ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
20.1K subscribers
1.41K photos
103 videos
272 files
3.87K links
እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ!
በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ!
ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ!
ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
Download Telegram
قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
‏صورة من حسين عبد الله
🔷 ተውሂድ
የዚህ አለም መከራ መከላከያ   ፤  የእያንዳንዱ አስፈሪ ነገር መወገጃ ነው

ኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ይላሉ :-

"የዚህ አለምን መከራ እንደ ተውሂድ አስወጋጅ የለም። ለዚህ ነው  የጭንቅ ጊዜ በተውሂድ  ዱአ የሚደረገው።
የአሳው ባለቤት (ኑህ) በጭንቅ ሰአት በእርሷ (በተውሂድ) ዱአ አላደረገም ፣ አላህ ከጭንቅ የገላገለው ቢሆን እንጂ።

አንድ ሰው ከታላቅ ችግር ላይ አይወድቅም ፣ በሽርክ እንጂ። ከእርሱ ነጻ የሚያወጣ የለም ተውሂድ እንጂ።  የፍጡሩ ሁሉ መዋደቂያ ፣ መጠጊያ ፣ ምሽጉ እና መመሸጊያው እርሱ ነው።"

الفوائد : ٥٣

አሁንም እንዲህ አለ :-

" 'ከስግብግብነትና ከፍርሃት ነጻ ለመሆን በምን መታገዝ እችላለሁ?' ብትሉ። እኔም :-  'በተውሂድ ፣ በእርሱ ብቻ በመመካት ፣ በአላህ በመተማመን ፤ መልካምን የሚያመጣ የለም ፣ እርሱ እንጅ ፤ መጥፎን ነገር የሚያስወግድ የለም እርሱ እንጂ ፣ ጉዳዮ ሁሉ የአላህ መሆኑን ፣ ማንም ከአላህ ጋር እንደሌለ ማወቅ ነው።' እላለሁ።"

الفوائد ص ١١٦

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ይህ የሚቀጥለው መልእክት የሸይኽ ሙሀመድ አረብ ልጅ ነው አብዱልአዚዝ ይባላል በቆቦ ወረዳ ከሸይኽ ሁሰይን አባስ ወርቄ የሚቀራ ልጃቸው ነው መለክቱን አንብባቺሁ ዱአ አድርጉልት

አሰላሙ አለይኩም ወሰህሙቱሏሂ
ወበረካቱሁ ውድ የኢትዮጲያ ሰለፍዮች በሙሉ
አባቴ ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ዱዓ አድርጉለት እና በ16 አመቴ ነው ከቤተሰቦቼ ተለይቼ ወደ ቂርአት የሄድኩት እና ቂርአት ቦታ ላይ 2 አመት ከ4 ወር ቆይቻለሁ እና አባቴ ምን ይለኛል
ልጂ በናፍቅም ቂርአት እስከሆነ ድረስ እችለዋለሁ እና ጠንክርልኝ በእኔ ቦታ እንድትተካልኝ ይለኝ ነበር

አደራ ልጄ በመንሀጀ ሰለፍ አደራህን
እኔ የምፈልገው አንተ ተውሂድንና ሱናን ስታስተምር ማየት ነው ይለኝ ነበር

እና ከአሁን በፊት ወለጋ ልሄድ ስል ልጄ ጠንክር ረመዳን ሲደርስ ትመጣለህ
ፊቂህን ( ቁዱሪይን ) ጨርሰህ ትመጣለህ
አለኝ ረመዳን 3 ወር ከ15 ቀን ሲቀረው
(ቁድሪይን )ልጨርስ 28 ቀን ሲቀረኝ
የአላህ ፍቃድ ሆኖ አባቴጋ ሳንገናኝ ወደ አኼራ ሄደ

إنا لله وإنا اليه راجعون


እና ውድ ወንድሞቼ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው
አላህ የአባቴን አላማ የማሳካ እንዲያደርገኝ
አባቴ በኔ ምክኒያት አጅር የሚያገኝ እንዲያደርገው እኔንና እናቴን እንዲያሶብረን እንዲሁም ታናሽ ወንድሚንም እህቶቼንም
አላህ ሶብሩን እንዲሰጠን ከልባችሁ ዱዓ አድርጉልን

በየ ቻናሉ ሼር አድርጉልኝ ለሁሉም እንዲዳረስ

ባረከሏሁ ፊኩም

أقول لولَد الشيخ، أعني عبد العزيز الطالب ولأهل الشيخ جميعًا: اصبروا واحتسبوا الأجر عند الله، واعلموا أنَّ لله ما أخذ، وله ما أعطى، وكلُّ شيءٍ عنده بأجلٍ مسمًّى.
فلا تجزعوا، ولا تيأسوا من رحمة الله، بل أحسنوا الظنَّ بربكم، وأكثروا من الدعاء للشيخ، واسألوا الله أن يغفر له ويرحمه، ويرفع درجته في المهديين، ويجعل ما قدَّمه من علمٍ ودعوةٍ وصبرٍ في ميزان حسناته.

نعم فالشيخ قتل مظلوما وله أسوة بسلفنا الصالح
فهذا عمر بن الخطاب رضي الله عنه قُتِل مظلومًا، في الصلاة
وهذا عثمان بن عفان رضي الله عنه قُتِل مظلومًا،
وهذا علي بن أبي طالب رضي الله عنه قُتِل، وكثير من السلف الصالح
ووفقك الله ياعبد العزيز ماتمناه أبوك رحمه الله رحمة واسعة وأسبغ عليك وعلى أهلك صبراجميلا وثبتك الله
على الحق المبين والصراط المستقيم
ከስራዎች ሁሉ በላጩ አላህን በየትኛውም ቦታ ከልብ መፍራት ነው!!
———
ኢብን ረጀብ አል-ሀንበሊ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ከስራዎች ሁሉ በላጩ በድብቅም በግልፅም አላህን መፍራት ነው። አላህን በድብቅ መፍራት ከኢማን ጥንካሬና ከነፍሲያና ከስሜት በመታገል የሚገኝ ነው። ስሜት በብቸኛነት ጊዜ ወደ ወንጀል ይጠራል፣ ለዚህም ነው ከከባባድ ነገሮች አንዱ አላህን በድብቅ መፍራት ነው ተብሏል።” [ፈትሁል ባሪይ 6/50]

በዚህን ጊዜ አላህን በግልፅ ማመፅ በዝቷል! ይህ የሆነውም አላህን በድብቅ መፍራት አላህ ያዘነላቸው ባሮቹ ሲቀሩ ብዙሃን ዘንድ መጥፋቱ ነው። አላህን በድብቅ መፍራት እየጠፋ ሲሄድ ወንጀል በግልፅ መሰራት ይጀምራል፣ ምክንያቱም አላህ ይጠብቀንና በድብቅ ወንጀል መስራት ከተጀመረ ቆይቷልና ነው።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
በሱንና ላይ ሆኖ መሞትን በተመለከተ የሰለፎች ንግግር
—————
ሙጃሒድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ከሁለቱ ፀጋዎች የትኛው ፀጋ እኔ ላይ እጅግ የላቀ እንደሆነ አላውቅም:- አላህ ቅን ወደሆነው እስልምና መምራቱ ይሁን ከስሜት ተከታይነት ዓፊያ ማድረጉ… የትኛው የላቀ ፀጋ ይሁን አላውቅም።” [ሙስነድ አድ-ዳሪሚይ 317]

ፉዶይል ኢብኑ ዒያድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“በእስልምና እና በሱና ላይ ለሞተ ሰው ጡባ የተባለች ጀነት አለችለት።” […አላለካኢይ 268]

ኢብኑ ዐውን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“በእስልምናና በሱንና ላይ የሞተ ሰው ለእርሱ በመልካም ነገር ሁሉ ብስራት አለው።” […አላለካኢይ 60]

ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“በእስልምናና በሱና ላይ የሞተ ሰው መልካም በተባለ ነገር ላይ ሁሉ ሆኖ ነው የሞተው።”  [ሲየር አዕላም አን-ኑበላ 11/296]

ኢማሙ ማሊክ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“በሱንና ላይ የሞተ ሰው ይበሰር፣ በሱንና ላይ የሞተ ሰው ይበሰር፣ በሱንና ላይ የሞተ ሰው ይበሰር፣ አንድ ሰው ከባባድ ወንጀሎችን ሁሉ ቢሸከምና ከስሜት ተከታይነት ምንም የሌለበት ከሆነ አላህ ይምረዋል ብዬ እከጅልለት ነበር። በሱንና ላይ የሞተ ሰው ይበሰር። አንድ ሰው ምድርን የሚሞላ ወንጀል ተሸክሞ ከዚያም ሱናን እንደያዘ አላህን ቢገናኘው በጀነት ላይ ከነብያት፣ ከሲዲቆች፣ ከሸሂዶችና ከሷሊሆች ይሆን ነበር…” [ዘሙ'ል ከላም ወ አህሊሂ 5/76 -77]

ሙዕተመር ኢብን ሱለይማን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ተሰባብሬ (አዝኜ) አባቴ ዘንድ ገባሁ፣ ምነው ምን ነካህ? አለኝ፣ አንድ ጓድ ነበረኝ ሞተ አልኩት፣ በሱንና ላይ ነው የሞተው? አለኝ፣ በእርሱ ላይ አትፍራ (ስጋት) አይግባህ አለኝ።” […አላለካኢይ 61]

አቢበክር አል-መሩዚይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ለዐብደላህ አባት - በእስልምና እና በሱና ላይ ሆኖ የሞተ ሰው በመልካም ነገር ላይ ሆኖ ነው የሞተው? - በማለት ጠየቅኩት፣ ዝም በል! በእስልምና እና በሱና ላይ ሆኖ የሞተ ሰው መልካም በተባለ ነገር ላይ ሁሉ ሆኖ ነው የሞተው፣ አለኝ።” [አል-ወረዕ 192]

ጦልሀት ኢብኑ ዑበይዲላህ አል-በጝዳዲይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“አንድ ጉዞዬ ላይ በጀልባ ሆኜ የኢማሙ አሕመድን ጉዞ ገጠመ፣ ዝምታን ያበዛ ነበር ከተናገረም እንዲህ ይል ነበር:- አላህ ሆይ! በእስልምናና በሱና ላይ ሆነን ግደለን።” [ኸጢብ ታሪኹ በግዳድ 9/354 ላይ ዘግበውታል]

ከሐሰን ቢን አዩብ አል-በጝዳዲይ (ረሂመሁላህ) ተይዞ ለኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሀንበል (ረሂመሁላህ) እንዲህ ተባሉ:-
“የዐብደላህ አባት ሆይ! አላህ ያንቃህ!" እሳቸውም "በእስልምናና በሱና ላይ" አሉ።” [ታሪኹ ዲመሽቅ 5/323]
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)

አላህ ሆይ! በእስልምናና በሱንና ላይ ሆነን ግደለን!!

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
ከባዱ ሙሲባ…
———
ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:-
«ከሙሲባዎች ሁሉ ከባዱ ሙሲባ የጀሀነም ሙሲባ ነው!። አላህን መውደድ እና መልእክተኛውን ﷺ መከተል ቢሆን እንጂ ሌላ መላሽ የለውም።» [ጦሪቁል ሂጅረተይን 475]

وأعظــم المصائب مصيبةُ النار ولا يدفعها‏ إلا ‏محبة الله وحــده ، ‏ومتابعـة رسولـہ صل الله عليـہ وسلم
‏📓 طريق الهجرتين 【 ٤٧٥ 】


ነፍሴንም እናንተንም አደራ የምለው!! ከንግግር አልፈን በተግባር አላህን በመውደድ እና መልእክተኛውን ﷺ በመከተል፣ በቁርኣንና በሀዲስ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ በመጣበቅና እዛው ላይ መፅናትን ነው!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድርግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
هذه العبارة مأخوذة من كلام الحافظ ابن حجر العسقلاني -رحمه الله- في كتابه فتح الباري (10/215) عند شرحه لحديث "العين حق".
قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
هذه العبارة مأخوذة من كلام الحافظ ابن حجر العسقلاني -رحمه الله- في كتابه فتح الباري (10/215) عند شرحه لحديث "العين حق".
🔷"ዓይነ-ናስ" ከወዳጅ ሊከሰት ይችላል

ሐፊዝ ኢብን ሐጀር - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-

"ዓይነ-ናስ ፣ ያለምቀኝነት ከአድናቆት የተነሳ ሊከሰት ይችላል - ከወዳጅ ፣ ሷሊህ ከሆነ ሰው እንኳ ቢሆን።
የሆነ ነገር ያስደነቀው ሰው ፣  ለተደነቀበት ነገር በበረከት  ዱዓ ሊሽቀዳድም ይገባል- ይህ ለእርሱ ፈውስ ሊሆን ይችላልና።"

فتح الباري (١٠/٢١٥)

عند شرحه لحديث 'العين حق'

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
Audio
ልጅህን ወይም እህትህን ሱብሂ ሶላትን በጊዜ ተነስቶ ለማይሰግድ ሰው አትዳራት!!
————
ለታላቁ ዓሊም የሳዑዲ ጠቅላይ ሙፍቲ ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው:- ልጄን ለማግባት አንድ ሰው ወደኔ መጣ፣ የሱብሂ ሶላትን ከእንቅልፉ ሲነቃ ፀሃይ ከወጣ በኋላ እንጂ እንደማይሰግድ ግልፅ አድርጎልኛል፣ ልጄን ለሱ ኒካህ ከማሰሬ በፌት ከዚህ ሰው ማድረግ የሚጠበቅብኝ ነገር ምንድነው?

🔷 የሸይኹ ድንቅና ቁርጥ ያለ መልስ:- አታጋባው። ወደ አላህ እስኪመለስና ለፈጅር (ሱብሂ) ሶላት በጊዜው እስኪቆምና ከሙስሊሞች እስኪሰግድ፣ ተውበት ካደረገና ሶላቱን በጊዜው መስገዱን አጥብቆ ከያዘ፣ ከሙስሊሞች ከሰገደ ብታጋባው ችግር የለውም።» አሉ

🔻እህቴ ሆይ! በአላህ አንድነት የካደን ሰው ልታገቢ ይቅርና ሱብሂ ሶላትን በጊዜው የማይሰግድን ሙስሊም ወንድ ማግባት አይፈቀድልሽም!!
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ

የድምፅ ፋይሉን አያይዤላችኋለሁ።

#join ↘️ ቴሌግራም
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
⭕️⭕️⭕️ ታላቅ የፈትዋ ፕሮግራም ⭕️⭕️⭕️⭕️

🗓የሚቀርብበት ጊዜ - 
ጥቅምት 21, ቅዳሜ ማታ

🪭 ፈትዋ የሚሰጡት ሸይኽ:-

🪭 ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን(🇧🇼)

⏰️ሰአት:- በኢትዮ. አቆጣጠር 3:00

ለሚቀርቡ ጥያቄዎች የሚሰጡ መልሶችንና ማብራሪያዎችን በፅሞና በማዳመጥ÷
🪭 የዲን እውቀታችንን እናዳብር
🪭 ባወቅነው ለመስራትም እራሳችንን
እናዘጋጅ‼️


➡️ይህ ብርቅዬ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ::

👈👥ለሌሎችም ሸር በማድረግ ከቤተሰብዎ ጋር ይከታተሉ ይሳተፉ‼️

🌐 ቻናሎቻችን
⤵️
🎙️
https://t.me/bilalmesji

💭
https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
⭕️⭕️ ኢኽዋን የት ነው ያለው⁉️ ⭕️⭕️
 
ከሰማዩ ላይ - ወይስ - ካለንበት ምድር?
ከውቅያኖስ ውስጥ - ወይስ - ከአየሩ ሰፈር?
የትነው አድራሻው - የትኛው ቀበሌ?
ርቆ ነው ያለው - ጅማ ወይስ ባሌ?
ከቅርብ ነው ያለው - ፒያሳ ወይስ ቦሌ?
ወይስ ከሶማሌው - የጎዴ በርሀ?
ከአፋሩ ዳሎል - ከሌለበት ውሀ?
የት ነው ኢኽዋን ያለው?
የት ነው የመሸገው?
 
በየትም ፍጪው - ብቻ ዱቄቱን ስሌት
"ይመጣል" ብላችሁ - የሙስሊሙ አንድነት
ቢድአ ተንሰራፍቶ - ተውሂድ በሌለበት፣
እየወተወታችሁ - እንደ ላሊበላ
እንደ ተራበ ውሻ - ምንም እንዳልበላ፣
እያልከን እያለህ፡-
“'ቢድአ' እምትሉት - መውሊድ ምን ይጎዳል”
“እባካችሁ ተውኝ - አንድነት ይበልጣል፡፡”

አንተም ትላለህ - “ኢኽዋን አይደለሁም”
እሱም ይላል - “ኢኽዋን አይደለሁም”
እሷም ትላለች - “አይደለሁም ኢኽዋን”
እነሱም ይላሉ - “አይደለንም ኢኽዋን፡፡”

“ኢኽዋን” የሚባል ቫይረስ
ንፋስ አይሉት መንፈስ
ኧረ የት ነው ያለው?
የት ነው የመሸገው?
 
ከዳሽን ተራራ - ከዝንጀሮው መንደር?
በጣና ዳርቻዎች - ከደንገሉ ሰፈር?
ወይስ ከህዋው ውስጥ - ከከዋክብት አምባ?
ኧረ የኢኽዋን ነገር - አድራሻው የት ገባ?
 
በየትም ፍጪው - ብቻ ዱቄቱን ስሌት
"ይመጣል" ብለው - የሙስሊሙ አንድነት
ቢድአ ተንሰራፍቶ - ተውሂድ በሌለበት፣
እየወተወቱ - እንደ ላሊበላ
እንደ ራበው ውሻ - ምንም እንዳልበላ፣
ጧት፣ ማታ እያሉን፡-
“ካፊር ጠላታችን - በእኛ ላይ ተነስቷል”
“ተውሂድን አቆዩት - አንድነት ያፈርሳል፡፡”

ዳኢውም አለ - “አይደለሁም ኢኽዋን”
ሼህዬውም አሉ - “አይደለሁም ኢኽዋን”፡፡
 
ኢኽዋን የሚባል ቫይረስ
ንፋስ አይሉት መንፈስ
ኧረ የት ነው ያለው?
የት ነው የመሸገው?
 
ተሞልተህ-ታውራችሁ - በሰለፎች ጥላቻ
ልባችሁ ተቆልፎ - በሌለው መክፈቻ፣
አንትም አልክ - “አይደለሁም ኢኽዋን”
ሁላችሁም አላችሁ - “አይደለንም ኢኽዋን::”
 
ኢኽዋን የሚባል ቫይረስ
ንፋስ አይሉት መንፈስ
ኧረ የት ነው ያለው?
የት ነው የመሸገው?
 
ለማግኘት ብለህ - የኢኽዋንን አድራሻ
የተደበቀበትን - ጥልቅ የሆነ ዋሻ
እንዳትሄድ ሰንቀህ - ሸክፈህ ጓዝህን
አገሩን አስሰህ - ልታገኝ ኢኽዋንን፡፡
 
በየዩቱዩቡም፣ በየቲክቶኩ
በየኢሞውም፣ በየፌስቡኩ
እንዳትለቅ - ያፋልጉኝ ማስታወቂያ
ኢኽዋንን ለማውጣት - ከምሽጉ ጉያ፡፡
ወንድሜ እንዳትለፋ - ልንገርህ ብስራቱን
ኢኽዋን ካናንተ ጋር ነው - ቀንና ሌሊቱን
በሄድክበት አለ - በተቀመጥክበት
በተኛህበት አለ - በተጋደምክበት÷
ያለናንተ ህልውና
እሱ መች አለና!?
አንተም እሱ ነህ
እሱም አንተ ነህ

ወንድሜዋ እንዳትለፋ - ልንገርህ ብስራቱን
ኢኽዋን ከናንተ'ጋ ነው - ቀንና ሌሊቱን
እናንተ እሱ ናችሁ
እሱም እናንተ ናችሁ፡፡

ዝግጅት/በዶክተር ጀማል ሙሐመድ (ሐፊዞሁሏህ)

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
☂️ታላቅ የሰርግ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ፦


اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَيـَـــــــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــهِ اللَّٰه وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَهُ
እንሆ የፊታችን ቅደሜ ማለትም ጥቅምት 21/2019 ዓ.እ. የዉዱ ኡስታዛችን አቡ ሙስሊም እና የዉዷ እህታችን ኡሙ ሙስሊምን ኒካህ በማስመልከት ታላላቅ መሸይኾች እና ኡስታዞች እንዲሁም ወንዲሞች የሚሳተፉበት የዳዕዋ ፕሮግራም መዘጋጀቱን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

🪑የእለቱ ተጋበዥ እንግዶች፦

🎙️ ❶.ታላቁ ሸይኻችን አሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል-ለተሚይ ( ሐፊዛሁ ሏህ )
🎙️ ❷.ታላቁ ሸይኻችን አሸይኽ ሀሰን ገላው (ሐፊዛሁ ሏህ )
🎙️ ❸.ታላቁ ሸይኻችን አሸይኽ ሁሴይን አሰ ስልጢይ ( ሐፊዛሁ ሏህ )
🎙️ ❹.ታላቁ ሸይኻችን አሸይኽ ዩሱፍ አህመድ (ሐፊዛሁ ሏህ )
🎙️ ❺.ታላቁ ሸይኽ መህብቡ ኣደም(ሐፊዛሁ ሏህ)
🎙️ ❻ .ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን(ሐፊዛ ሁሏ)
🎙️ ❼. ኡስታዝ ሙሐመድ ኪርማኒ (ሐፊዛሁ ሏህ)
🎙️ ❽ .ኡስታዝ ሻሚል አሸ-ሺንጢ (ሐፊዛሑሏህ )
🎙️ ❾ .ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሐፊዛሁ ሏህ)

🎙️ ግጥም አቅረቢ ወንድም ኢብኑ ኢድርስ (ሐፊዛሁ ሏህ
🎙️ ግጥም አቅረቢ ወንድም አቡ መዒዳ (ሐፊዛሁ ሏህ)

ክቡር የእለቱ መድረክ ማሪዎቻችን፦
🎙️ወንድም አቡ ሀኒፋ (አሏህ ይጠብቀው)
🎙️ወንድም አቡ መርዋን (አሏህ ይጠብቀው)
🎙️ ወንድም አቡ መሱዑድ (አሏህ ይጠብቀው)
🎙️ወንድም አቡ ኑዓይም ( አሏህ ይጠብቀው)

🪑ሌላም በርካታ የሱና ወንዲሞች ይገኛሉ፣

አቡ ሙዓውያ አቡ መህር አቡ ሙጃሒድ አቡ አስማዕ አቡ ኸውለህ አቡ አብዲላህ ሁሰይን ሸሚሱ አብዱሰማድ አቡ ሀሳን አቡ አቡ ኑህ አቡ አቡዱል ሀሊም አቡ ፈረሀ አቡ ሚፍታህ አቡ ቂርጣስ _ያልተጠቀሱትም ሞልተዋል

🕒 የፕሮግራሙ ሰዓት፦
🇪🇹 በኢትዮ 2:30pm
🇸🇦 በሳዑዲ 8:30pm
🇦🇪 በዱባይ 9:30pm

➡የፕሮግራሙ አድረሻ ሩሞ ኢሞ መድረሰቱ ፊርቀቱ አንናጂየህ።

❞ እንኳን መቅረት ማርፈድም ያስቆጫል ኒያው ላመረለት ሰው እውቀትን መፈለግ ሚወዳደርው ነገር ዬለም።

የኢሞ አድረሻ
https://s.imoim.net/jpICCe?from=other

ቴል ግራም
https://t.me/Abumuslimibnunuri
🚫ታላቅ የሙሃዶራ ድግስ በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ሐጢባ መድረሳ
🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷


➽ውድ የወራቤ ከተማ ሙስሊም  ወንድሞችና እህቶች የዲን ግንዛቤን ከተግባር ጋር የሚል መርህ አንግበን የቀልብ መድሃኒት የሆነ ሙሃዶራ አሰናድተን እንጠብቃችኋለን ።

➥እናም ውድ የከተማችን እህቶችና እናቶች ከእናንተ የሚጠበቀው ፕሮግራሙን  በግዜ ተገኝቶ በመታደም ተጠቃሚ የምትሆንበትን ነገር ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን በማስተካከል የዚህ ታላቅ የደዕዋህ ድግስ ታዳሚ መሆን ነው።

💺ተጋባዥ እንግዶች
❶ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله
❷ኡስታዝ ሙሕይዲን حفظه الله

📆የሙሃዶራው ቀን ፦
የፊታችን እሁድ ጥቅምት  22
/2019

🕰የሙሃዶራው ሰዐት ፦ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እስከ 6:40 ድረስ

🌍አድራሻ ወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ ከሰላም መስጂድ ከፍ ብሎ አስፋልት ጫፍ ከወፍጮ ቤቶች ፊት ለፊት

📱📲ለተጨማሪ ማስረጃ ለሴቶች ➙+251947276008

➲ጥሪን ማክበር እስላማዊ ስነምግባር ነው
📝በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ  በተለያዩ መድረሳዎች  የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!!
https://t.me/ibnbaz1212
قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
Photo
ከአንገባጋቢ ምክሮች!!
———
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“አንተ የዲን ተማሪ ሆይ! አደራህን ልብህን ከይዩልኝ፣ ከይስሙልኝ፣ በራስ ከመደነቅ፣ እውቅናን ከመፈለግ፣ ከኩራትና ከምቀኝነት፣ ከመጠላላትና ድንበር ከመተላለፍ… መሰል ከሌሎችም ድብቅ ከሆኑ የልብ በሽታዎች አፅዳት!!። ልብህ በመፅዳቱ ጠቃሚ እውቀትን ለመቀበል፣ ለመሸምደድና ለመተግበርም ይዘጋጅልሃል። ምክንያቱም እነዚህ ምክንያቶች በአዱኒያም በአኼራም የውርደት ምክንያቶች ናቸውና። ለዚያም ነው ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ባለደረቦቻቸውን ከነዚህ በሽታዎች በማራቅ ኮትኩተው ያሳድጓቸው፣ ያስጠነቅቋቸውም የነበረው። በመካከላቸው ጥምረትና የኢማን ወንድማማችነት እስኪረጋገጥ ይህን ያደርጉ ነበር።” [ኸምሱነ ነሲሀህ ሊጦላብ አል-ዒልም ገፅ 9]
ትርጉም:- ኢብን ሽፋ

#join ↘️ ቴሌግራም
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Forwarded from طه خضر أبوعبد الله (طه خضر أبوعبد الله)
كلامٌ نفيسٌ يصف حقيقة المنهج السلفي وآثاره في صاحبه؛ فالمنهج السلفي ليس مجرد انتسابٍ أو شعارٍ يُرفع، وإنما هو علمٌ وعملٌ وعبادةٌ وأخلاقٌ واتزانٌ في المواقف.
ومن المهم التأكيد أن السلفية ليست منهج انفعالٍ وردود أفعال، ولا منهج تهوّرٍ واندفاع، ولا تبعيةً للأشخاص والجماعات، وإنما هي اتباعٌ للكتاب والسنة على فهم سلف الأمة، والرجوع إلى العلماء الراسخين، ولزوم الجماعة، وحفظ الدماء والأعراض والأموال.
فالسلفي يعرف متى يتكلم ومتى يسكت، ومتى يقدم ومتى يحجم، لا تقوده العواطف، ولا تستفزه الشبهات، ولا تستدرجه الشعارات البراقة، ولا تجعله الأحداث المتسارعة يتخلى عن أصوله وثوابته.
ومن كمال هذا المنهج أن يجمع صاحبه بين الثبات على الحق، والرحمة بالخلق، والنصيحة لولاة الأمر، وحب الخير للمسلمين، والوفاء للوطن، والحذر من الفتن وأسباب الفرقة والاضطراب.
فالسلفية علمٌ يورث خشية، وعقيدةٌ تورث ثباتًا، وسنةٌ تورث اتباعًا، وأخلاقٌ تورث رحمةً وحلمًا وإنصافًا.
وليس كل من رفع شعار السلفية حقق مقتضاها؛ فالعبرة بحقيقة الاتباع، والاستقامة على الأصول، والاقتداء بالسلف علمًا وعبادةً وسلوكًا.
نسأل الله أن يحيينا على السنة، وأن يميتنا عليها، وأن يجنبنا الفتن ما ظهر منها وما بطن.
طه خضر أبوعبد الله
كلامٌ نفيسٌ يصف حقيقة المنهج السلفي وآثاره في صاحبه؛ فالمنهج السلفي ليس مجرد انتسابٍ أو شعارٍ يُرفع، وإنما هو علمٌ وعملٌ وعبادةٌ وأخلاقٌ واتزانٌ في المواقف. ومن المهم التأكيد أن السلفية ليست منهج انفعالٍ وردود أفعال، ولا منهج تهوّرٍ واندفاع، ولا تبعيةً للأشخاص…
🔷የሰለፍያን አካሄድ የሚገልጹ ውድ ቃላቶች

እነዚህ የሰለፍያ አካሄድን እውነታ እና በተከታዮቹ ላይ የሚያሳድረውን ተጽእኖ የሚገልጹ ውድ ቃላት ናቸው።

የሰለፊ አካሄድ 'ሰለፊ ነኝ' በማለት ወይም መፈክር ከፍ በማድረግ ሳይሆን  ፤ እውቀት ፣ ተግባር ፣ አምልኮ ፣ ስነ-ምግባር እና በአቋም ደረጃ ሚዛናዊነት  ነው።

ሰለፍይነት ስሜታዊነት ፣ በቀለኝነት ፣ ግዴለሽነትና የችኮላ መንገድ አይደለም። ለግለሰቦችና ለቡድኖች (የጭፍን) ተጎታችነት መንገድ አይደለም።

ሰለፍይነት በሰለፎች ግንዛቤ ቁርአንና ሱናን መከተል ፤ (ጭቅጭቅ ሲፈጠር) ወደ ጥልቅ የእውቀት ባለቤቶች መመለስ ፤  (የተውሒድና የሱና) ጀመአን አጥብቆ መያዝ ፤ (የንጹሐንን)  ደም ፣ ክብር እና ገንዘብ መጠበቅ  ማለት ነው።

ሰለፊይ መቸ መናገር እንዳለበት ፣ መቸ ዝም ማለት እንዳለበት ፤ መቸ ወደፊት ማለት እንዳለበት፣ መቸ ወደ ኋላ ማለት እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል።

ሰለፊይ በስሜት አይመራም ፤ በጥርጣሬ አይነሳሳም ፤ በሚያብረቀርቁ መፈክሮችም አይሳብም።

ሰለፊይ ፈጣን ክስተቶች :- የሰለፍያን ቋሚ ህጎች እና መርሆዎቹን እንዲተው አያደርጉትም።

የሰለፍያ ጎዳና ሙሉነት ተከታዮቹ  በእውነት ላይ መጽናትን ፤ ለፍጡራን ማዘንን ፤ ስልጣን ላላቸው አካላት ምክርን ፤ ለሙስሊሞች መልካም መውደድን ፤ ለትውልድ አገራቸው ታማኝ መሆንን ፤ ከአመጽ ፣ ከመለያየት እና ከሁከት መንስኤዎች ጥንቃቄ ማድረግን አጣምረው ይመለከታሉ።

✔️ሰለፍይነት አሏህን መፍራትን የሚያወርስ እውቀት ነው ፤
✔️ሰለፍይነት ጽናትን የሚያወርስ አቂዳ ነው ፤
✔️ሰለፍይነት መከትልን የሚያወርስ ሱና ነው፤
✔️ሰለፍይነት እዝነትን ፣ ትእግስትን ፣ ፍትህን የሚያወርስ ስነ-ምግባር ነው።

የሰለፍያን ባንዲራ ከፍ ያደረገ ሁሉ መስፈርቶችን ያሟላል ማለት አይደለም።

ቁም ነገሩ  በሀቂቃ መከተሉ ፤  በሰለፍያ መሰረታዊ መርሆዎች ላይ ቀጥ ማለቱ ፤ በእውቀት ፣ በአምልኮና በባህሪ ሰለፎችን መከተሉ ነው።

በሱና ላይ ህያው እንዲያደርገን ፤ በእርሷም ላይ እንዲገድለን ፤ ግልጽ ከሆነውም ይሁን ከስውሩ  ፈተና እንዲያርቀን አሏህን  እንማጸነዋለን።"

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
አስደሳች ኸበር
ለሸሪዓዊ ዕውቀት ፈላጊያን በሙሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራችሁ በወራቤ ከተማ እና አካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፍዬች በሙሉ።


የፊታችን ዕሮብ በቀን 25/02/2019 ዓ.ል  ጀምሮ በየ15ቱ ሳምንቱን ሙሉ ከጠዋት 12:30 እስከ 1:30 ሰአት የሚሰጥ የኮርስ ፕሮግራም በኢህሳን መድረሳ የሚጀመር መሆኑን  ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ለኮርሱ የተመረጠው ሪሳላ :—
عنوان:- "فضل العلم وآداب طلبه"
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:-
"የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ"
በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)


ኮርሱን ሰጪ: ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ

ሰአት:
15ታዊ ሳምንቱን ሙሉ
ከጠዋት ከ12:30—1:30

ቦታ: አልኢህሳን መድረሳ

አድራሻ ወራቤ ከተማ ኢህሳን መድረሳ
ለወንዶች:+251911627259
ለሴቶች: +251947276008 
ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።

https://t.me/ibnbaz1212
እውነተኛ ሰለፊይ ... 01
ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ
♦️| በሰሞንኛዎቹ ሹብሀዎች ዙሪያ

▪ ክፍል - 01-

🎙ሸይኹ (ሐፊዘሁ'ሏህ) :-

» በደረስነት ቆይተዋል ተብለው ከተተቹባቸው ሰዎች ጋር ስለነበራቸው ቆይታ ...

» ስለ ሙመይዐዎች ከእውቀት ነፃነት (አላዋቂነት/ ጅህልና) ...

● በጥቅሉ ማብራሪያውን ለምን እንደሰጡ ተዳሶበታል !

" ሰለፍዮች አሏህ ሰላም ያድርጋችሁና ስሜትና ወገንተኝነት በተቆጣጠራቸው ሰዎች አትገረሙም አትሸወዱም " !

'አውርዳችሁ ተጠቀሙ ከሀቅ ጋርም ሁኑ

» እውነተኛ ሰለፍይ ድርቅ ያለ ወገንተኛና ገገማ አይደለም " !!!

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
Forwarded from Shakir Sultan (Channel)
የምትወዳችሁና ወላድ የሆነችን ሴት አግቡ!! በእስልምና ምንኩስና የለም!!
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
🔈#የምትወዳችሁና ወላድ የሆነችን ሴት አግቡ!! በእስልምና ምንኩስና የለም!!

🔶ከወንድማችን አቡ ሙስሊም የኒካህ ፕሮግራም ጋር በተያየዘ በመድረሰቱ ፊርቀቱ አን-ነጂየህ ኢሞ ሩም ላይ የተደረገ ሙሐደራ።


🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan