ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
•ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ 4 ሚልየን ዶላር የሚያወጡ ዶግስ እና ኖትኮይን burn ይሆናሉ 🔥ስለ Token burning የተወሰነ ማብራርያ እንለቅላቹአለን ምትፈልጉ like አርጉ 👍
🔥 "Token Burning" ምንድነው ? ጥቅሙስ ?

🔥 Burning የሚለው ቃል እዚህ Crypto Space ላይ እስካላችሁ ድረስ ማወቅ ያለባችሁ Crypto Term ነው ➕

🖥 Token Burn ሆነ ስንል ምን ለማለት መሰላችሁ : ከአንድ Token Total Supply ላይ የተወሰነ መጠኑን Circulate ከሚያደርገው ( እየተንቀሳቀሰ ካለ ) Supply ላይ ወስደን ስናቃጥል / ማለትም ያን መጠን በተለያየ መንገድ ተመልሶ ጥቅም ላይ እንዳይውል ማድረግ ነው

🔍 ለምሳሌ ያህል Notcoin ወደ 102 Billion Supply አለው ከዚህ መጠን ላይ ወደ 1 Billion የሚሆነውን መጠን ገዝተው ዳግመኛ ጥቅም ላይ እንዳይውል ማጥፋት ማለት ነው

🔍 ማጥፋት ስንል ደግሞ ለምሳሌ ያን መጠን ወደ 1 የጠፋ ዋሌት ወይንም Recovery Phrase የሌለው ባጭሩ ያን ዋሌት ማንም መጠቀም ወደ ማይችልበት Address መላክን ያካትታል

❓ ታድያ ይህ ምን ጥቅም አለው ?

✅ ለሽያጭ ከተቀመጠው ቶከን መጠን ላይ ስንቀንስ የሚሸጠው መጠን እየቀነሰ ስለሚመጣ ዋጋው እየጨመረ ይመጣል 📈

🔍 ለምሳሌ 10 ወንበር ብትሰሩ እና እያንዳንዱን ወንበር በ100 ብር ለመግዛት ዝግጁ ሆነው የሚጠብቁ 10 ሰዎች ቢኖሩ እና ድንገት 5 ወንበር ቢጠፋ የግድ 10ሩ ሰዎች የቀረውን 5 ወንበር ለመግዛት መሻማት አለባቸው ለዚህም አቅም ያላቸው 5 ሰዎች ከሌላው ይልቅ እነሱ ለወንበሩ ለመክፈል የያዙትን ብር በመጨመር ለምሳሌ በቃ እኔ 200 ብር ልክፈል እና አንዱን ወንበር ልውሰድ ማለታቸው ስለማይቀር በተዘዋዋሪ የወንበሩ ዋጋ 200 ብር ገባ ማለት ነው ስለዚህ ለቶከንም ይኼው ህግ ነው Apply የሚደረገው ✔️

✅ በተጨማሪም Token Burn ሲሆን ፕሮጀክቱ ምን ያህል ለቶከኑ ዋጋ መጨመር ግድ የሚሰጠው ነገር እንደሆነ ስለምትረዱ ለቶከኑ ያላችሁ እምነት እየጨመረ ይሄዳል ✔️

✅ እንዲሁም ቶከኑን የያዙት ሰዎች ይህን Burning ባዩ ቁጥር የያዙት መጠን ምን ያህል አስፈላጊ እየሆነ እንደሚሄድ ስለሚያስቡ Hold የማድረግ ፍላጎታቸውን ይጨምራል አዳዲስ Holders እራሱ መምጣት ይጀምራሉ ➕

✅ ይህ ካሉት ማብራሪያ እና ጥቅም የተወሰነው ነው እንዲሁም የተገለፁት ጥቅሞች ባንዴ ተፅኖ ይኖራቸዋል ማለት አይደለም

⚠️ይህ ማብራሪያ በአጠቃላይ ስለ Token Burning የሚያብራራ እንጂ አንድን Token እንዲ ይሆናል የሚል መግለጫ አይሰጥም

👍በትንሹም ቢሆን ተረድታቹታል ብዬ አስባለሁ
👍 REACT ማረግ አትርሱ
👍15🔥2😁1
⭐️MAJOR  GATIO  ላይ  PREMARKET  ተጀምሯል  🔥

1 MAJOR  =  0.01$
😁13👍4🆒1
🪙Major አዳዲስ Task ተጨምረዋል።
👏8👍1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
4.7 ቢልየን ዶግስ በርን መደረጉን Dogs በገፃቸው ላይ ይፋ አድርገዋል
በጣም ትልቅ ጭማሬ በአንዴ አትጠብቁ ግን መጠነኛ የዶግስ እና የኖትኮይን ጭማሬ ይጠበቃል ምን አልባት Hold ላረጋችሁ ጥሩ ዜና የምትሰሙበት ጊዜ ይሆናል።
👍1
😇BLUM NEW YOUTUBE TASK

▶️Title: Bitcoin Rainbow Chart?

🤑Answer: SOBLUM
የBlum CEO:- ''ከHamster እና ከሌሎች እንስሳት በእርግጥ የተሻልን እንሆናለን''ብልዋል

እነዚም ካሁኑ ፉከራ ጀመሩ 🥸

😂😂😂
👍11🤔3🤣3
10 ሺህ ዶላር ሽልማት የተዘጋጀለት Cherry game ሊጠናቀቅ 9 ቀን ብቻ ቀርቷል።


አሁንም invite and share በማረግ ከ10 ዶላር ጀምሮ ማሸነፍ ትችላላችሁ

አሁንም ያልጀመራችሁ ጀምሩ ቢያንስ 6 ሰው invite በማረግ 10 ዶላር አሸንፉ

ለመጀመር 👇👇👇👇

https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_5735866236

👆👆👆👆👆👆👆
👍1
💧MEMEFI new task ....

💧Reward 20 million memefi coin 🤩
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
💧MEMEFI new task .... 💧Reward 20 million memefi coin 🤩
#Memfi
ከዚህ ቀደም ከ Binance ጋር መሻረኩን ሲናገር ሰንበቷል። አሁን ደግሞ በከባዱ ስለ OKX እየተናገረ ነው፤ ቢሆንም ከ Binance እና OKX የወጣ ምንም አይነት Official የለም። በ Binance በኩል ትንሽ ፍንጭ እየታየ ቢሆንም 100% እርግጠኛ መሆን አንችልm
👍2
📣📣TNX FAMILY 📣📣
✨ 25K FOLLOWERS ✨
🔜F o l l o w🔙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎉4👏2👍1🔥1
🤩 Cats Onchain Withdrawal ነገ ይጀመራል
💎 በ Exchange ያላወጣቹ ነገ በ Ton keepr,ton space.....ማዉጣት ትችላላቹ!
⚠️ ከማውጣታችሁ በፊት የምታወጡትን Ton Fee እና የምታገኙትን Cat ካልኩሌት ማድረግ ይኖርባችዋል

💵 Fee ይኖረዋል?
📌 እማያዋጣችሁ ከሆነ ወይም ደግሞ ያን ያህል ልዩነት ከሌለው ባታወጡት ይሻላል
😭3🔥2👍1🥰1
Good bye family
🥱2👍1🔥1😴1
Good morning family
👍3🥱1😴1
⚠️ Major Daily combo
    ▶️ Reward: 5k Major
    ▶️ Date: October 10, 2024
   
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
ክደውናል 😭 የሰጡንን $ እነሱ Platform ላይ Trade እንድናደርግበት ነው እንጂ Not withdrawable ብለው ቀልደዋል 😂
😁4🤣4🔥1😱1
#Starsfi_daily_combo

✅|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

✅|| በአንዴ 20,000 starsfi ይሰጣችኋል።

ለመጀመር 👇👇👇👇

https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=5735866236

👆👆👆👆👆👆
🛒Binance Lottery ጀምሯል Verify ያደረጋችሁ ሰዎች ብትሳተፉ እላለው
✔️ ለመሳተፍ የሚያስፈልጋችሁ ነገር
☑ Verified የሆነ Binance Account
☑Binance ላይ 0.01$ (2 birr) ብቻ ነው ሚያስፈልገው
☑ሽልማቱ ከደረሳችሁ 570$ (75ሺ ብር)
👍5
ዛሬ የቴሌግራም መስራች የሆነው Durov የተወለደበት ቀን ነው።

Durov 40 ኛ ዓመቱን በያዘበት በዛሬው ቀን ከ 100 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚ ያለው ትልቅ App አለው። ትልቅ ድርጅት እና Team አለው።

Telegram ስራውን የጀመረው ከዛሬ 18 ዓመት በፊት በ 22 ዓመቱ ነበር። እናንተስ ዛሬ በ20ዎች ውስጥ ያላችሁ ለነጊያችሁ ምን እየሰራችሁ ነው? መልሱን ለእናንተ ትቻለሁ...😏😏😏
👍3🎉1