{(እኛ) ባናፀናህ ኖሮ ወደነሱ ጥቂትን (ዝንባሌ) ልትዘነበል በእርግጥ በተቃረብክ ነበር፡፡}
ትልቁ የቁርኣን ሙፈሲር ቀታዳ እንዲህ ይላል፦
ይህንን አንቀጽ ከወረደ በኋላ ነብዩﷺ «🤲አላህ ሆይ ለዐይን ቅጽበት ያህል እንኳ ወደራሴ አታስጠጋኝ» እያሉ ዱዐ ያደርጉ ነበር።
https://t.me/hamdquante/11214
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10❤5
ከሰዎች ሁሉ ክፉው ማን ነው? ሲሉት;
መጥፎ ጥርጣሬ ስላለው ማንም የማያምንና
መጥፎ ባህሪ ስላለው ማንም የማያምነው ሰው ነው አለ።
https://t.me/hamdquante/11215
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17❤7💯4
{ዝቅ አድራጊና ከፍ አድራጊ።}
☝️አላህ እውነተኞቹ ወደ አዕላ ኢሊዪን ከፍ ሲያደርጋቸው፤ ከሀዲና ውሸታሞች ወደ አስፈለ ሳፊሊን ዝቅ ያደርጋቸዋል!!
በዱንያ ቆይታ ላይ ያላቸው ሹመት፣ ያገኙት ማዕረግ፣ ዝናም ይሁን ሀብታቸው አይሸንግልህ።
አኼራ ላይ ትክክለኛው፣ እውነተኛውና የመጨረሻው ደረጃቸው በመስጠት ታስተካክላቸዋለች።
ያኔ…………
እውነተኛው ከፍታ የሚገባው ለማን እንደሆነና ለማን እንደማይገባው በእርግጥም ትመለከታለህ!!
ዱንያ ላይ የነበሩ መመዘኛዎች ከንቱ መሆናቸውም ያኔ ትገነዘባለህ!!
📖{فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ}
{ከእሳት የተራቀና ጀነትን የገባ በእርግጥም ምኞቱን አሳክቷል: የዱንያ ሕይወት ማታለያና መሸንገያ እንጀ ሌላ አይደለችም።}
https://t.me/hamdquante/11216
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍8
ይህንን ሁሉ ለጨዋታ ነውን
ከዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ስለ አፈጣጠር በተላለፈው ሐዲስ፦
«……ثم يرسل إليه الملك فينفخ فيه الروح، ويؤمر بأربع كلماتٍ……»
«……ከዝያም ወደሱ መላኢካ ይላክና ሩሕ ይነፋበታል፤ አራት ነገሮች (እንዲፅፍም) ይታዘዛል……»
አላህ እንዳለው፦
{وَإِنَّ عَلَيْكُمْ لَحَافِظِينَ}
{በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች አሉ።}
{كِرَامًا كَاتِبِينَ}
{የተከበሩ ፀሓፊዎች የሆኑ።}
አላህ እንዳለው፦
{قُلْ يَتَوَفَّاكُم مَّلَكُ الْمَوْتِ الَّذِي وُكِّلَ بِكُمْ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُمْ تُرْجَعُونَ}
{ያ በእናንተ ላይ የተወከለው መለከል መውት ይገድላችኋል፤ ከዝያም ወደ ጌታችሁ ትመለሳላችሁ በላቸው።}
ከአቡ ሁረይራ በተላለፈው ሐዲስ ስለ ቀብር ክስተት ሲናገሩ፦
« إِذَا قُبِرَ الْمَيِّتُ …… يُقَالُ لأَحَدِهِمَا الْمُنْكَرُ وَالآخَرُ النَّكِيرُ
«አንድ ሟች ሲቀበር ሁለት መላኢካዎች ይመጣሉ…… አንዱ ሙንከር ሲባል ለሌላኛው ነኪር ይባላል።»
አላህ ከጅምራችን እስከ መጨረሻችን ታማኝና ታዛዥ የሆኑ መላኢካዎቹ በእኛ ላይ መድቦ እንዲህ የሚንከባከበን እና የሚቆጣጠረን እንዲሁ ዝም ብሎ ለጨዋታ ሊሆን ይችላልን??
ላ ወላህ! ይህማ ለጨዋታ ሊሆን አይችልም
ባይሆን ግን አላህ እኛን የፈጠረበት ትልቅ ዐላማ ስላለው ያንን ዐላማ የጠበቀ አስደሳች በሆነ ምንዳ ሊመነዳውና
ላማውን የተቃረነ አሳማሚ በሆነ ቅጣት ሊቀበለው ነው።
ይህ ትልቁ ዐላማ ደግሞ
👇
👉ለአላህ ብቻ ባርነትን ማረጋገጥ ነው
https://t.me/hamdquante/11217
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍8💯8👌2✍1
✍
ተው ልቤ ተመለስ ወይ አካሌም ሳበው
የሩቅ ፍቅር ስቃይ ውስጤን አቆሰለው።
ወይ ተነስቼ አልሄድ ወይ አርፌ አልተኛ
በየት አርጌ ልሂድ⁉️ እንዴትስ ችዬ ልተኛ ⁉️
https://t.me/hamdquante/11218
ተው ልቤ ተመለስ ወይ አካሌም ሳበው
የሩቅ ፍቅር ስቃይ ውስጤን አቆሰለው።
ወይ ተነስቼ አልሄድ ወይ አርፌ አልተኛ
በየት አርጌ ልሂድ
https://t.me/hamdquante/11218
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤34👌1
Forwarded from 🕋 ኢቅራእ የኡምራ ትራቭል ኤጀንሲ 🕋
🔶 ነይቻለው ጌታዬ 🔶
---------------------------
🕋 🕋 🕋 🕋 🕋 🕋
ነፍሴን ላሳርፍ ከዱንያ ጣጣ
ነይቻለው ቤትህ ልመጣ
ለብሼ የኢህራም ፎጣ
ይሁን በለኝ ኒያዬ ይሙላ
ወፍቀኝ ሁንልኝ ጋሻ ከለላ
ለቤትህ ክቡር እንግዳ አርገኸኝ
ለክብርህ ሱጁድ መውረድ ናፈቀኝ
ቀይ ባህርን በአየር ቀዝፌ
ለሶስት ቀን መዲና አርፌ
ዙል ሑለይፋ ላይ ለብሼ ፎጣ
ናፍቆኛል ሀረም ዘምዘም ልጠጣ
መኪናው በተልቢያ ሲናጥ
ሸይጧን ሲቆስል ሲላጥ
ዛፍ ቅጠሉ ሳይቀር አብሮ
ወዱድ ሲወሳ ተከብሮ
በቀኝም ያለው በግራ
ካንተ ጋር ይላል ተክቢራ
ለበይክ እያሉ ነሽጦ
መንገዱን በባስ አቋርጦ
ከሀረም ክልል ሲደረስ
እርግት ስትል ያቺ ነፍስ
ለጠዋፍ ሀረም ስትገባ
አይንህ ሲሞላ በእምባ
አክብረህ ቤትህ ጠራከኝ
ያረሒም ባክህ ታረቀኝ
እስተው ሲባል ለሰላት
ሀረም ላይ በፊት መደፋት
ምን አለ ክብር እልቅና
የሚሻል ከዚህ ጎዳና
ከሪም ነው ጌታዬ ሶመድ
መቶ ሺ አንዴ ሲሰገድ
ሊሰጥህ አጅር አጣጥፎ
ቃል ገብቷል አለ ተፅፎ
አስተውል ሞትን አትርሳ
ነወይቱ በል ነሽጥ ተነሳ
በኢቅራእ ትራቭል
ወደ ኡምራ እንኮብልል !!
✍️ አቡ ዘይድ ዐሚር ሙሀመድ
-----======-------=====-----
https://t.me/iQRA_TOUR_AND_TRAVEL
---------------------------
🕋 🕋 🕋 🕋 🕋 🕋
ነፍሴን ላሳርፍ ከዱንያ ጣጣ
ነይቻለው ቤትህ ልመጣ
ለብሼ የኢህራም ፎጣ
ይሁን በለኝ ኒያዬ ይሙላ
ወፍቀኝ ሁንልኝ ጋሻ ከለላ
ለቤትህ ክቡር እንግዳ አርገኸኝ
ለክብርህ ሱጁድ መውረድ ናፈቀኝ
ቀይ ባህርን በአየር ቀዝፌ
ለሶስት ቀን መዲና አርፌ
ዙል ሑለይፋ ላይ ለብሼ ፎጣ
ናፍቆኛል ሀረም ዘምዘም ልጠጣ
መኪናው በተልቢያ ሲናጥ
ሸይጧን ሲቆስል ሲላጥ
ዛፍ ቅጠሉ ሳይቀር አብሮ
ወዱድ ሲወሳ ተከብሮ
በቀኝም ያለው በግራ
ካንተ ጋር ይላል ተክቢራ
ለበይክ እያሉ ነሽጦ
መንገዱን በባስ አቋርጦ
ከሀረም ክልል ሲደረስ
እርግት ስትል ያቺ ነፍስ
ለጠዋፍ ሀረም ስትገባ
አይንህ ሲሞላ በእምባ
አክብረህ ቤትህ ጠራከኝ
ያረሒም ባክህ ታረቀኝ
እስተው ሲባል ለሰላት
ሀረም ላይ በፊት መደፋት
ምን አለ ክብር እልቅና
የሚሻል ከዚህ ጎዳና
ከሪም ነው ጌታዬ ሶመድ
መቶ ሺ አንዴ ሲሰገድ
ሊሰጥህ አጅር አጣጥፎ
ቃል ገብቷል አለ ተፅፎ
አስተውል ሞትን አትርሳ
ነወይቱ በል ነሽጥ ተነሳ
በኢቅራእ ትራቭል
ወደ ኡምራ እንኮብልል !!
✍️ አቡ ዘይድ ዐሚር ሙሀመድ
-----======-------=====-----
https://t.me/iQRA_TOUR_AND_TRAVEL
❤16🤝4👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔄 ጉዞ ወደ በይቱላሂ ሐራም🗣️ 🕋
💳 ምዝገባው እንደቀጠለነው
ከተወዳጁ የለምለም ትራቭል
«የ
«ማነው ኡስታዛችን? ንገሩን!» እያላችሁ ለምትጓጉ ውድ ሙዕተሚሮቻችን…
የዚህ ዙር ኡስታዛችን ማንነት እስካሁን ምስጢር ነው!
በአላህ ፈቃድ እጅግ በጣም ያሚያምር ቆይታ ይኖረናል
ፈጥናቹ በመመዝገ ቦታችሁን ያዙ
አድራሻ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ
https://t.me/Yelemlem_travel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
✍️
ነገር በምሳሌ ይገለጣል እንደሚባለው………
{ضَرَبَ اللَّهُ مَثَلًا رَّجُلًا فِيهِ شُرَكَاءُ مُتَشَاكِسُونَ وَرَجُلًا سَلَمًا لِّرَجُلٍ هَلْ يَسْتَوِيَانِ مَثَلًا الْحَمْدُ لِلَّهِ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْلَمُونَ}
{አላህ በእሱ ላይ ተጨቃጫቂ የሆኑ ተጋሪዎች ያሉት ባሪያና ለአንድ ሰው ብቻ ንፁህ የሆነ ባሪያ ምሳሌ አደረገ፤ (ሁለቱ) እኩል ይሆናሉን? ምስጋና ለአላህ ይገባው። በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም።}
[አል_ዙምር; 29]
አላህ በምሳሌ እየጠየቀን ነው……
✍️ሁለት ባሪያዎች ቢኖሩ፦
💫አንደኛው ባሪያ;
ብዙ የተለያዩና የማይግባቡ አለቃዎች (አሰሪዎች) አሉት። ሁላቸውም የየራሳቸው ፍላጎት አላቸው። አንደኛው መታዘዝ ሲፈልግ ሌላኛው ይጠራዋል፤ ሌላኛው ማስደሰት ሲፈልግ ደግሞ ሌላኛው ይቆጣል።
💫ሁለተኛው ባሪያ;
አንድ አለቃ (አሰሪ) ብቻ ነው ያለው። የሚያዘው እሱ ብቻ ነው። ትእዛዙ በመፈፀምም ያስደስተዋል።
እነዚህ ሁለቱ ባሪያዎች እኩል ይሆናሉን⁉️
በጭራሽ እኩል አይሆኑም።
የመጀመሪያው የተጨናነቀ እና የተጣበበ ሲሆን;
ሁለተኛው ደግሞ የተረጋጋና ደስተኛ ይሆናል።
አላህ በተጨባጭ በምናየውና ዓቅላችን ሊገነዘበው የሚችል በሆነ ምሳሌ
👉ከአላህ ውጪ ላሉ ነገሮች ባሪያ የሆኑ ሰዎች እና
☝️ለአላህ በብቸኝነት ባሪያ ስለ ሆኑ ሰዎች ከፊል ገፅታ ገለፀልን‼️
🔥 “አብ, ወልድ, ገብርኤል, ሚካኤል, ማሪያም,፣፣፣፣፣፣፣፣” እያለ በአማልክት ማዕበል በሽርክና በኩፍር የሚኖር
እና
☝️የአለማት ፈጣሪ የሆነው ብቸኛው አላህ በብቸኝነት እየተገዛ የሚኖር በፍፁም እኩል ሊሆን አይችልም።
ይህንን እውነታ በመገለፁና በመረጋገጡ
{ለአላህ ምስጋና ይገባው}
ይህ ከመሆኑም ጋ ግን ብዙሃኖች በአላህ ያጋራሉ ይክዳሉ። ምክንያቱም
{አብዛኞቻቸው አያውቁም}
🖊ሐምዱ ቋንጤ
https://t.me/hamdquante

Telegram
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።
✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼
👇🏾👇🏾👇🏾
@hamdquante
አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል
👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿
✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼
👇🏾👇🏾👇🏾
@hamdquante
አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል
👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿
❤18
✈️
ዕድሉን ተ ጠ ቀ ሙ በ ት✈️
የረዥም ጊዜ ልምድና ውብ ስነ_ምግባር ባላቸው ወንድሞች የሚመራው ተወዳጁ የለምለም ትራቭል
ዛሬም እንደ ሁልጊዜው "ቅድሚያ ለዕተሚሮቻችን" በሚል መርሕ;
የተለያዩ የጉዞ ሂደቶችና የዋጋ አማራጭ ያለው ፓኬጅ አዘጋጅቶ ጋብዟችኋል።
ከጥቅምት 26 እስከ ህዳር 6 በሚቆየው ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ተጉዛችሁ የልባችሁ ምኞት አሳክታችሁ ጌታችሁን መመሳጠር የምትፈልጉ ሁሉ አሁኑ ደውላችሁ ቦታችሁን ያዙ!!
✈️የለምለም ትራቭል የትውልዱ ተስፋ
🫱 0911674580
🫱 0911904297
🫱 0922448888
አድራሻ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ
https://t.me/Yelemlem_travel
ዕድሉን ተ ጠ ቀ ሙ በ ት✈️
የረዥም ጊዜ ልምድና ውብ ስነ_ምግባር ባላቸው ወንድሞች የሚመራው ተወዳጁ የለምለም ትራቭል
ዛሬም እንደ ሁልጊዜው "ቅድሚያ ለዕተሚሮቻችን" በሚል መርሕ;
የተለያዩ የጉዞ ሂደቶችና የዋጋ አማራጭ ያለው ፓኬጅ አዘጋጅቶ ጋብዟችኋል።
ከጥቅምት 26 እስከ ህዳር 6 በሚቆየው ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ተጉዛችሁ የልባችሁ ምኞት አሳክታችሁ ጌታችሁን መመሳጠር የምትፈልጉ ሁሉ አሁኑ ደውላችሁ ቦታችሁን ያዙ!!
✈️የለምለም ትራቭል የትውልዱ ተስፋ
አድራሻ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ
https://t.me/Yelemlem_travel
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝5❤3👌3💯2
መሆን ያልነበረበት ግን ደግሞ የሆነ
እጅግ በጣም አሳዛኝና አስገራሚ ሐረም ውስጥ ተከስቶ የነበረ ታሪክ ይዤላችሁ እመጣለሁ።
👇👇👇
https://t.me/hamdquante
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21❤2
🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸
🕋
መከተል ሙከረማህ ሐረም ውስጥ የአንድ ወቅት ሰላት በአራት ኢማም ይሰገድ እንደነበር ታውቃላችሁን??!!
ይህ ለማመን የሚከብድ፣ እጅግ በጣም አሳዛኝ ግን ደግሞ ለብዙ መቶ ዓመታቶች ሲተገበር የነበረ አንገት የሚያስደፋ፤ በሙስሊሞች የወንድማማችነት ህብረት ላይ ክፉ አሻራ ያሳረፈ፤ የወገንተኝነት ስሜት በተቅዋ ልጓም ካልተያዘ ምንም ነገር ከመስራት ምንም ከመፍጠር ሊያግድ እንደማይችል የታየበት ጥቁር ታሪክ ነው
ከፊል ሙስሊሞች የዲን አስተማሪዎቻቸው ሸሪዐው ባስቀመጠው መስመር ልክ እንደ መልካም አርዓያ ይዘው በመልካም ከመከተልና በስህተታቸው ከመተው ይልቅ፧ ጭፍን የመዝሀብ ተከታይ ሆነው ከረሱልﷺ መንገድ ይልቅ የኢማሞቻቸው መዝሀብ የሙጥኝ ባሉበት ከሂጅራ አምስተኛው ክፍለ_ዘመን ጀምሮ እስከ አዲሱ የሳዑዲ ሀገረ መንግስት ምስረታ ድረስ ሲተገበር የቆየ ተግባር ነው።
ሙስሊሞች አኼራ ላይ የአላህን ፊት ለማየት እንደሚጓጉት ሁሉ: ዱንያ ላይ አንድ ቀን እንኳ ተሳክቶላቸው ቢዘይሩት የሚመኙት ካዕባ ስር፤ ከእስልምና መሠረቶች አንዱ የሆነው የሐጅ ስርዓት በሚከወንበት ሐረመል መካ ውስጥ፤ ከጫፍ እስከ ጠረፍ ያሉ የዓለም ሙስሊሞች በሚሰበሰቡበት በዚህ ቅዱስ ስፍራ;
ሙስሊሞች ተመሳሳይ ኢኽራም ለብሰው፤ ተመሳሳይ ቁርኣን እየቀሩ;
በአንድ የሰላት ወቅት በአራት ኢማም አራት ቦታ ተከፋፍለው ይሰግዱ ነበር!!
በአራቱም የመዝሀብ ኢማሞች ስም ጠዋፍ ማድረጊያው ሜዳ ላይ "ሻፊዒይ፣ ሐነፊይ፣ ማሊኪይ እና ሐንበሊይ" በሚል ለሁሉም ራሱን የቻለ መቆሚያ ቦታ (ቁባ) ተሰርቶላቸው: ሁሉም የመዝሀብ ተከታይ የመዝሀቡ ኢማም እየተከተለ የአንድ ወቅት ሰላት ለአራት ተከፋፍሎ በአራት ኢማም ይሰግዳል።
📍 የሻፊዒዮች ቦታ => ከመቃሙ ኢብራሂም ጀርባ ነበር።
📍 የሐነፊዮች ቦታ => የሂጅር ኢስማዒል ፊት_ለፊት በስተ ሰሜን በኩል ነበር።
📍 የማሊኪያዎች ቦታ => ከሩክኑል የማኒ ጀርባ በስተ ምዕራብ በኩል ነበር።
📍 የሐንበሊዮች ቦታ => ከካዕባ በር ወይም ከሐጀረል አስወድ ትይዩ ነበር።
የአሰጋገድ ሁኔታው……………
ሁሉም የመዝሀብ ተከታይ ለመዝሀቡ ኢማም ወደ ተወሰነለት ቦታ ይሄድና እሱ ተከትሎ ይሰግዳል። ሁሉም የሰላት ወቅቶች ሲደርሱ አንዱ መዝሀብ ቀድሞ ይሰግድና ሌላው እሱ ሲጨርስ ይጀምራል፤ እያለ እያለ አራቱም በተራ ይሰግዳሉ። የአንዱ መዝሀብ ጨርሶ እስኪሰግድ የሌላ መዝሀብ ተከታዮች ቆመው ኢማማቸው እስኪጀምር ይጠብቃሉ እንጂ የሌላ መዝሀብ ኢማም ተከትለው አይሰግዱም።
የመግሪብ ሰላት ሲሆን ብቻ ወቅቱ በጣም ጠባብና አጭር ስለሆነ ሁሉም መዝሀቦች ሳይጠባበቁ በአንድ ጊዜ ይሰግዳሉ። ይህም የአንደኛው ድምፅ ወደ ሌላኛው እያስተጋባ ቀላል የማይባል መረባበሽና መዋከብ ይከሰት ነበር።
የሻፊዒይ መዝሀብ ተከታዮች ቅድሚያ ይሰግዳሉ፤
የሐነፊይ መዝሀብ ተከታዮች ሁለተኛ ይሰግዳሉ፤
የማሊኪይ መዝሀብ ተከታዮች ቀጥለው ይሰግዳሉ፤
የሐንበልይ መዝሀብ ተከታዮች መጨረሻ ይሰግዳሉ።
በዚሁ መልኩ በርካታ ዓመታቶች አልፈው እስከ 1344ኛ ዓመተ ሂጅራ ድረስ ቀጠለ። በዚህ ጊዜ ግን የሀገረ ሱዑዲያ ንጉስ የነበሩት መሊክ ዐብዱልዐዚዝ አል_ሰዑድ አላህ ይዘንላቸው መካ ውስጥ ሙስሊሞች በአንድ ኢማም ስር ብቻ እንዲሰባሰቡ ቆራጥና ታሪካዊ ውሳኔ አስተላለፉ።
ሑጃጆችና ሙዕተሚሮች ያለ መጣበብ በነፃነት ጠዋፍ ማድረግ እንዲችሉ ሲባል ተገንብተው የነበሩ የመዝሀብ ኢማም መቆሚያዎችም በሂደት ፈረሱ። ይህም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚሰባሰቡ ሙስሊሞች ሐረም ውስጥ አንድ ኢማም ብቻ ተከትለው እንዲሰግዱ ያስቻለ ታሪካዊ ውሳኔ ሆኖ ተመዘገበ።
🖊ሐምዱ ቋንጤ ከፉርቃን ሰማይ ስር!!

❤20👍18✍1🎉1
አንድ ሰው ኸይር መውደዱ ብቻ ዒባዳ ነው!!
ያንን ኸይር የሚደግፈው፣ የሚሳተፍበት፣ ወደዝያ ኸይር የሚጣራና የሚሰራበት አንዱ አካል ሲሆን ደግሞ ምንዳው ምን ያህል ትልቅ ሊሆን ነው??!!
በእርግጥም አላህ እንዲህ ብሏል፦
📖{فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ}
{የብናኝ ክብደት ያህል መልካም የሰራ ያየዋል (ያገኘዋል)።}
/ሸይኽ ሙሐመድ አል_አንሲ/
https://t.me/hamdquante/11229
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍7
እስልምና…………
ከጨለማው ዘመን ኑሮ፣ ትክክለኛው መንገድ ላይ ከሌሉ ሰዎችና ማሰብና ማስተዋል ከማይችሉ እንስሳዎች ለይቶ የሰው ልጆች ካከበረባቸውና ከለየባቸው ትላልቅ ነጥቦች አንዱ;
👇
👉መሰተር አለመገላለጥ ነው!!
/ከሸይኽ ሙሓደራ/
https://t.me/hamdquante/11230
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11❤2
ይህንን ልብ ብላችሁ አስተንትኑት……………
አባታችን ኣደም እና እናታችን ሓዋ አላህ ጀነት ውስጥ ካስቀመጣቸው በኋላ ትዕዛዙን ጥሰው ሲያምፁት የገጠማቸው የመጀመሪያው ቅጣት……………
መሸፈኛቸው ተነስቶ የአውራቸው መገለጥ ነበር!!
እነርሱም እዛ ቦታ ላይ የሚያያቸው አንድም ሰው ካለመኖሩምጋ በፍጥነት ተራሩጠው አውራቸውን የሚሸፍኑበት ቅጠል መበጣጠስ ጀመሩ!!
ተመልከቺ……………
የአውራ መገለጥ የአምላክ ቅጣት እንጂ ስልጣኔ አይደለም!!
https://t.me/hamdquante
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍30❤4💯4
ኢማን……………
መልካም ስራ በመስራት ይጨምራ ል።
መጥፎ ስራ በመስራት ይቀንሳል።
መልካም ስራ ባለመስራትም ይቀንሳል።
/ከሸይኽ ደርስ/
https://t.me/hamdquante/11233
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22❤4👌2