@ethiopian_chatBot
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ official የቴሌግራም ቦት ሲሆን ይህንንም ቦት flight book ለማድረግ፣ flight check in ለማድረግ፣ flight status ለማየት flight manege ለማድረግ እንዲሁም ለሌሎች የአየር መንገዱ አገልግሎቶች መጠቀም ትችላላችሁ።
✈️

ባዮሜትሪክስ ምንድን ነው?
የሰው ልጆች ሲፈጠሩ ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገሮች ቢኖሩም አንደኛው ከሌላኛው ግለሰብ ፍጹም የሚለይበት የተፈጥሮ ገጽታ/ እትም/ አሻራም አለ፡፡
ባዮሜትሪክስ የግሪክ ቃል ሲሆን፤ ባዮ ማለት ህይወት ሲሆን ሜትሪክስ ማለት ደግሞ ልኬት ከሚሉ ሁለት ቃሎች የተመሰረተ ነው፡፡ ባዮሜትሪክስ ማለት አንድን ሰው ከሌላው የምንለይበት፤ የሰዎችን ገጽታ የምንለካበት ሳይንሳዊ ዘዴ ነው፡፡ ይህም የአንድን ሰው የጣት አሻራ፣ የፊት ገጽታ፣ የዓይን፣ የከንፈር፣ እንዲሁም የእንቅስቃሴ (gesture) ፣ ፓተርን በመውሰድና በመተንተን የአንድን ሰው አካላዊና ባህሪያዊ መለያዎችን ከሌላው ሰው ጋር አወዳድሮ የሚለይ ነው ፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ከላይ የተዘረዘሩትን ገጽታዎች በመለካት አንድ ሰው እራሱ መሆኑን ወይም አለመሆኑን የማረጋግጥ ሥራን ይሠራል፡፡
የባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ ከሚሰጣቸው ጠቀሜታዎች መካከል
• በሀሰተኛ መታወቂያ /ፓስፖርት ወይም በሐሰተኛ ማንነት ከሚፈጸም ማጭበርበር እና ወንጀል ለመከላከል ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፤
• አንድ ሰው አንድ ማንነት ብቻ እንዲኖረው ለማድረግ ያስችላል፤ አንድ ሰው ሁለት የተለያየ ባሕሪ/አሻራ ሊኖረው ስለማይችል እውነተኛውን ከሐሰተኛው ለመለየት ቀላል ነው፤
• የባንክ ደብተር፣ ኤ.ቲ.ኤም. ወይም የዲጂታል ባንኪንግ የይለፍ ቃል በሌሎች ሰዎች እጅ ሊገባና ለከፍተኛ ኪሳራ ሊዳርገን ይችላል፤ ባዮሜትሪክስ ይህን ስጋት ያስወግድልናል፤
• የፎረንሲክ ምርመራን በመስራት ወንጀለኛን በቀላሉ መለየት ያስችላል፤
በአጠቃላይ በዚህ የሳይበር ደህንነት ስጋት ዘመን ይህ ቴክኖሎጂ ሊሰረቅ የማይችል የባዮሜተሪክስ የይለፍ ቃል እንዲኖረን እድል ይሰጣል፡፡

❤4
ስልካችን ከመሰረቅ ይጠቡቀን !
ያው ግን አይበለውና ስልካችን ቢሰረቅ ምን ማድረግ አለቡን ?
ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ
ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥
በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች
ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ
መንገድ።
ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡
ማለትም international mobile equipment Identity
የይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ።
እንችላለን
የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን።
1) *#06# ይደውሉ
2)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI
ያሳየናል።
3) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡
ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም
ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ አንዱ ዘዴ ነው ።
ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ
IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ
cop@vsnl.net ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name .......................
# Address .......
# Phone model ....
# Make (Made in)..........
# Last used number ,................
# E mail for comunication .........
# Missed date ....
#.IMEI number
# በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system
በመጠቀም አድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡ ሞባይላችን ከማን
እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡ እየተጠቀመበት
ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
ለሁሉም እንዲደርስ share ያድርጉት

GPT-5.1
OpenAI ቀደም ብሎ GPT-5 ማስተዋወቁ አይዘነጋም። ታዲያ አሁንም ደግሞ ይህንን ሞዴል በማሻሻል GPT-5.1ን አስተዋውቋል።
GPT-5.1 ሁለት አይነት ሞዴሌችን ያካተተ ሲሆን እነሱም GPT-5.1 Instant እና GPT-5.1 Thinking ናቸው። GPT-5.1 Instant ትዕዛዛትን በመከተል ረገድ የተሻለ ሲሆን GPT-5.1 Thinking ደግሞ ጠጠር ያሉ ጥያቄዎች ላይ የተሻለ ነው።
አሁን ላይ ይህ features ለሁሉም ተጠቃሚዎች በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል።
በGPT-5.1 እና በGPT-5.1 Instant መካከል ያለውን ልዩነት ከላይ ባያያዝነው ምስል መመልከት ትችላላችሁ።

🔥1
ስልካቹ Stack ወይም እየደረቀ ካስቸግሮት እነዚህን 10 ነጥቦችን ይተግብሩ
1.በብዛት የምትጠቀሙበትን አፕሊኬሽን ብቻ Install አርጉ ማለትም እልሰፈላጊ የሆኑ አፕዎችን Uninstall ማረግ።
2.Screen Animation እና ተንቀሳቃሽ Wallpaper Disable ማረግ ወይም ማጥፋት
3.RAM Management የሆኑ አፕሊኬሽኖችን በጭራሽ Install አያርጉ ።
4.የአፑን Cache Memory አፅዱ ይሄም Setting >> Storage >> Cache Data
5.ስልኩ ላይ ነፃ storage ማስቀረት
6.Widgetቱን አስወግዱ
7. ስልኮትን በቀን ቢያንስ አንድጊዜ Restart ወይም Reboot ማድረግ
8.ሁሉንም የስልኩን አፕሊኬሽን Update ማድረግ
9.Bloatwareኡን ማጥፋት ይሄም Setting >> All Apps >> በመግባት Disable ማርግ
10.Custom ROM Install ማርግ።
እነዚህን ከላይ ያሉትን ነጥቦች በመተግበር ስልኮትን ፈጣን ማድረግ ይችላሉ::

Forwarded from Telega ✉️ Notifications
Love our channel? Advertise here — and across 6 000+ Telegram channels ✈️
⚡️ Launch your Telegram ads in minutes with access to verified channels, groups, mini apps, and bots.
Reach real, bot-free audiences — from crypto to lifestyle — with automated placements, live analytics, and measurable results.
How it works:
1️⃣ Sign up via this link: Telega.io
2️⃣ Add funds
3️⃣ Choose channels and add your ad post
➡️ We’ll take care of the rest
Stay ahead — 6 000+ channels to test, track, and scale!

❤1
Online ላይ በስልካችሁ በወር ምን ያክል ገንዘብ ብትሠሩ ደስ ይላችኃል
Anonymous Poll
29%
1,000-5,000
20%
5,000-10,000
50%
ከ10,000 በላይ
🥰2❤1
🚨🚨BREAKING: $100,000,000 worth of crypto longs were liquidated in the past 60 minutes. ⚠️
Bitcoin has dropped to $94,000. 📉
How can you make money even during this kind of crash — even with a small account?
We explained everything in this guide 👉 https://youtu.be/D0EuF_V7r-w

ከ 10 በላይ እንደነ chatgpt እና Gemini Premium Feature የምትጠቀሙበት ዌብሳይት ነው ደስ የሚለው አንዴ የፈለጋችሁትን ጎን ለጎን አድርጎ ያስመርጣል። ለመጠቀም
https://lmarena.ai ይግቡ
https://lmarena.ai ይግቡ
❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
JUST IN: Google $GOOGL launches Gemini 3, claiming to be the world's 'most intelligent' AI model.
🔥1
Research paper በምትሰሩበት ወቅት ለReference የሚጠቅሟችሁን research paper ማግኘት የሚያስችሏችሁን ድረገፆች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።
ssrn.com ከዚህ ቀደም የተሰሩ በርካታ research papers የምታገኙበት እና download ማድረግ የሚያስችላችሁ ድረገፅ ነው።
Journals.sagepub.com እንደ health እና social scince ያሉ feild ላይ የምታጠኑ ከሆነ ይህ ድረገፅ ሊጠቅማችሁ ይችላል። Advanced search የሚለውን በመንካት በተሰሩበት ቀን filter ማድረግ እና search ማድረግ የሚያስችል featureም አለው።
Springeropen.com በርካታ የተሰሩ research papers የምታገኙበት ሲሆን ጥሩ የሚባሉ papers ልታገኙበት ትችላላችሁ።
Sciencedirect.com በቅርብ የተሰሩ research papers የምታገኙበት ድረገፅ ነው።
Researchget.com በርካታ ሪሰርቸሮች የሰሩትን ሪሰርች እዚህ ድረገፅ ላይ upload ስለሚያደርጉ በርካታ research papers ማግኘት ትችላላችሁ።

Shake(@samitip).apk
22.5 MB
🔥በዚህ አፕ ስልካችሁን በማወዛወዝ ብቻ ስልካችሁን መቆለፍ እና የፈለጋችሁትን አፕ መክፈት ትችላላችሁ ተጠቀሙበት
🟥ከፕሌይስቶር ለማውረድ 👇
📢DOWNLOAD NOW
🔥ሪአክት ማድረግ አያስከፍልም ተጫኑት🌹
🟥ከፕሌይስቶር ለማውረድ 👇
📢DOWNLOAD NOW
🔥ሪአክት ማድረግ አያስከፍልም ተጫኑት🌹
❤1