ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
OG Pass ለማድረግ 🤑 1Ton መክፈል ግዴታ ነው😀 😭 😭
#Cats 👉 Pass
Cats እንደሚታወቀው በቅርብ ሊስት ከሚደረጉ Airdrop ዋናው ነው። በተጠቃሚ ብዛት ከ Catizen እና Major የተሻለ Active User አላቸው። በቅርቡ ለ Cati ተጠቃሚዎች ያመጡት ነገር አለ። 1 Ton በመክፈል በትንሹ 5 ጥቅም ማግኘት ትችላላቹ እያሉ ነው። ከነዛም ውስጥ ጥቂቶቹ:-
1️⃣ Double Your Score-ይህም ማለት የ Cati Point ወይም ያለንን የ Cati ብዛት እጥፍ ማድረግ ማለት ነው። ለምሳሌ 3000 Cati ያለው ሰው ወደ 6000 Cati ይቀየርለታል ማለት ነው።
2️⃣ +2 AI Attempts- ይህ ማለት ደግሞ በቅርብ የሚመጡት Point ማሳደጊያ መንገዶች(Bosst) ሲመጡ ከሌሎች በተሻለ ተጨማሪ 2 እድል የሚሰጡ ይሆናል።
3️⃣ 100% TGE Unlock- ይህን ስንል ሊስት ሲደረግ ሙሉ ለሙሉ ያላቸውን Point በፍጥነት ይደረሳቸዋል የዚህ ጥቅም የሚሆነው ቶሎ Airdrop Token ሲደርሰን ቶሎ መሸጥ እንችላለን።
Cats እንደሚታወቀው በቅርብ ሊስት ከሚደረጉ Airdrop ዋናው ነው። በተጠቃሚ ብዛት ከ Catizen እና Major የተሻለ Active User አላቸው። በቅርቡ ለ Cati ተጠቃሚዎች ያመጡት ነገር አለ። 1 Ton በመክፈል በትንሹ 5 ጥቅም ማግኘት ትችላላቹ እያሉ ነው። ከነዛም ውስጥ ጥቂቶቹ:-
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9🔥3🥰1
#CATS UPDATE
😺 #CATS አሁን ላይ ወደተለያዩ Exchangeችwithdraw ማድረግ ተከፍቷል አሁን የተከፈቱት Bybit, Bitget, Gate, እና Kucoin. 30,000 ሽልማቱን የምታገኙት Bitget ላይ withdraw ካደረጋችሁት ብቻ ነው
💥 🌐 Bybit & Gate: UID, CATS deposit address, እና memo ነው የሚጠይቃችሁ እሱን ታስገባላችሁ
💥 Bitget & Kucoin: UID እና CATS deposit address እነዚህን ሁለቱን ብቻ ነው የሚጠይቃችሁ
💥 Season 1 Snapshot የሚያደርጉት: September 30 ከሁለት ቀን በኋላ ነው
💥 ታፕታፕ አይደለም በዚህ ጌም ዛሬም ከጀመራችሁ እና ጓደኞቻችሁን መጋበዝ ከቻላችሁ ብዙ point. መሰብሰብ ትችላላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7🔥2