ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.97K subscribers
3.78K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
✅ፋይል, ፎቶና ቪዲዮ ከAndroid ወደ iphone ለመላክ የግድ አፕ መጠቀም አለብን። ሆኖም ግን Google ሁሉም Android ስልኮች Airdrop እንዲቀበሉ እየሰራ እንደሆነ አሳውቋል

▣ይህ ከተሳካ ካለ ምንም የመላላክያ አፕ ከIphone ተጠቃሚዎች ጋር ፎቶና ቪዲዮ ... መላላክ ያስችለናል 🔥

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲
   ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
❤2🔥1
Google Docs የቪዲዮ አማራጭ ተካተተለት።

የተለያዩ የዶክመንቴሽን ስራዎችን የምንሰራበት የGoogle online platform Google Docs (docs.google.com) አሁን ደግሞ ቪዲዮ የምንሰራበትን አማራጭ አካቷል።

docs.google.com ላይ ገብታችሁ እነዚህን በሙሉ መስራት ትችላላችሁ።
⚫Google Docs (Word Documentation)
⚫Google sheets (spreadsheet document)
⚫Google Slides (PowerPoint Document)
⚫Google Vides (Video generation)
⚫Google Forms (Forms document)

በዚህ አዲስ የቪዲዮ አማራጭ የተለያዩ የቪዲዮ አይነቶችን imageና voiceover generate በማድረግ መስራት ይቻላል።

በጣም ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት። በተለይ በAI የታገዘ faceless የYouTube ቪዲዬዎችን ለመስራት በጣም ይጠቅማል። አጠቃቀሙን በዝርዝር YouTube ላይ እሰራላችኋለሁ።
❤2🔥1
የእርሶ ከፍተኛ የ ኢንተርኔት ፍጥነት ምን ያክል ነዉ ?

✅ቀጣዩ የስድስተኛው የኢንተርኔት ጀነሬሽን (6G) ኢንተርኔት ፍጥነት አሁን በሃገራችን ከተዋወቀዉ የ5G ኢንተርኔት ከሃምሳ እስከ መቶ እጥፍ የሚበልጥ ፍጥነት እንደሚኖረዉ ይጠበቃል አንድ ቴራባይት በሰከንድ የሆነ ፍጥነት ይኖረዋል ተብሎለታልም።

⏳ 6G በ 2030 ለአለም ህዝብ ይፋ እንደሚደረግ ይጠበቃል

🤧5G ቀሮቶ 4g እራሱ በቅጡ እያስጠቀመን አይደለም🤒

    ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲
   ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
❤3🔥1
🏃‍♀️ስለ #Xender አስገራሚ እውነታ 📚


ሁላችንም ፋይሎችን ከአንድ ስልክ ወደ ሌላ ስልክ ለመላላክ ከምንጠቀምባቸዉ አፖች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ Xender, Anmobi በተባለ የቻይና ድርጅት የተሰራ ሲሆን የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ Peter Jiang የBluetoothን የፍጥነት ችግር ለመቅረፍ ባመጣዉ ሃሳብ የተሰራ ሲሆን Xender Wi-Fi Direct ቴክኖሎጂን በመጠቀም ትላልቅ ቪዲዮዎችን, ሙዚቃዎችን እና ፋይሎችን ያለ ምንም Internet በሰከንዶች ፋይሎችን እንድንላላክ ያስቻለን App ነዉ
🥰🚀

🤷‍♂4❤2
𝐁𝐘𝐁𝐈𝐓 ( 𝐏𝟐𝐏 ) ተመልሷል። 👏
🔥2
Side Button

የስልካችሁን Power Button ጫን አድርጋችሁ ስትይዙት Google assistant እንዲመጣ ወይም ወደ Power off menu መቀየር ከፈለጋችሁ።

⚫Google assistant ወይም Bixby ከነበረና ወደ power off menu መቀየር ከፈለጋችሁ
settings — display — side button — Long press — power off menu

⚫Power off menu ከነበረና ወደ Google assistant መቀየር ከፈለጋችሁ
Power በተኑን ጫን አድርጋችሁ ስትይዙት ታች ላይ Side button settings የሚል ምርጫ ይመጣላችኋል።
እሱን በመንካት ወደ Google assistant ወይም Bixby መቀየር ትችላላችሁ።
❤2
በዝናብ ወቅት ሰዎችን ተከትሎ የሚበር "ተንቀሳቃሽ ዣንጥላ" ተሰራ

በቴክኖሎጂው ዓለም አስገራሚ የፈጠራ ስራዎች እየታዩ ባሉበት በዚህ ወቅት፣ አንድ ታዋቂ የዩቲዩብ ይዘት ፈጣሪ እና መሐንዲስ በዝናብ ወቅት እጅን ሳይጠቀሙ ሰዎችን ከዝናብ የሚከልል ድሮን ሰርቶ ለእይታ አብቅቷል። "I Build Stuff" ተብሎ በሚታወቀው የዩቲዩብ ቻናል ባለቤቱ ጆን የቀረበው ይህ ፈጠራ፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የታገዘ ሲሆን ባለቤቱ በሄደበት ቦታ ሁሉ ከራሱ በላይ እየበረረ የመከላከል አቅም አለው።

ይህ ድሮን ራሱን በራሱ የሚያንቀሳቅስ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት በመሆኑ ምንም ዓይነት የርቀት መቆጣጠሪያ ሳያስፈልገው የሰውን ራስ በካሜራ በመለየት ይከተላል። ፈጠራው በአየር ላይ በቀላሉ እንዲንሳፈፍ እንዲረዳው ተደርጎ ከቀላል የካርቦን ፋይበር እና በ 3D ፕሪንተር ከታተሙ ቁሶች የተገነባ ነው። በውስጡም የራዝቤሪ ፓይ ኮምፒውተር እና ልዩ ሴንሰሮችን የያዘ ሲሆን ይህም ድሮኑ ከሰውየው ጋር ያለውን ርቀት እና ከፍታ በአግባቡ ጠብቆ እንዲቆይ ያደርገዋል።
❤2
የዓለማችን ትልቁ Exchange የሆነው Binance አሁን ላይ ያለዉ የStablecoin ( Reserve ) ከ$45 Billion በላይ መድረሱ ታውቋል። በአሁኑ ሰዓት በገበያው ውስጥ ካሉ ስታብልኮይኖች ዉስጥ 65% የሚሆነው በBinance እጅ ላይ እንደሚገኝ መረጃዎች ያሳያሉ።

#Cryptorover
🔥4
TFLIX_Live_Sport.apk
12.5 MB
✔️ ALL LIVE STREAM

🍷እኔ ከእናንተ የምደብቀው ነገር የለም መቼስ👍😜

🍷የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ በቀጥታ በፈለጋችሁት የቻናል አማራጭ
🟢Super Sport
🟢Sky Sport
🟢Tnt Sport
🟢Bein Sport እና ሌሎችም ቻናሎች አሉት
❤3🔥1😁1
ባለፉት 4 ወራት ውስጥ ብቻ ከBitcoin እና ከEthereum ETF ገበያዎች ዉስጥ ከ$10 Billion በላይ ወጪ የተደረገ ሲሆን ከዚህ ውስጥ $7.17 Billion ከBitcoin እንዲሁም $2.84 Billion ደግሞ ከEthereum ወጪ የተደረገ ነዉ።
🔥2🤷‍♂1
😦#Smart_Mugs 😦

☕️Smart Mugs (ሻይ ወይም ቡና መጠጫዎች) ልክ እንደኖርማል Mug ለመጠጫነት ብቻ ሳይሆን ምንጠቀማቸዉ ሻያችን ወይም ቡናችን ሳይቀዘቅዝ ለብዙ ሰአት እንዲቆይልን የሚረዱን መጠጫዎች ናቸው ፣ አብዛኞቹም Application ስላላቸዉ በዉስጣቸዉ ያለዉን ሻይም ሆነ ቡና በፈለግነዉ Temperature ለብዙ ሰአት እንዲቆይልን ያስችሉናል 🔥
🔥4
🤯🤯🤯
Samsung S26 Ultra በይፋ Launch ከመደረጉ በፊት አንድ ህንዳዊ YouTuber unbox አድርጎታል።

ይህም በሌሎች ዩትዩበሮች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል።
Samsung በይፋ ያወጣው መግለጫ ባይኖርም ህጋዊ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል ይገመታል።

Samsung አዲሱን የGalaxy S26 series እና ሌሎች አዳዲስ ፕሮዳክቶችን ነገ February 25 ይፋ ለማድረግ ቀጠሮ መያዙ ይታወቃል።

https://www.youtube.com/watch?v=nicc5amYNak
🔥1
Truecaller_v26.6.7_MOD.apk
142.4 MB
✅ይሄ አዲሱ update ነው የመጀመሪያው ካስቸገራችሁ ይህን አውርዱ
❤2🔥1
Binance ለይ P2P ተመልሷል ግን still Risky ስለሆነ እባካቹ በደምብ ተጠንቀቁ

ምናልባት Account እየለቀሙ ሊዘጉ ስለሚችሉ በደምብ ጥንቃቄ አርጉ

-ethio wealth
😭2🫡1
We fucked up 😭
😭1
ሙሉ በሙሉ አገደ‼

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ አገደ‼

አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE) ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2018 ባወጣው አስቸኳይ የህዝብ ማሳሰቢያ፣ በተለያዩ የንግድ መድረኮች አማካኝነት በኢትዮጵያ ብር ላይ ተመስርተው የሚከናወኑ የPeer-to-Peer (P2P) የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይቶች ሕገ-ወጥ መሆናቸውን አስታውቋል።

ባንኩ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ የወቅቱ የቁጥጥር ማዕቀፍ ያለ ባንኩ ፈቃድ የብር ጥንድ የሆኑ P2P ዝግጅቶችን አይፈቅድም።

የብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያና ዝርዝር መረጃዎች፦

1.ብሔራዊ ባንኩ የክሪፕቶ ንብረቶች ገበያ ከፍተኛ ዋጋ መዋዠቅ ያለበት፣ ለማጭበርበር (Fraud and Scams) የተጋለጠ፣ እና የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ማጭበርበር ስጋት ያለበት መሆኑን አስታውቋል።

2. እነዚህ የP2P መድረኮች በተመሰቃቀለ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የሚገኙ በመሆናቸው፣ በባህላዊ የፋይናንስ ተቋማት የሚገኙ እንደ "የገንዘብ ማጠብ መከላከያ" (AML) ያሉ የደህንነት ጥበቃዎች የሏቸውም።

3. በአለም አቀፍ ደረጃ አንዳንድ የP2P መድረኮች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ችግሮች በማጋጠማቸው ተጠቃሚዎች ገንዘባቸውን እንዳያወጡ መከልከላቸው ታይቷል።

ባንኩ ይህ ስጋት በሀገር ውስጥም ሊኖር እንደሚችል አስጠንቅቋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለዲጂታል ንብረቶች አስተማማኝ እና የተደራጀ የቁጥጥር ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ከአለም አቀፍ እና ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል።

የቁጥጥር ማዕቀፉ በይፋ እስኪተገበር ድረስ፣ ህብረተሰቡ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ከመፈጸም እንዲቆጠብ እናውሳለን ብሏል።(NBE)
​​
😭1
Binance ላይ ያለን usdt ቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ባንኮች መላክ የምንችልበት መንገድ ተካቷል።

ይህን ለማድረግ Binance ላይ ከገባችሁ በኋላ assets -- send -- withdraw usd -- Bank transfer (SWIFT)

ከዛ የባንኩን swift code እና አካውንት ቁጥራችሁን ስታስገቡ በዕለታዊ ምንዛሬ ተመንዝሮ በብር ይገባላችኋል።

ይህም የሚሆነው Bpay በተሰኘ የአውስትራሊያ የኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ ማስተላለፊያ ፕላትፎርም አማካክነት ነው።

አማራጩ መካተቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለtransaction የሚጠይቀው $25 ክፍያ ግን በጣም የተጋነነ ነው።

በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በP2P የሚደረጉ ማንኛውም አይነት የክሪፕቶ ግብይቶችን ማገዱን በትናንትና ዕለት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
❤4
እስራኤል ኢራን ላይ የሚሳኤል ጥቃት አድርሳለች።

እንደተጠበቀው ማሬኬቱ ኮርታ ገብቷል
🔥2
France 🇫🇷 የተከፈተ monetize ያልሆነ TIKTOK 📱account ለምትፈልጉ
Follower : 12.9K
Price 17k

ለመግዛት ፡ @hamidleo16
🔥1