዋና ዝሙት ከምትሰራዋ ሴት የባሰች ሸረኛ ናት።
[جامع المسائل (١٤٢/٤)]


🚫ልብ በሉ…………
   ከማትሰግደዋ እነዚህ የምትፈፅመዋ ትሻላለች ሲባል የተጠቀሱ ወንጀሎችን ለማቅለል አይደለም። ነገር ግን ሰላት የማይሰግድ የሆነ ሰው ወንጀሉ ምን ያክል አፀያፊና የከፋ እንደሆነ ለመግለፅ ነው።


ምክንያቱም ⬇️ ⬇️ ⬇️
🔥ሰላት የማይሰግድ ሰው ካፊርነው🔥





https://t.me/hamdquante/11144
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤9
☝️
አብሮ ያቀማምጠን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤28
✏️
👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤4
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
✏️ 👇
✏️
ለሰው ልጆች ሁሉ ከጌታቸው የተላለፈ ትችትና ጥያቄ

📖{وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ كَانَ مِنَ الْجِنِّ فَفَسَقَ عَنْ أَمْرِ رَبِّهِ ۗ أَفَتَتَّخِذُونَهُ وَذُرِّيَّتَهُ أَوْلِيَاءَ مِن دُونِي وَهُمْ لَكُمْ عَدُوٌّ ۚ بِئْسَ لِلظَّالِمِينَ بَدَلًا}
   {ለመላእክትም ለኣደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (የሆነውን አስታውስ)፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፤ እብሊስ ብቻ ሲቀር፡፡ ከአጋንንት (ጎሳ) ነበር፡፡ ከጌታውም ትእዛዝ ወጣ፡፡ እርሱንና ዘሮቹን እነርሱ ለእናንተ ጠላቶች ሲሆኑ ከእኔ ሌላ ወዳጆች አድርጋችሁ ትይዛላችሁን ለበዳዮች ልዋጭነቱ ከፋ።}


አላህ እንዲህ እያለ ነው፦
    እናንተ የኣደም ልጆች ሆይ! አባታችሁ ኣደም ከሁሉም ፍጥረታት አክብሬ በእጄ ሰራሁት፤ ከዝያም ለተከበሩ መላኢካዎችና ለአጋንንቶች በአጠቃላይ ለኣደም አክብረው የከበሬታ ሱጁድ እንዲደፉለት አዘዝኳቸው፤ ሁሉም እሺ ብለውኝ ለኣደም ሲደፉለት እብሊስ ብቻ "ለኣደምማ አልደፋም" ብሎ ትዕዛዜን ተቃረነ። በዚህም ምክንያት እኔና እርሱ መሃል የዘላለም ጠላትነት ታወጀ።

አንተ የኣደም ልጅ ሆይ!!……………
    በዚህ መልኩ ለአንተ ሲባል: በአንተ ሰበብ ጠላት ለሆነኝ አካል እንዴት አንተ በጎን ሄደህ ትወዳጀዋለህ??
ይህ በጣም የሚያስገርም ነገር ነው።


   አንድ ንጉስ ቢኖርና ለዝያ ንጉስ ጠላት ቢኖረው: የንጉሱ ወዳጆች ሁሉ ለንጉሱ ጠላቶች ጠላት መሆን አለባቸው። ለንጉሱ ጠላቶች ወዳጅ ሆነው "ንጉስ ሆይ ወዳጅህ ነን" ቢሉት ማጭበርበር ነው የሚሆንባቸው።

የኣደም ልጆችና የእብሊስ ጉዳይ ግን ከዚህም የከፋ ነው!!
ምክንያቱም፦
1ኛ, ሸይጧን የአላህ ጠላት በመሆኑ ብቻ የኣደም ልጆች ሸይጧንን የጌታቸው ጠላት ነውና ጠላት አድርገው መያዝ ነበረባቸው!!

2ኛ, ሸይጧን የአላህ ጠላትነቱን ያወጀው አላህ {ለኣደም ስገዱ} ብሎ ባዘዘበት ጊዜ "ለኣደምማ አልሰግድም" በማለቱ ስለሆነ የጠላትነቱ ሰበብ ኣደም ነውና የኣደም ልጆች ሸይጧንን ጠላት አድርገው መያዝ ነበረባቸው!!

3ኛ, ሸይጧን የአላህ ብቻ ሳይሆን ለኣደም ልጆችም ጠላት ነው። ለአንተ ጥፋት እንጂ ምንም መልካም የማይመኝልህ ጠላት ጠላት አድርጎ መያዝ የጤነኛ አስተሳሰብ መርህ ነው!!


   የኣደም ልጆች ሸይጧንን ጠላት አድርገው ለመያዝ የሚያስገድዱ እነዚህ ሁሉ ምክንያቶች ከመኖራቸው ጋ;
   እነሱ ግን በጎን ከእብሊስ ጋ ተወዳጅተው ጌታቸውን ሲያምጹ……………
    "ኧረ ለምን??? እንዴት????" በሚል ትችት አላህ እየጠየቃቸው ነው።



⬇️⬇️⬇️

https://t.me/hamdquante/11147
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15👍6💯3