ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.96K subscribers
3.79K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
✅ $1 per refers በዚህ ስዓት አዲስ በጣም አጓጊ የሆነ ስራ ነው

1, መጀመርያ Get early access በሉት

2, በመቀጠል ስማችሁን እስከነ አባት አስገቡ, ከዛ email, ከዛ ስልክ 251 ብላችሁ አስገቡ

3,ወደ email code ይገባል እሱን አስገቡ ከዛ link copy እያረጋችሁ Reffer አድርጉ 100& Legit ነው!

🚨የሚሰጠው አገልግሎት virtual card access ነው እናም ለ early users ያዘጋጁት reward ነው ጊዜ አታባክኑ ከታች ባስቀመጥኩላችሁ link ተመዝገቡ👇

ለመመዝገብ 👇
https://tokicardai.com/?ref=hamid-o8aa
🔥1
🗣FAM ዛሬ አሪፍ የሆነ information ላጋራቹ 👀
ልክ እንደ YouTube  ነው 🫴


🎬 Long Video በማየት እና በመልቀቅ  ✅
❤️ Like, 💬 Comment, Subscribe በማድረግ ✅


Dollar💵(USDT $) መስራት የምትችሉበት 💵
⚡️ ገራሚ App አለ 🤜

💰በ ፈለጋችሁት ሰዓት Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ ✌️

💰Withdrawal proof 100% ✅



💵 App Link 👉  👇


https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsff20dffb16fd47ce9ad607bd11d72be0

Code ከጠየቀ

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsff20dffb16fd47ce9ad607bd11d72be0
💰Tokicard

🔻ዛሬ አንድ በreferral program የሚሰራ platform ላስተዋውቃችሁ አንድ ሰው ስጋብዙ $1 የምታገኙበት ስራ ነው

🔻Comet browser ላመለጣችሁ ይሄን እድል ተጠቀሙ ሞክረን ባይሳካ ይሻላል እና እድሉን ተጠቀሙ

▢ለመጀመር 👉https://tokicardai.com/?ref=hamid-o8aa

▢register አደራረጉን ቪዲዮ ሰራላችኋለሁ
🔥1
አዲስ የሚከፍል ስራ ቪድዮ በመመልከት ይሰራበታል በጣም ቀላል ነው ለመመዝገብ

✅ በgoogle አካውንት ወይም በEMAIL አካውንት ተመዝገቡ ከዛ ከቻላችሁ ሰው መጋበዝ ከቻላችሁ ቪድዮ መመልከት ነው

APP በዚህ አውርዱ 👇👇👇

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsff20dffb16fd47ce9ad607bd11d72be0

ቪድዮ ከፈለጋችሁ REACTION ያስፈልጋል
👍14❤2🔥2
💡የስልክ RAM ምንድነው? ጥቅሙስ ምንድን ነው?

📱 RAM ምንድነው?

🔻RAM (Random Access Memory) የስልክህ ጊዜያዊ ማስታወሻ ነው።
ስልክህ እየተጠቀምክበት ያሉ መተግበሪያዎች (apps)፣ ጌሞች.. በRAM ላይ ይቆያሉ።

⚡ የRAM ጥቅሞች

1. ስልክን ፈጣን በሆነ መንገድ መጠቀም – አፖችን በፍጥነት ለመክፈት

2. Multitasking – ብዙ apps በአንድ ጊዜ መጠቀም (Telegram, YouTube, Browser ..)

3. Game quality – PUBG, Free Fire ያሉ ጌሞች ያለ ላግ ለመጫወች

4. አነስተኛ lag / hang – ስልኩ አይዘገይም

📊 ምን ያህል RAM ይበቃል?

🔻3–4GB → መደበኛ ጥቅም (Call, Facebook, Telegram)

🔻6–8GB → ቪዲዮ፣ multitasking, gaming

🔻12GB+ → ከባድ gaming, content creation, pro use....

▢እና ስልክ ስገዙ ለስራ ከሆነ ከstorage በተጨማሪ በዋናነት Ram ተመልከቱ ከፍ ያለውን ግዙ
🔥3❤1
Payment prof 😊

Start her
❤2
EMAIL በመክፈት ገንዘብ መስራት 0.27$ እስከ 0.33$ per email


gmail farmer link 👉👉 https://t.me/GmailFarmerBot?start=817225293
🔥3
Binance p2p is back
184 birr 🔥
🔥4❤1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
https://youtu.be/YMKKxpeNm2s
✔️Fam ዛሬ ፀዴ ስራ ይዤላቹ መጥቻለው ቶሎ ጀምሩት

📣ስራውም ልክ እንደ Tiktok Scroll ማድረግ ይከፍላቹሀል

📣በተጨማሪም የራሳቹን video ከፈለጋቹ ከ Tiktok download በማድረግ post እያደረጋቹ በ View ይከፍላቹሀል

📣እንዲሁም 1 ሰው ስትጋብዙ 0.15$ ይሰጣቹሀል


🖥እኔም account ከፍቻለው Fast ጀምሩ Viral ሳይወጣ ለ android ለ ios ይሆናል

🔗መጀመርያ በዚ Link ግቡ 👇👇

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsff20dffb16fd47ce9ad607bd11d72be0

⬇️ከዛ android or iPhone ስልካቹን መርጣቹ Appun Download አርጉት

⬇️ከዛ ስማቹን, username አስገብታቹ bonus ለመቀበል referal code ላይ ይሄን አስገቡት 👇👇

Ref code FFB07B

🎉ከዛ ጨርሳቹሀል post በማድረግ እና Scroll በማድረግ መስራት ነው Fast fam
🔥6
New android features

Google Android ስልኮች ላይ በAI የታገዘ notification summarization ሊጀምር ነው።

ይህ feature በlatest Android 16 ላይ ተካቶ በGoogle pixel ስልኮች ላይ እየሰራ ያለ ሲሆን በቅርቡም ለSamsung ስልኮች ይለቀቃል ተብሏል። ስልካችሁ ላይ የሚገቡ ረጅም notifications summerize ተደርገው በ1 ቅፅበት የሚታዩ ይሆናሉ።

ከዚህ በተጨማሪ Google አዲስ የnotification organizer launch ያደረገ ሲሆን በዚህ ፊቸር ኖቲፊኬሽኖች እንደ ጠቃሚና አስፈላጊነታቸው low priorityና high priority ተብለው የሚመደቡ ይሆናል።

በመጨረሻው የAndroid 16 version ጠበቅ ያለ parental control የሚካተት ሲሆን ወላጆች የልጆቻቸውን ስልክ screen time መመጠን፣ የእንቅልፍ ሰዓታቸው ሲደርስ automatically እንዲዘጋ ማድረግ፣ በእያንዳንዱ app ላይ ምን ያክል ጊዜ ማጥፋት እንዳለባቸው መወሰን ይችላሉ ተብሏል።
🔥2
I received it 🔥
🔥2
✨ TOP 10 Telegram AI Bots (Must-Use) 🤖🔥

1️⃣ @ChatGPTBot – Writing, coding, homework, ideas
2️⃣ @GPT4Telegrambot – Advanced AI chat, long answers, images
3️⃣ @PerplexityAI_bot – Smart search with sources
4️⃣ @ClaudeAI_bot – Best for long text & explanations
5️⃣ @MidjourneyBot – AI image generation (art & design)
6️⃣ @DalleTelegramBot – Text-to-image AI art
7️⃣ @LeonardoAIBot – Realistic & cinematic images
8️⃣ @CanvaAIBot – Design, posters, social media
9️⃣ @CapCutAIBot – AI video & image editing
🔟 @PicsArtAIBot – Easy AI image edits
👍2🔥1
ልክ እንደ gmail farmer አይነት ምርጥ ስራ ተገኝትዋል
ስራውም


Instagram account መክፈት ነው ለ account 0.022 ነው በቀን 3$-5$ ይሰራል

እና ስራው ይለቀቅ የምትሉ 20 reaction 👍
👍13🥱3❤1