National ID Program - Ethiopia
✔
104K subscribers
932 photos
193 videos
411 links
Identity is the new collateral!
መታወቅ ለመተማመን።
የፋይዳ ቁጥር ለማግኘት ወደ *9779# ይደውሉ።
ሁሉን አገልግሎቶች በአንድ የሚያገኙበትን የፋይዳ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ከአፕ ስቶር (https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp) ወይም https://apps.apple.com/app/fayda-i) ያውርዱ።
Download Telegram
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በአማራ ክልል፣ ባህር ዳር ከተማ የተማሪዎች ምዝገባ

#ፋይዳለኢትዮጵያ
❤27👍10🔥4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋይዳ ከሰሞኑ: ዋና ዋና ክንውኖች በምስል

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከተሉን ፡ ፌስቡክ |  X | ሊንክዲን | ቴሌግራም | ዩቲዩብ | ቲክቶክ | ብሉስካይ | ዋትስአፕ | ኢንስታግራም
❤17👍9👌5
ለፋይዳ መታወቂያ ሲመዘገቡ የራስዎ ስልክ ቁጥር አልነበረዎትም? ወይስ በምዝገባ ወቅት ያስገቡት ስልክ ቁጥር ተሳስቷል?

እነዚህን ለማስተካከል ከሚከተሉት ትክክለኛ አማራጮች መካከል ይጠቀሙ ፡

1. ለፋይዳ ሲመዘገቡ በሌላ ሰው ስልክ ቁጥር ተመዝገበው ከነበረ እና አሁን ወደ ራስዎ ስልክ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ ድረገፅ id.et/update ላይ በመግባት በአካል መሄድ ሳያስፈልግዎ ወይም በምዝገባ ጣቢያዎች በመሔድ መቀየር ይችላሉ። (ያስተውሉ፡ በዚህ ሂደት ወደ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ወይም OTP ነባሩም አዲሱም ስልክ ስለሚላክ ሁለቱም ስልክ በእጅዎ ሊሆን ይገባል)

2. እንዲሁም በምዝገባ ወቅት የራስዎ ስልክ ቁጥር ሲሞላ የቁጥር ስህተት ካጋጠሞት ወይም ደግሞ ስልክ ቁጥሩ ከጠፋብዎ በአቅራቢያ በሚያገኟቸው የምዝገባ ጣቢያዎች በአካል በመሄድ መቀየር ይችላሉ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ
❤46👍17🤯3🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዴሞግራፊክ መረጃ «እርማት» እና «ማሻሻያ» የተለያዩ ነገሮች መሆናቸውን ያውቃሉ?

የመረጃ እርማት ወይም ለውጥ ሲያስፈልግዎ፣ በድረ-ገጻችን id.et/update በመግባት የትኞቹን መረጃዎች በቀላሉ ማስተካከል እንደሚችሉ እና የትኞቹ ደግሞ የፍርድ ቤት ውሳኔ እንደሚያስፈልጋቸው ግራ ከተጋቡ ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው ይመልከቱ፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ id.et/resources ይጎብኙ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ
❤44👍12🤔3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዴሞግራፊክ መረጃ ለማዘመን በኦንላይን ላይ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሊደረግባቸው የሚችሉት ምክንያቶችን በዝርዝር ይመልከቱ።

✅ ጥያቄዎ ውድቅ የተደረገበትን ትክክለኛ ምክንያት በፅሁፍ መልዕክት (SMS) ወይም በኢሜይል ሲለሚላክልዎ እሱን በማየት እና ስህተቱን በማረም በድጋሚ በ id.et/update ላይ ማመልከት ይችላሉ።

#ፋይዳለኢትዮጵያ
❤45👌3🤯2🎉1
የፋይዳ የሳምንቱ ፎቶ፡ በአማራ ክልል፣ ሐይቅ ከተማ በገበያ መካከል በተደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ 

#ፋይዳለኢትዮጵያ
👍43❤26👏4🤔4🤩4🤯3
የፋይዳ ካርድ ከጠፋባችሁ በድጋሚ ለማሳተም በመጀመሪያ ምን ማድረግ አለባችሁ?

የትክክለኛውን ሂደት መልስ ኮመንት ላይ ጻፉልን።
❤35👍6👌3
ኑ በላይቭ እንወያይ!

ነገ አርብ ህዳር 11፣ 2019 ከቀኑ 10፡00 በቲክቶክ፣ እና ቴሌግራም ገጾቻችን በቀጥታ ስርጭት እንገናኛለን።

✅ የቲክቶክ ቻናላችን፡ tiktok.com/@idethiopia

✅ የቴሌግራም ቻናላችን፡ https://t.me/IDethiopia

እንዳያመልጥዎ! ጥያቄና እና አስተያየትዎን ይዘው ይቀላቀሉን!
❤29
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በኦንላይን ወይም መተግበሪያ በመጠቀም ብቻ የፋይዳ መታወቂያ ማግኘት ይቻላል?

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ደህንነቱ የተጠበቀ እና እያንዳንዱን ሰው በልዩ ሁኔታ የሚለይ መታወቂያ በመሆኑ፤ የምዝገባ ሂደቱ የባዮሜትሪክ መረጃዎችን (የፊት ፎቶ፣ የጣት እና የአይን አሻራ) ማካተት እንዲሁም እንደ ምስክር ሆኖ የሚመዘግብ መዝጋቢ ኦፊሰር ያስፈልጋል።

ይህንን አስፈላጊ ሂደት ለማጠናቀቅ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የምዝገባ ጣቢያ በመሄድ መመዝገብ ይኖርብዎታል።

#ፋይዳለኢትዮጵያ
❤21👍5🤔3🤯2
Live stream finished (1 hour)