የሰው ልጅ ሕይወት በድክመትና በጥንካሬ መሃል እንደሚቀያየረው ሁላ;
የዳዕዋ እንቅስቃሴም እንዲሁ ድክመትና ጥንካሬ ይፈራረቅበታል።
ሲደክምና ሲጠነክር የሚበጀውን መንገድ ይዞ ለማስኬድ ከዕውቀት በተጨማሪ ነገሮች የማየት ብስለት ይጠይቃል!!
/አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ/
https://t.me/hamdquante/11135
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18❤4
ከዚህ የተሻለ የሙስሊም ምኞት ምንም የለም
/ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ መስጂድ አስ_ሱናህ//
https://t.me/hamdquante/11136
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22❤7
የዛሬው ነሲሀማ እንትናን ነው የሚመለከተው!!
ከብዙ ነሲሀዎች እንዳንጠቀም የሚያደርገን ምክንያት፦
ሸይኹም ይሁን ኡስታዙ ከሆነ ሙኻለፋ: ከሆነ ወንጀል ሲያስጠነቅቅ "ኢንሻ አላህ ማስተካከል አለብኝ" ብለን ራሳችን ከማከም ይልቅ……… "ይህማ እንትናን ነው የሚመለከተው" ብለን ነሲሀዎቹ …
……… ከሰሩት ወንጀል ይመለሱ አይመለሱ ለማናውቅ እንትናዎች እያከፋፈልን በወንጀል ደክርታ በገፍላ የጀዘበችዋ ነፍሳችን ረስተን እንወጣለን።
ስለ ወንጀል ሲወራ =>ሱስ የሚጠቀመው ጓደኛህ እያሰብክ፤ ስለ ተሸቡህ ሲወራ =>ኳስ የሚደግፈው ጓደኛህ እያሰብክ፤ ስለ ማጭበርበር ሲወራ =>ነጋዴው ጎረቤትህ እያሰብክ፤ ስለ ምናምን ሲወራ =>እነ እንትና እያሰብክ "እንትናን ነው የሚመለከተው" ለማለት ከሆነ;
ሲጀመር ሙሓደራው መምጣት የነበረባቸው እነ "እንትና" እንጂ አንተ አልነበርክም!!
የምትሰማው ሙሓደራ ሁሉ "እንትና" የሚመለከት ከሆነ;
አንተን የሚመለከት ነሲሀ የለምና ሙሓደራ መግባት ይቅርብህ!!
ምን እዚ ተናግረው ያናግራሉ
https://t.me/hamdquante/11137
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍26❤20💯3🤝1
ሙስሊሞች አስልምናን በሚኖሩበት ዘመን:
የትኛውም ዘፋኝ ወደ ሙስሊሞች ግዛት መግባት አይፈቀድለትም ነበር፤
አንድ ዘፋኝ ይመጣል ቢባል ከአዳራሹ አልፎ መንገዱን አጨናንቀው የሚሞሉት ሙስሊሞች ናቸው
/አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ/
https://t.me/hamdquante/11139
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍27❤7
በቀድሞው ዘመን…………
አንድ ምዕራባዊ እጮኛውን ማማለል ከፈለገ ፍቅሩን የሚገልፅላት የዐረብኛ ቃላት በመጠቀም ነበር። እሷም ዐረብኛውን ስትሰማለት በጣም የሰለጠነና ምሁር አድርጋ ታስበው ነበር።
አንድ ሙስሊም እጮኛ ምናምን ብሎ ቢጃጃል የእሷን ቀልብ ለመሳብ የሚጥረው የእንግሊዝኛ ቃላቶች በመጠቀም ነው። እሷም እንግሊዝኛ ሲያወራ ከሰማችው የሰለጠነና ምሁር ይመስላታል።
ሙስሊሞች እስልምናን ከመማር ርቀው እስልምናን መላበስ የበታችነት እየመሰላቸው ምዕራባዊያንን እንደ ሞዴል በመያዛቸው ነው።
/አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ/
https://t.me/hamdquante/11140
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍26❤4💯1
ዱንያ ላይ ወንጀል ከመስራት ሐያእ የያዘው ሰው;
የቂያማ ዕለተ አላህ እሱን ከመቅጣት ሐያእ ይዘዋል
/ኢማም ኢብኑል ቀይም/
https://t.me/hamdquante/11141
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤27👍9💯9
ከወንጀል መጥፎ ፋናዎች አንዱ…………
ባሪያው አላህ ዘንድ ክብር እንዳይኖረው የተዋረደ እንዲሆን ያደርገዋል።
ምክንያቱም፦
አላህ ዘንድ ክብር ያለው ሰው አላህ ይጠብቀዋል፤ አላህ የሚጠብቀው ሰው አላህን በሚያስቆጣ ተግባር ላይ ሊወድቅ አይተወውም
/ኢማም ኢብኑል ቀይም/
https://t.me/hamdquante/11142
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤4
ሳንራብ አንበላም… ጠግበንም አንበላም!!
ስንወፍር ማለቴ ነው¡¡
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝14❤7👌3
የማትሰግደዋ ከምታገባ የምትጠጣዋ ብታገባ……
ታላቁ ምሁር ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦
አንድ ወንድ ያጫት ሴት የማትሰግድ እንደሆነች እያወቀ ከሚያገባት;
ያቺ ዝሙተኛዋ, ሌባዋ ወይም ኸምር የምትጠጣዋ ቢያገባ ይሻለዋል።
ምክንያቱም፦
አጠቃላይ ዑለማዎች በተስማሙበት ሰላት የማትሰግድ የሆነችዋ ሴት ኸምር ከምትጠጣዋና ዝሙት ከምትሰራዋ ሴት የባሰች ሸረኛ ናት።
[جامع المسائل (١٤٢/٤)]
ከማትሰግደዋ እነዚህ የምትፈፅመዋ ትሻላለች ሲባል የተጠቀሱ ወንጀሎችን ለማቅለል አይደለም። ነገር ግን ሰላት የማይሰግድ የሆነ ሰው ወንጀሉ ምን ያክል አፀያፊና የከፋ እንደሆነ ለመግለፅ ነው።
ምክንያቱም
https://t.me/hamdquante/11144
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤9
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤28
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
ለሰው ልጆች ሁሉ ከጌታቸው የተላለፈ ትችትና ጥያቄ
{ለመላእክትም ለኣደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (የሆነውን አስታውስ)፡፡ ወዲያውም ሰገዱ፤ እብሊስ ብቻ ሲቀር፡፡ ከአጋንንት (ጎሳ) ነበር፡፡ ከጌታውም ትእዛዝ ወጣ፡፡ እርሱንና ዘሮቹን እነርሱ ለእናንተ ጠላቶች ሲሆኑ ከእኔ ሌላ ወዳጆች አድርጋችሁ ትይዛላችሁን ለበዳዮች ልዋጭነቱ ከፋ።}
አላህ እንዲህ እያለ ነው፦
እናንተ የኣደም ልጆች ሆይ! አባታችሁ ኣደም ከሁሉም ፍጥረታት አክብሬ በእጄ ሰራሁት፤ ከዝያም ለተከበሩ መላኢካዎችና ለአጋንንቶች በአጠቃላይ ለኣደም አክብረው የከበሬታ ሱጁድ እንዲደፉለት አዘዝኳቸው፤ ሁሉም እሺ ብለውኝ ለኣደም ሲደፉለት እብሊስ ብቻ "ለኣደምማ አልደፋም" ብሎ ትዕዛዜን ተቃረነ። በዚህም ምክንያት እኔና እርሱ መሃል የዘላለም ጠላትነት ታወጀ።
አንተ የኣደም ልጅ ሆይ!!……………
በዚህ መልኩ ለአንተ ሲባል: በአንተ ሰበብ ጠላት ለሆነኝ አካል እንዴት አንተ በጎን ሄደህ ትወዳጀዋለህ??
ይህ በጣም የሚያስገርም ነገር ነው።
አንድ ንጉስ ቢኖርና ለዝያ ንጉስ ጠላት ቢኖረው: የንጉሱ ወዳጆች ሁሉ ለንጉሱ ጠላቶች ጠላት መሆን አለባቸው። ለንጉሱ ጠላቶች ወዳጅ ሆነው "ንጉስ ሆይ ወዳጅህ ነን" ቢሉት ማጭበርበር ነው የሚሆንባቸው።
የኣደም ልጆችና የእብሊስ ጉዳይ ግን ከዚህም የከፋ ነው!!
ምክንያቱም፦
1ኛ, ሸይጧን የአላህ ጠላት በመሆኑ ብቻ የኣደም ልጆች ሸይጧንን የጌታቸው ጠላት ነውና ጠላት አድርገው መያዝ ነበረባቸው!!
2ኛ, ሸይጧን የአላህ ጠላትነቱን ያወጀው አላህ {ለኣደም ስገዱ} ብሎ ባዘዘበት ጊዜ "ለኣደምማ አልሰግድም" በማለቱ ስለሆነ የጠላትነቱ ሰበብ ኣደም ነውና የኣደም ልጆች ሸይጧንን ጠላት አድርገው መያዝ ነበረባቸው!!
3ኛ, ሸይጧን የአላህ ብቻ ሳይሆን ለኣደም ልጆችም ጠላት ነው። ለአንተ ጥፋት እንጂ ምንም መልካም የማይመኝልህ ጠላት ጠላት አድርጎ መያዝ የጤነኛ አስተሳሰብ መርህ ነው!!
የኣደም ልጆች ሸይጧንን ጠላት አድርገው ለመያዝ የሚያስገድዱ እነዚህ ሁሉ ምክንያቶች ከመኖራቸው ጋ;
እነሱ ግን በጎን ከእብሊስ ጋ ተወዳጅተው ጌታቸውን ሲያምጹ……………
"ኧረ ለምን??? እንዴት????" በሚል ትችት አላህ እየጠየቃቸው ነው።
https://t.me/hamdquante/11147
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15👍6💯3
Forwarded from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
የሁሉም ልብ አንኳኩተው እንዴት ማስከፈት እንዳለባቸው አላህ አሳውቋቸዋልና ይለያሉ!!
ከፈጅር ሰላት በኋላ በአላህ ፍቃድ ወደ አንዋር መስጂድ ያቀናሉ!!
ጠዋት አንዋር እንድትገኙ በክብር ተጋብዛችኋል
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21097
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6❤5
ኸምር የጠጣበትን ሳይከፍል የሞተ ሰው የቂያማ ዕለት ለኸምር ሻጩ ሐቁን ይመልሳል ወይ
ኸምር ሻጩንስ የቂያማ ይህንን አጀንዳ የመክፈት ድፍረት ይኖረዋል ወይ
ከቻላችሁ ዓሊም ጠይቃችሁ አሳውቁን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13❤6
Forwarded from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው።
🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM
ሙሀደራውን ለመከታተል
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية
↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው።
👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇
↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot
↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው።
👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇
↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot
❤6👌3
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
✍ 👇 .
አስገራሚው የትዳር ጉዞ
ከኻዲም ሚስትነት…… እስከ ነብይ ልዕልትነት
ዘይድ ኢብኑ ሓሪሳ በልጅነቱ ነበር ከእናቱ ተነጥቆ በመካ ገበያ በባርነት የተሸጠው። አላህ ለወሰነለት ቦታ ሊደርስ በባርነት የገዛችው አንጋፋዋ ሰሓብይ ኡሙል ሙእሚኒን ኸዲጃ ቢንት ሑወይሊድ ነበረች።
ኸድጃም ለረሱልﷺ በጉዳያቸው ላይ እንዲቆምና እንዲኻድማቸው ብላ በስጦታ መልክ አበረከተችላቸው።
በዚህ መልኩ ወደ ረሱልﷺ እጅ የደረሰው ዘይድ ነብዩﷺ በጣም ያቀርቡት፣ ይወዱትና ያከብሩት ነበር። በዚሁ ውዴታቸው ከባርነት ነፃ አውጥተው ነፃነቱን አወጁለት።
ዘይድ በረሱልﷺ እጅ ነፃ ከተባለ በኋላ ረሱልﷺ ሌላም ስጦታ ሊያበረክቱለት አሰቡ።
ወደ አክስታቸው አሚማ ቤት በማቅናት: «አክስቴ ሆይ ልጅሽ ዘይነብን ለማጨት ነው የመጣሁት» አሏት። የዘይነብ እናት በደስታ ጩቤ ልትረግጥ ደረሰች [ረሱልﷺ ልጇን የሚያጯት ለራሳቸው መስሏት]። አስከትለው «ዘይነብ የፈለኳት ግን ለራሴ አይደለም: ይልቁንስ ኻዲሜ ለነበረው ለዘይድ ነው» አሏት።
የረሱልﷺ አክስት አሚማ ወደ ልጇ በመሄድ: "ልጄ ሆይ! የአላህ መልእክተኛﷺ ሊያጩሽ መጥተዋል" አለቻት። ዘይነብም በሰማችው ነገር ደስታዋን መቆጣጠር አቃታት [ረሱልﷺ የፈለጓት ለራሳቸው መስሏት]። አሚማ አስከትላ "ረሱልﷺ ያጩሽ ግን ለራሳቸው ሳይሆን ባሪያቸው ለነበረው ለዘይድ ነው" አለቻት።
ታላቋ ሰሓብይ ዘይነብ ቢንት ጀሕሽ ቀጥታ ወደ ረሱልﷺ በመሄድ;
"አንቱ የአላህ ነብይ ሆይ! እውነት ዘይድን ለእኔ ወደውልኛልን?? እኔ እንደሆንኩ ለራሴ አልወደውም፤ እርሶ ከወደዱልኝ ግን አገባዋለሁ" አለቻቸው።
ረሱልﷺ : «እንዴታ! እኔማ ወድጄልሻለሁ» አሏት። ቀጥታ ኒካሕ ታሰረላቸውና ዘይድና ዘይነብ ተጋቡ።
ሆኖም ግን የአላህ ውሳኔ ሆነና የዘይድና የዘይነብ ጋብቻ ብዙም መቆየት አልቻለም። በሁለታቸው አለመግባባት ጭቅጭቅ በዛ። ዘይድ ዘይነብን ፈትቶ እንዲለያዩ እንደሚፈልግ ለረሱልﷺ በተደጋጋሚ ቢነግራቸውም: እሳቸው ግን «አላህን ፈርተህ ሰብር አድርገህ ያዛት» እያሉ ይመክሩታል። በመጨረሻም ምንም ሳይስማሙ ቀርተው በሰላማዊ ፍቺ ተለያዩ።
{…ዘይድም ከእሷ ጉዳዩ በጨረሰ (በፈታት) ጊዜ እሷ ለአንተ ዳርንህ…}
ብሎ አላህ ከሰባት ሰማያት በላይ ቁርኣኑን አወረደው።
በዚህም ዘይነብ ቢንት ጀሕሽ የረሱልﷺ ባለቤት ሆና አረፈችው።
ዘይነብ ቢንት ጀሕሽ ፍላጎቷ ያልነበረ ቢሆንም እንኳ ረሱልﷺ የወደዱላት ወዳ ትዕዛዛቸው በመቀበሏ ዱንያ ላይ ያገኘቻቸው ሦሥት ታላላቅ ስኬቶች
ከታሪኩ የምንማረው ትልቁ ነገር;
አንድ ሰው ምንም እንኳ ስሜቱን ቢቃረንበትም የረሱልﷺ ትዕዛዝ ሁል ጊዜ ተፈፃሚ ማድረግ አለበት።
ምክንያቱም፦
የዱንያም ይሁን የአኼራ ስኬት የሚገኘው የረሱልﷺ ትዕዛዝ በመከተል ብቻና ብቻ ነው።
/ከሸይኽ ዐብዱል ገንይ ሙሓደራ/
https://t.me/hamdquante/11153
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤37👍23👌3
ከዕለታት በአንዱ ቀን ረሱልﷺ መስጂድ ውስጥ ሰላት አሰግደው ከጨረሱ በኋላ የሆነ መልእክት ለማስተላለፍ ወደ ሰሓቦች ዞሩ። ሰሓቦቹ ወደ ረሱልﷺ ለመቅረብና ወደ ፊት ጠጋ ብለው ለመስማት ሲንቀሳቀሱ: ነብዩﷺ «✋እዛው ባላችሁበት ተቀመጡ» አሏቸው።
"ነብዩﷺ ባላችሁበት ተቀመጡ ካሉማ መቀመጥ አለብኝ" ብሎ እዛው የነበረበት ቦታ ላይ ቁጭ አለ።
ከጥቅምት
አሁኑኑ ደውላችሁ ቦታ ያዙ
https://t.me/Yelemlem_travel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
✈️ የለምለም ትራቭል ✈️
✅ የለምለም ትራቭል ⤵️
🤝 ቪዛ ... ትኬት ... ሆቴል እና በወሳኝ ሰዓት ላይ ወሳኝ እና አስፈላጊ የዑምራ ፓኬጆችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናዘጋጃለን።
✈ https://t.me/Yelemlem_travel
🤝 ቪዛ ... ትኬት ... ሆቴል እና በወሳኝ ሰዓት ላይ ወሳኝ እና አስፈላጊ የዑምራ ፓኬጆችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናዘጋጃለን።
✈ https://t.me/Yelemlem_travel
❤10👍5👌4