ﺍلتَّــــــدَبُّـــــرْ(ተደቡር)📚
🎁 ጥያቄው ሊጀምር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ነው የቀሩት ዝግጁ 👍
ጥያቄው እዚህ ሳይሆን @tedeburr ቻናል ላይ ነው ። ገብታችሁ ተሳተፉ
❤3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13❤8
ብልጥ ሴት ካለች አላማ ያላት፣
በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣
ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣
ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤
ታማኝ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡
በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣
ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣
ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤
ታማኝ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡
❤40👍5
Quranic Reflection Day
አንዳንዴ ነገሮች በጣም መስመር ስተውባችሁ እና አስቀያሚ feeling ውስጥ ገብታችሁ ማፅናኛ ቃላትን ፍለጋ ቁርዐን መቅራት እንደጀመራችሁ ከዚያ በጣም ከረበሻችሁ ነገር ጋር ቀጥታ relate የሚያደርግ አያህ ገጥሟችሁ አያውቅም? አይገርምም የጀሊሉ ስራ?
ሁላችንም በዱንያዊ ፈተናዎች ውስጥ እናልፋለን እንደዚህ አይነት ፈተናዎችን ለመሸከም በጣም ከባድ በሚሆንበት ጊዜ ተስፋ መቁረጥና የኢማን መቀነስ ሊገጥመን ይችላል። ነገር ግን ፈተናዎች ወደ አላህ መቃረቢያ መንገዶቻችን ናቸው።
የኢማን ጥፍጥናን feel ከምናደርግባቸው ጊዜዎች ውስጥ አንዱ የችግር ወይም የፈተና ጊዜ ነው። በዚያ ከምንምነት ባስገኘን ፣በፈጠረን እና በሚረዝቀን ጌታ ተማምነን ለፈተናዎቻችን ሁሉ መፍትሄን ፍለጋ ወደሱ መሸሸግ አለብን። ፈተና ወደ አላህ የሚያቃርበን ከሆነ፣እርሱን ማምለክ ከቻልን እና ሙሉ በሙሉ በሱ እቅድ ላይ ከታመንን የትኛውንም አይነት ዱንያዊ ዝቅታ ለመቋቋም የማይሰንፍ የኢማን ጥንካሬ ላይ እንደርሳለን።
አላህም በከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል:-
وَمِنَ النَّاسِ مَن يَعْبُدُ اللَّهَ عَلَى حَرْفٍ فَإِنْ أَصَابَهُ خَيْرٌ اطْمَأَنَّ بِهِ وَإِنْ أَصَابَتْهُ فِتْنَةٌ انقَلَبَ عَلَى وَجْهِهِ خَسِرَ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةَ ذَلِكَ هُوَ الْخُسْرَانُ الْمُبِينُ (١١)
“ከሰዎችም (ከሃይማኖት) በጫፍ ላይ ሆኖ አላህን የሚግገዛ ሰው አልለ፡፡ ታዲያ መልካም ነገር ቢያገኘው በእርሱ ይረጋል፡፡ መከራም ብታገኘው በፊቱ ላይ ይገለበጣል፡፡ የቅርቢቱን ዓለምም የመጨረሻይቱንም ከሰረ፡፡ ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው፡፡”
[ሱረቱ አል ሐጅ: 11]
አላህን መገዛትና እኛ መሀከል ያለው bond በችግር፣ በፈተና እና በተለያዩ ዱንያው ዝቅታዎች ወይም ከፍታዎች የሚላላ መሆን የለበትም። ፍፅሞ የማይተወን እና ፈጥሮን ሲያበቃ የማይረሳን ጌታ እንዳለን ልባችን ሁሌም ልታምን ይገባል።
“አላህን በጫፍ ላይ ሆነው” እየተገዙ ትንሽ ሸርተት ባሉ ቁጥር እና የዱንያ ሙሲባ ጨረፍታ በነካቸው ቁጥር የአልረዛቅን ችሮታ እና እዝነት question ከሚያደርጉ ፣ አላህ “የቅርቢቱንም የመጨረሻይቱንም አለም ከሰሩ” ብሎ ካላቸው ሰዎች ከመሆን አላህ ይጠብቀን🤲
ፈተናዎች ይበልጥ ኢማናቸውን ከሚጨምሩላቸውና ወደርሱ ለመቃረብ ሰበብ ከሚሆናቸው የአላህ መልካም ባሮች መሀከል ያድርገን🤲

❤21
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11
➫ሶብር (ትዕግስት) ማለት መከራን በፈገግታ መቀበል እና የፈጣሪን መልካም ጊዜ መጠበቅ ነው።
➫ትዕግስት መራራ ብትሆንም ፍሬዋ ግን እጅግ ጣፋጭ ነው።
➫አላህ ከሶብረኞች ያድርገን💦
➫ትዕግስት መራራ ብትሆንም ፍሬዋ ግን እጅግ ጣፋጭ ነው።
➫አላህ ከሶብረኞች ያድርገን💦
❤🔥25👍8❤3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
የመጀመሪያ ጥያቄ
የቂያማ ቀን ሁሉም ሰዉ ለምልጃ ወደ ነብያቶች ሲሄድ ጥፋት እንዳጠፉ እና አላህ እደተቆጣባቸዉ ይነግሩናል ነብዩላህ ኢብራሂም አጥፍቻለው የሚሉት ጥፋት ምንድነው ጥፋቱስ ስንት ነው ምን ምን?

ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
የመጀመሪያ ጥያቄ የቂያማ ቀን ሁሉም ሰዉ ለምልጃ ወደ ነብያቶች ሲሄድ ጥፋት እንዳጠፉ እና አላህ እደተቆጣባቸዉ ይነግሩናል ነብዩላህ ኢብራሂም አጥፍቻለው የሚሉት ጥፋት ምንድነው ጥፋቱስ ስንት ነው ምን ምን?
መልስ 3 ነዉ
1, ታምሚያለዉ ማለታቸዉ የሕዝባቸውን የጣዖት በዓል ላለማክበር ሲሉ...
2, ጣኦታቸዉን አፍርሰዉ ይህ ትልቁ ጣኦት ነዉ የሰራዉ በማለታቸዉ
3, ሚስታቸዉን እህቴ ናት ማለታቸው

👏6
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
3ኛ ጥያቄ ደጃል ምድር ላይ ለምን ያህል ጊዜያት ይቆያል? የቀናቱን ሁኔታ አብራሩ
መልስ✅ 40ቀን
«የአላህ መልክተኛ ሆይ! (ደጃል) በምድር ላይየሚቆየው ለምን ያህል ጊዜ ነው?» አልናቸው። እርሳቸውም፦ «አርባ ቀን ነው፤ አንደኛው ቀን እንደ አንድ ዓመት፣ ሁለተኛው ቀን እንደ አንድ ወር፣ ሦስተኛው ቀን እንደ አንድ ሳምንት፣ የቀሩት ቀኖቹ ደግሞ እንደ እናንተ መደበኛው ቀናት ናቸው» አሉ።
መልክተኛ ሆይ! ያ እንደ አንድ ዓመት የሚረዝመው ቀን የአንድ ቀን ሰላት (5 ሰላት) ብቻ ይበቃዋልን?"
ረሱልም እንዲህ አሉ፦ «አይበቃም! ይልቁንም መጠኑን ገምታችሁ ስገዱ....

❤4👏1
4⃣ኛ ጥያቄ
በጀነት ውስጥ የአንዲት......... ያህል ስፍራ፣ ከዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ሁሉ ትበልጣለች።"
ክፍት ቦታውን ሙሉ

👍1
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
4⃣ኛ ጥያቄ በጀነት ውስጥ የአንዲት......... ያህል ስፍራ፣ ከዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ሁሉ ትበልጣለች።" ክፍት ቦታውን ሙሉ
መልስ✅ ጅራፍ(ኣለንጋ)
«በጀነት ውስጥ የአንዲት ጅራፍ (አለንጋ) ያህል ስፍራ ከዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ሁሉ ትበልጣለች።» (ቡኻሪና ሙስሊም)

የመጨረሻ ጥያቄ
۞ وَأَمَّا الَّذِينَ سُعِدُوا فَفِي الْجَنَّةِ خَالِدِينَ فِيهَا مَا دَامَتِ السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ إِلَّا مَا شَاءَ رَبُّكَ ۖ عَطَاءً غَيْرَ مَجْذُوذٍ
ሱራውን ጥቀሱ
۞ وَأَمَّا الَّذِينَ سُعِدُوا فَفِي الْجَنَّةِ خَالِدِينَ فِيهَا مَا دَامَتِ السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ إِلَّا مَا شَاءَ رَبُّكَ ۖ عَطَاءً غَيْرَ مَجْذُوذٍ
ሱራውን ጥቀሱ
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
የመጨረሻ ጥያቄ ۞ وَأَمَّا الَّذِينَ سُعِدُوا فَفِي الْجَنَّةِ خَالِدِينَ فِيهَا مَا دَامَتِ السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ إِلَّا مَا شَاءَ رَبُّكَ ۖ عَطَاءً غَيْرَ مَجْذُوذٍ ሱራውን ጥቀሱ
መልስ
۞ وَأَمَّا الَّذِينَ سُعِدُوا فَفِي الْجَنَّةِ خَالِدِينَ فِيهَا مَا دَامَتِ السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ إِلَّا مَا شَاءَ رَبُّكَ ۖ عَطَاءً غَيْرَ مَجْذُوذٍ
[ ሱረቱ ሁድ - 108 ]
እነዚያም ዕድለኞቹማ ጌታህ ከሻው (ጭማሬ) ሌላ ሰማያትና ምድር እስከ ዘወተሩ ድረስ በውስጧ ዘውታሪዎች ኾነው በገነት ውስጥ ይኖራሉ፡፡ የማይቋረጥ ስጦታን ተሰጡ፡፡

❤5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
✔️የላቀ ሐዲስ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اللَّهمَّ مَن وَلِيَ مِن أمرِ أمَّتي شيئًا فشَقَّ عليهم فاشقُقْ عليه﴾ “አላህ ሆይ! ከሕዝቦቼ ጉዳይ የሆነን ማንኛውንም ኃላፊነት ተረክቦ በሰዎች ላይ ያጠበቀ (እነሱን ያስቸገረ እና ያስጨነቀ) በእሱ ላይ አጥብቅ (በችግር አጣብቀው)።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1828
🪶ከሰለፎች አንደበት!
ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦
﴿الإخلاص أن لا تطلب على عملك شاهدًا غير الله، ولا مجازيا سواه﴾
“ኢኽላስ ማለት፤ በምትሰራው መልካም ስራ ላይ ከአላህ ውጭ ሌላ ምስክርም ሆነ ከእርሱ ውጭ ሌላ ምንዳ ሰጪ ላትፈልግበት ነው።”
📚 መዳሪጁ ሳሊከይን፡ 6/96

👏14❤2👍2
የማጣት ክፋቱ አልሄድም ያልክበት ቦታ ያስኬድሀል 💔
አላህ ከማጣት ይጠብቃቹ
አላህ ከማጣት ይጠብቃቹ
👍23❤7😢4