ምኑ እንደሚያስደስታችሁ አይገባኝም!!
ብዙ ጊዜ ለዳዕዋ የመጡ መሻኢኾች እዚህ ስላለው ዳዕዋ ሲናገሩ;
"ብዙ ሀገራት ዞረናል: ዓለም ላይ እንደዚህ ያለ ጠንካራና ሰፊ ዳዕዋ ዐይተን አናውቅም" ይላሉ። እነርሱ ሌላ ቦታ ያላዩትን እዚህ በማየታቸው የተሰማቸው ደስታ ነው የሚገልፁት። እናንተ ግን ይህንን ስትሰሙ ምኑ እንደሚያስደስታችሁ አይገባኝም።
ምክንያቱም፦
"የዚህ ሀገር ዳዕዋ" ሲባል የዚህ ሀገር ሰለፍዮችን ነው የሚፈለግበት። "የዚህ ሀገር ሰለፍዮች" ሲባል እኔና አንተ ነን የምንፈለግበት። እኔና አንተ ምን ዓይነቶች እንደሆንን እኔና አንተው እናውቃለን።
የሆነው ሆኖ……………
እኔ ደስ ሊለኝ የሚችለው "ዓለም ላይ እዚህ ካለው የሚሻሉ እጅግ በጣም ጠንካራ የሆኑ ብዙ ዳዕዋዎች አሉ" ቢባል ነበር።
ምክንያቱም፦
የእኛው እንዳለ ሆኖ ሌሎች ሀገሮች ላይ እዚህ ካለው የተሻሉ ብዙ ዳዕዋዎች መኖራቸው ቢነገረኝ እንደ አንድ ሰለፍይ እደሰታለሁ።
በዓለም ላይ በሙስሊም ሀገሮች ጨምሮ ያሉ ዳዕዋዎች ከእኛው ያነሱ ከሆኑ ግን ይህ እጅግ በጣም የሚያሳዝንና ልብ የሚሰብር እንጂ የሚያስደስት ዜና አይመስለኝም።
ወይስ እኔ ያልተረዳሁት ነገር አለ??????
https://t.me/hamdquante/11198
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19❤6👌1
ሷሊሕ የሆነ ሰውና አመፀኛ የሆነ ሰው በፍጹም ሊጎዳኙ አይችሉም!!
ሷሊሕ የሆነው ከአቋሙ ዝቅ ብሎ
ወይም
አመፅ ላይ የነበረው ተውበት አድርጎ ተሻሸሎ ከሆነ እንጂ የሁለቱ ልብ ተስማምቶ አንድ ላይ ሊቀጥሉ አይችሉም።
/ሸይኽ ሙሐመድ አል_አንሲ/
🫵ሁሌም ጓደኛህን ተመልከት;
ወደድክም ጠላህም በእሱ ትመዘናለህ!!
https://t.me/hamdquante/11199
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍9👌2💯1🤝1
🇪🇹
What country is thi's???
ተኩስ፣ ፍንዳታ፣ ውጊያ ምናምን ያለው፧ መቀሌ፣ ውቅሮ አዲግራት ምናምን;
መብራት የሚጠፋው የሚጨልመው ዓለም ባንክ፣ ስልጤ ሰፈር፣ ቤተል ምናምን¡¡
https://t.me/hamdquante/11200
What country is thi's???
ተኩስ፣ ፍንዳታ፣ ውጊያ ምናምን ያለው፧ መቀሌ፣ ውቅሮ አዲግራት ምናምን;
መብራት የሚጠፋው የሚጨልመው ዓለም ባንክ፣ ስልጤ ሰፈር፣ ቤተል ምናምን¡¡
https://t.me/hamdquante/11200
👍21❤5💯2
ሸይኹ ፉርቃን ላይ ካወሱት……………
በሆነ ሀገር አንዷ የፍርድ ቤት ዳኛ ተደርጋ ተሾመች። ከዕለታት በአንዱ ቀን ሁለት ተሟጋቾች ተካሰው ከፊቷ ይቆማሉ። በህጉ መሠረት ከሳሽ ተከሳሽ አድርሶብኛል የሚለውን በደል መዘርዘር ይጀምራል።
"እንዲህ አደረገኝ፣ እንዲህ ሰራኝ፣ እንዲህ ምናምን፣ እንዲህ ምናምን" እያለ ሲዘረዝር;
ዳኛዋ አልቻለችም ተንሰቅስቃ ማልቀስ ጀመረች። የቅርብ ዘመድዋ የሞተባት ይመስል ስቅ…… ስቅ……… እያለች ማልቀስ
አስበኸዋል??………
ችሎት ላይ ከሳሽ ብሶቱን ሲዘረዝር ዳኛዋ ገና የተከሳሹ ምላሽ ሳትሰማ ስታለቅስ???
ወድያው የሀገሩ መንግስት ከቦታዋ አስነሳትና ለቦታው የሚመጥን ጠንካራ ሰው ቀየረባት።
https://t.me/hamdquante/11201
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌26❤11👍2
ኢማን በልብ ነው ሆኖም……………
ኢማን በልብ ነው፧ ሆኖም ባህሪህ ኢማንህ ይገለፃል!!
ኢማን በልብ ነው፧ ሆኖም አለባበስህ ኢማንህ ይገልፀል!!
ኢማን በልብ ነው፧ ሆኖም አነጋገርህ ኢማንህ ይገልፀል!!
ኢማን በልብ ነው፧ ሆኖም የስልክህ ጥሪ ኢማንህ ይገልፃል!!
ኢማን በልብ ነው፧ ሆኖም የስልክህ wallpaper ኢማንህ ይገልፃል!!
ኢማን በልብ ነው፧ ሆኖም የፕሮፋይል ስቶሪህ ኢማንህ ይገልፃል!!
እንደ አደራ ዕቃ ልብ ውስጥ ተቀምጦ ውጫዊ አካሎች የፈለጉትን ቢሰሩ እሱ የማይነቃነቅ ቁስ ነው ማለት አይደለም።
መሠረቱ፣ ማረፊያው፣ መርጊያው፣ መቆጣጠሪያው ልብ ውስጥ ነው ማለት ነው።
ውጫዊ አካሎች የሚያደርጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ውስጥ ባለው ትዕዛዝ ነው። ልብህ ውስጥ ያለው ኢማን ከሆነ ገፅታ በኢማን ይመሰክራል።
https://t.me/hamdquante/11203
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍20❤12💯4
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
🇪🇹 What country is thi's??? ተኩስ፣ ፍንዳታ፣ ውጊያ ምናምን ያለው፧ መቀሌ፣ ውቅሮ አዲግራት ምናምን; መብራት የሚጠፋው የሚጨልመው ዓለም ባንክ፣ ስልጤ ሰፈር፣ ቤተል ምናምን¡¡ https://t.me/hamdquante/11200
መብራቱ በዚሁ ከቀጠለ………
የዳዕዋ ፕርግራም ሲኖር በቻናል ከመልቀቅ ይልቅ እንደ ዕድር ጡሩንባ ነፊ…… በየቂያሱ እየዞሩ መጣራቱ አዋጭ ሳይሆን አይቀርም።
እኔ እምለው ግን…………
https://t.me/hamdquante/11205
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32❤6👌2✍1
Forwarded from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
አቡ ዐብዱላህ ሙሐመድ አል_አንሲ አላህ ይጠብቃቸው።
🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية
↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው።
👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇
↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot
↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው።
👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇
↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot
👍4❤1
ስለ ዱንያ እና አኼራ ምንነት ከማንም በበለጠ ጠንቅቀው የሚያውቁት ነብያቶች ናቸው።
የትኛውም ነብይ አጀሉ በደረሰ ጊዜ መለከል መውት መጥቶ ሩሑን ከጀሰዱ ከመለየቱ በፊት "ዱንያ ላይ ከመቆየትና ወደ አኼራ ከመሻገር" የቱ እንደሚመርጥ እንዲያስመርጠው ከጌታው ይታዘዛል።
ከዱንያ መጠቃቀሚያ እና ከአኼራ የቱ እንደሚመርጥ ምርጫ ቀርቦለት ዱንያን የመረጠ አንድም ነብይ የለም!!
ዱንያ ላይ የመቆየት ዋነኛው ግብ ለአኼራ ለመሰነቅ ነው!!
https://t.me/hamdquante/11207
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21❤6👌6💯2
ተውበት የዕድሜ ልክ ስራ ነው
በሕይወት እስካለህ ድረስ ሁሌም ተውበት ታደርጋለህ። አንዴ ቶብተህ አብቅቷል የሚባል ነገር የለም። ዛሬ ካጠፋህ ዛሬ ተውበት ታደርጋለህ፤ ነገ ብታጠፋ ነገም ተውበት ታደርጋለህ!!
በዚሁ መልኩ ይቀጥላል!!
/ከሸይኽ ሙሓደራ/
https://t.me/hamdquante/11208
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍26❤8
መሻኢኾች የሚመጡት ለጉብኝት ሳይሆን ለለውጥ ነው
የአካላችን ሁሉ ንጉስ የሆነው ልባችን ሊያክሙንና የሁልጊዜ ምኞታችን የሆነውን ጀነት መንገዱ በይበልጥ ሊጠቁሙን ብዙ ሀገራት አቋርጠው በሚመጡ ዑለማዎች መጠቀም የማንችልና በቸልታ የምናሳልፍ ከሆንን፧ ምን አልባትም በዚህ ሰበብ ሌሎች ፀጋዎችንም እንዳናጣ የሚያሰጋ ትልቅ ገፍላ ነው።
🤲አላህ ይወፍቀን🤲
🖊ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!!
https://t.me/hamdquante/11209
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18❤12💯9👌1
🕋 ✅ ልዩ የዑምራ ፓኬጅ🎁 ✅
🎙 11ኛውን ዙር የሚመራው ኡስታዝ
💥 surprise . ነው🎉
ሁለት ጁመአዎችን በሁለቱ ሐረሞች
ልብህ በተውባ፣
ገላህ በዘምዘም፣
🚨 ሩሕህም በሐረመይን ተረጋግቶ፤
ከዱንያ ጭንቀቶች ለጥቂት ቀናት ተላቀህ፣የዱንያና የአኺራ ሐጃህን ለሰሚው እና ለአዛኙ ጌታህ የምታቀርብበት ውብ አጋጣሚ
➡️ 🎓 የተለያዩ ታሪካዊ ቦታዎች ዝያራ
➡️ ✈ የደርሶ መልስ የአየር ትኬት
➡️ 🎓 የባስ ትራንስፖርት
➡️ 💳 አመታዊ የዑምራ ቪዛ
➡️ 🎓 የሆቴል ክፍያ
➡️ 🎁 አጠቃላይ የዑምራ ጉዞውን ያካተተ ልዩ ፓኬጅ ተዘጋጅቷል
ጥቅምት2⃣ 6⃣ እስከ ህዳር 0⃣ 6⃣
November0⃣ 5⃣ –Nov1⃣ 5⃣
🫱 ይህንን ዕድል ሳያስመልጡ አሁኑኑ ይደውሉ! ፈጥነው ይመዝገቡ📝
🫱 0911674580
🫱 0911904297
🫱 0922448888
አድራሻ📍 ቤተል ሚና ሞል 2ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።
✅ Telegram:
https://t.me/Yelemlem_travel
ከተወዳጁ የለምለም ትራቭል✈️
ሁለት ጁመአዎችን በሁለቱ ሐረሞች
ልብህ በተውባ፣
ገላህ በዘምዘም፣
ከዱንያ ጭንቀቶች ለጥቂት ቀናት ተላቀህ፣የዱንያና የአኺራ ሐጃህን ለሰሚው እና ለአዛኙ ጌታህ የምታቀርብበት ውብ አጋጣሚ
የረሱልﷺ ማረፊያ የሆነችው መዲነቱል ሙነወራ ጨምሮ
ጥቅምት
November
ኢንሻአላህ ያማረ ቆይታ ይኖረናል
አድራሻ
https://t.me/Yelemlem_travel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
✈️ የለምለም ትራቭል ✈️
✅ የለምለም ትራቭል ⤵️
🤝 ቪዛ ... ትኬት ... ሆቴል እና በወሳኝ ሰዓት ላይ ወሳኝ እና አስፈላጊ የዑምራ ፓኬጆችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናዘጋጃለን።
✈ https://t.me/Yelemlem_travel
🤝 ቪዛ ... ትኬት ... ሆቴል እና በወሳኝ ሰዓት ላይ ወሳኝ እና አስፈላጊ የዑምራ ፓኬጆችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናዘጋጃለን።
✈ https://t.me/Yelemlem_travel
👍7❤3👌1
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
👆
የሸይኽ ነሲሀ ላይ ዳሰሳ ተደርጎበታል!!
[ስለ ሙእሚን ክብር]
የሸይኽ ነሲሀ ላይ ዳሰሳ ተደርጎበታል!!
[ስለ ሙእሚን ክብር]
👍9❤3
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
✍ ዕለተ ሰኞ…… ረሱልﷺ ዱንያን ለመጨረሻ ጊዜ የተሰናበቱባት ዕለት። በዚህ ቀን አቡበክር ሲዲቅ ለሙስሊሞች ኢማም ሆኖ የፈጅር ሰላት እያሰገደ ነበር። እየሰገዱ ሳሉ ረሱልﷺ ከዓኢሻ ክፍል መጋረጃውን ከፈት አርገው አዯቸው። ሰሓቦቻቸው በተስተካከለ ሰፍ ከአቡበክር ጀርባ ቆመው ሲሰግዱ ተመለከቱ። ይህንን ሲያዩ በደስታ ፈገግ ብለው ሳቁ። ሙስሊሞችም የረሱል ፊት ዐይናቸው ላይ ሲገባ ሰላታቸው…
👆
የሸይኽ ነሲሀ ላይ ዳሰሳ ተደርጎበታል!!
[በተለይ ስለ ዑመር መውቂፍ]
የሸይኽ ነሲሀ ላይ ዳሰሳ ተደርጎበታል!!
[በተለይ ስለ ዑመር መውቂፍ]
👍9
ወንጀል ስትሰራ ከምታገኘው የእርካታ ጥፍጥና;
ወንጀሉ ከሰራኸው በኋላ የሚሰማህ የቁጭት ህመም በእጥፍ ይበልጣል
https://t.me/hamdquante/11213
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍45💯11❤6👌6
{(እኛ) ባናፀናህ ኖሮ ወደነሱ ጥቂትን (ዝንባሌ) ልትዘነበል በእርግጥ በተቃረብክ ነበር፡፡}
ትልቁ የቁርኣን ሙፈሲር ቀታዳ እንዲህ ይላል፦
ይህንን አንቀጽ ከወረደ በኋላ ነብዩﷺ «🤲አላህ ሆይ ለዐይን ቅጽበት ያህል እንኳ ወደራሴ አታስጠጋኝ» እያሉ ዱዐ ያደርጉ ነበር።
https://t.me/hamdquante/11214
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10❤5
ከሰዎች ሁሉ ክፉው ማን ነው? ሲሉት;
መጥፎ ጥርጣሬ ስላለው ማንም የማያምንና
መጥፎ ባህሪ ስላለው ማንም የማያምነው ሰው ነው አለ።
https://t.me/hamdquante/11215
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17❤7💯4
{ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ።}
☝️አላህ እውነተኞቹ ወደ አዕላ ኢሊዪን ከፍ ሲያደርጋቸው፤ ከሀዲና ውሸታሞች ወደ አስፈለ ሳፊሊን ዝቅ ያደርጋቸዋል!!
በዱንያ ቆይታ ላይ ያላቸው ሹመት፣ ያገኙት ማዕረግ፣ ዝናም ይሁን ሀብታቸው አይሸንግልህ።
አኼራ ላይ ትክክለኛው፣ እውነተኛውና የመጨረሻው ደረጃቸው በመስጠት ታስተካክላቸዋለች።
ያኔ…………
እውነተኛው ከፍታ የሚገባው ለማን እንደሆነና ለማን እንደማይገባው በእርግጥም ትመለከታለህ!!
ዱንያ ላይ የነበሩ መመዘኛዎች ከንቱ መሆናቸውም ያኔ ትገነዘባለህ!!
📖{فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ}
{ከእሳት የተራቀና ጀነትን የገባ በእርግጥም ምኞቱን አሳክቷል: የዱንያ ሕይወት ማታለያና መሸንገያ እንጀ ሌላ አይደለችም።}
https://t.me/hamdquante/11216
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍8
ይህንን ሁሉ ለጨዋታ ነውን
ከዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ስለ አፈጣጠር በተላለፈው ሐዲስ፦
«……ثم يرسل إليه الملك فينفخ فيه الروح، ويؤمر بأربع كلماتٍ……»
«……ከዝያም ወደሱ መላኢካ ይላክና ሩሕ ይነፋበታል፤ አራት ነገሮች (እንዲፅፍም) ይታዘዛል……»
አላህ እንዳለው፦
{وَإِنَّ عَلَيْكُمْ لَحَافِظِينَ}
{በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች አሉ።}
{كِرَامًا كَاتِبِينَ}
{የተከበሩ ፀሓፊዎች የሆኑ።}
አላህ እንዳለው፦
{قُلْ يَتَوَفَّاكُم مَّلَكُ الْمَوْتِ الَّذِي وُكِّلَ بِكُمْ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُمْ تُرْجَعُونَ}
{ያ በእናንተ ላይ የተወከለው መለከል መውት ይገድላችኋል፤ ከዝያም ወደ ጌታችሁ ትመለሳላችሁ በላቸው።}
ከአቡ ሁረይራ በተላለፈው ሐዲስ ስለ ቀብር ክስተት ሲናገሩ፦
« إِذَا قُبِرَ الْمَيِّتُ …… يُقَالُ لأَحَدِهِمَا الْمُنْكَرُ وَالآخَرُ النَّكِيرُ
«አንድ ሟች ሲቀበር ሁለት መላኢካዎች ይመጣሉ…… አንዱ ሙንከር ሲባል ለሌላኛው ነኪር ይባላል።»
አላህ ከጅምራችን እስከ መጨረሻችን ታማኝና ታዛዥ የሆኑ መላኢካዎቹ በእኛ ላይ መድቦ እንዲህ የሚንከባከበን እና የሚቆጣጠረን እንዲሁ ዝም ብሎ ለጨዋታ ሊሆን ይችላልን??
ላ ወላህ! ይህማ ለጨዋታ ሊሆን አይችልም
ባይሆን ግን አላህ እኛን የፈጠረበት ትልቅ ዐላማ ስላለው ያንን ዐላማ የጠበቀ አስደሳች በሆነ ምንዳ ሊመነዳውና
ላማውን የተቃረነ አሳማሚ በሆነ ቅጣት ሊቀበለው ነው።
ይህ ትልቁ ዐላማ ደግሞ
👇
👉ለአላህ ብቻ ባርነትን ማረጋገጥ ነው
https://t.me/hamdquante/11217
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍8💯8👌2✍1