ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
20.8K subscribers
3.2K photos
1.46K videos
70 files
1.06K links
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9
🎁የተደቡር ቻናላችን ሁለት አመት መሙላቱን ተከትሎ አሸላሚ ጥያቄ አዘጋጅተናል።🎉

ዛሬ ማታ 3:00 ይጠብቁን ኢንሻአላህ

ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
@tedeburr
❤9🏆2👍1🎉1
Quranic Reflection Day

ሱረቱል ማኢዳህ ላይ አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ በምዕራፉ ውስጥ ብዙ አንቀፆችን ሲጀምር አንድን ሀረግ ደጋግሞ ይጠቀማል።

يا أيها اللذين امنو

“እናንተ ያመናችሁ ሆይ!”

በሰውኛ እንየውና አንድ ሰው ለሚያውቀው ሰው ሁሉ አንድን መልዕክት ለሁሉም በሚታይ መልኩ ሲልክ እና ለኛ ብሎ specify አድርጎ የሆነ መልዕክት ሲልክልን በእኩል ትኩረት አንመለከተውም፤ ለብዙሀኑ የተላከውን መልዕክት ችላ ብለን እናልፈዋን ለኛ ተብሎ የተላከ ከሆነ ግን ትኩረት ሰጥተን እንመለከተዋለን፣መልእክቱ የበለጠ ትርጉም ያለው ስለሚሆን እና ልባዊ የሆነ የኔነት ስሜት ስለሚሰማን ጊዜ ሰጥተን ማንበብ እንፈልጋለን።

አስቡት እስኪ አንድ የሆነ መልዕክት specifically ከአላህ ዘንድ ወደናንተ ሲላክ🖤

يا أيها اللذين امنو

እናንተ ያመናችሁ ሆይ!

አላህ በቁርዐኑ እናንተ ያመናችሁ ሆይ እያለ ከፈጠረው ኸልቅ በሙሉ እኛን በሱ አንድ ጌትነት ያመነውን እኔን፣ አንተን፣ አንቺን ነጥሎ በቀጥታ እያነጋገረን ነው። ሱብሀነላህ!

ይህን መልዕክት የላከልን የሰው ልጅ ሳይሆን ያ የሰማይና የምድር ፈጣሪ የሆነው ሀያሉ ጌታችን ነው።

لا إله إلا الله محمد رسول اللە
ብሎ በአላህ አንድነት እና በረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መልዕክተኛነት አምኖ የመሰከረ ሰው ሁሉ ይህ ትልቅ ክብር ተሰጥቶታል። አላህ በቁርዐን ውስጥ 89 ጊዜ አካባቢ “እናንተ ያመናችሁ ሆይ” ስሙ የምነግራችሁ ነገር አለ እያለ የሚጠራን እና የሚያናግረን እርሱ ዘንድ ልዩ ቦታ የተሰጠን ውድ ባሮቹ መሆናችን እንዴት ልብ የሚያሞቅ ነገር ነው🥹

የሱራዋ የመጀመሪያዋ አያህ ላይ :-

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَوْفُوا بِالْعُقُودِ……

“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በቃል ኪዳኖች ሙሉ፡፡….” [ሱረቱ አል-ማኢዳህ: 1]

በደንብ አስበነው ከሆነ የመጀመሪያ ቃል ኪዳችንን የገባነው ነፍስ (ሩህ)ብቻ ሳለን ነው እና አላህም ጠየቀ

“أَلَسْتُ بِرَبِّكُمْ”

" እኔ ጌታችሁ አይደለሁምን?"
بلا
በእርግጥ አንተ ጌታችን ነህ በማለት መለስን። (ሱብሀነላህ)
ያንን ቃልኪዳን መሙላታችን ከሚረጋገጥበት አንዱ ማሳያ አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ እንደዚህ specify አድርጎ ሲያናግረን በትኩረት መከታተላችን መሆን የለበትምን?

ይህን ለማድረግ ቀላሉ መንገድ በ
يا أيها اللذين امنو
የሚጀምሩ የቁርዐን አንቀፆችን ባገኘን ቁጥር ተፍሲራቸውን በጥልቀት ማንበብን ራሳችንን በማለማመድ ይመስለኛል።

አላህ ለሁላችንም ቃልኪዳናችንን ጠባቂ፣ የአላህን ትዕዛዛት ተግባሪ የመሆንን ተውፊቅን ይስጠን🤲
❤15👏2👌2
🎁 የሚያሸልም ጥያቄ ፦

ብዙዎቻችን "በህይወታችሁ ካለፉ ቀናት ውስጥ ምርጡ ቀን የትኛው ነው?" ተብለን ብንጠየቅ ልንመልሰው የምንችለው "የተመረቅኩበት ቀን" ፣ "ያገባሁበት ቀን" ፣ "ዑምራ የሄድኩ ቀን" ... ወዘተ ነው ። ታዲያ ይህን ጥያቄ በውዱ ነብያችን መነፀር እንየውና .. ረሱል ﷺ ለአንዱ ባልደረባቸው «ይህ የህይወትህ ምርጡ ቀን ነው» ያሉበት ቀን አለ ። ያ ቀን ሶሃቢዩ ምን የተለዬ ነገር ያጋጠመው ቀን ይመስላችኋል?
👏4❤2🕊2
🎁 የሚያሸልም ጥያቄ ፦

“ከፊርአውን ፣ ከሐማን እና ከቃሩን (በሌላ አጠራር ከጀሃነም VIP ሰወች ጋር) ይቀሰቀሳል” የተባለው ምን ወንጀል የሰራ ሰው ነው?

ሀ, የሰው ሀቅ የሚበላ ሰው
ለ, ሶላትን ጠብቆ የማይሰግድ ሰው
ሐ, ጫት የሚቅም የሚቀመቅም ሰው
መ, የየቲም ገንዘብ የሚነካ ሰው
👍7❤‍🔥2
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
🎁 የሚያሸልም ጥያቄ ፦ “ከፊርአውን ፣ ከሐማን እና ከቃሩን (በሌላ አጠራር ከጀሃነም VIP ሰወች ጋር) ይቀሰቀሳል” የተባለው ምን ወንጀል የሰራ ሰው ነው? ሀ, የሰው ሀቅ የሚበላ ሰው ለ, ሶላትን ጠብቆ የማይሰግድ ሰው ሐ, ጫት የሚቅም የሚቀመቅም ሰው መ, የየቲም ገንዘብ የሚነካ ሰው
መልሱ ✅ "ለ" ሶላትን ጠብቆ የማይሰግድ ሰው ነው ።

ረሱል ﷺ እነዚህን ሰዎች ለይተው ያመጡበት ምክንያት ዑለሞች ሲናገሩ ፦ “ንግስናው ከሶላት ያዘናጋው ከፊርአውን ጋር ፤ ሀብቱ ከሶላት ያዘናጋው ከቃሩን ጋር ፤ ሚኒስተርነት ከሶላት ያዘናጋው ከሃማን ጋር ፤ ንግድ ከሶላት ያዘናጋው ኡበይ ኢብኑ ኸለፍ ጋር ይሆናል ማለታቸው ነው” ይላሉ ።
❤‍🔥5❤4👍4
🎁 የሚያሸልም ጥያቄ ፦

ሱረቱ ዩሱፍ ላይ ካሉ የአሏህ ﷻ ስሞች ውስጥ ቢያንስ 4 ጥቀሱ ።
👍9
🎁 ለአሸናፊዎች ሽልማታቸውን በመስጠት የዛሬውን ጥያቄና መልስ ፕሮግራም ጨርሰናል ። ስፖንሰር የሆነንን የ @tedeburr ቻናል ጆይን ማለት እንዳይረሱ😊
❤4👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭐የጠዋት  ስንቅ ለቀልብዎ!

🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥


📱ቻናላችን፦  ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚
🫀በእለተ ትንሳዔ ከእሳት ለመጠበቅ… ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿خُذُوا جُنَّتَكُمْ مِنَ النارِ؛ قولوا: سبحانَ اللهِ، والحمدُ للهِ، ولا إلهَ إلّا اللهِ، واللهُ أكبرُ، فإِنَّهنَّ يأتينَ يومَ القيامةِ مُقَدِّماتٍ وَمُعَقِّباتٍ وَمُجَنِّباتٍ، وَهُنَّ الْباقِياتُ الصّالِحاتُ﴾ …
✔️የላቀ ሐዲስ!

ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦

﴿اللَّهمَّ مَن وَلِيَ مِن أمرِ أمَّتي شيئًا فشَقَّ عليهم فاشقُقْ عليه﴾

“አላህ ሆይ! ከሕዝቦቼ ጉዳይ የሆነን ማንኛውንም ኃላፊነት ተረክቦ በሰዎች ላይ ያጠበቀ (እነሱን ያስቸገረ እና ያስጨነቀ) በእሱ ላይ አጥብቅ (በችግር አጣብቀው)።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1828
😍13👍4
ዛሬ ማታ 3:00 ላይ አሸላሚ ጥያቄ ይኖረናል። ኢንሻአላህ እንዳትቀሩ 👍

@tedeburr
❤10👍6
🎁 ጥያቄው ሊጀምር ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ነው የቀሩት ዝግጁ 👍
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭐የጠዋት  ስንቅ ለቀልብዎ!

🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥


📱ቻናላችን፦  ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13❤8
ብልጥ ሴት ካለች አላማ ያላት፣
በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣
ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣
ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤
ታማኝ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡
❤40👍5
Quranic Reflection Day

አንዳንዴ ነገሮች በጣም መስመር ስተውባችሁ እና አስቀያሚ feeling ውስጥ ገብታችሁ ማፅናኛ ቃላትን ፍለጋ ቁርዐን መቅራት እንደጀመራችሁ ከዚያ በጣም ከረበሻችሁ ነገር ጋር ቀጥታ relate የሚያደርግ አያህ ገጥሟችሁ አያውቅም? አይገርምም የጀሊሉ ስራ?

ሁላችንም በዱንያዊ ፈተናዎች ውስጥ እናልፋለን እንደዚህ አይነት ፈተናዎችን ለመሸከም በጣም ከባድ በሚሆንበት ጊዜ ተስፋ መቁረጥና የኢማን መቀነስ ሊገጥመን ይችላል። ነገር ግን ፈተናዎች ወደ አላህ መቃረቢያ መንገዶቻችን ናቸው።

የኢማን ጥፍጥናን feel ከምናደርግባቸው ጊዜዎች ውስጥ አንዱ የችግር ወይም የፈተና ጊዜ ነው። በዚያ ከምንምነት ባስገኘን ፣በፈጠረን እና በሚረዝቀን ጌታ ተማምነን ለፈተናዎቻችን ሁሉ መፍትሄን ፍለጋ ወደሱ መሸሸግ አለብን። ፈተና ወደ አላህ የሚያቃርበን ከሆነ፣እርሱን ማምለክ ከቻልን እና ሙሉ በሙሉ በሱ እቅድ ላይ ከታመንን የትኛውንም አይነት ዱንያዊ ዝቅታ ለመቋቋም የማይሰንፍ የኢማን ጥንካሬ ላይ እንደርሳለን።

አላህም በከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል:-

وَمِنَ النَّاسِ مَن يَعْبُدُ اللَّهَ عَلَى حَرْفٍ فَإِنْ أَصَابَهُ خَيْرٌ اطْمَأَنَّ بِهِ وَإِنْ أَصَابَتْهُ فِتْنَةٌ انقَلَبَ عَلَى وَجْهِهِ خَسِرَ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةَ ذَلِكَ هُوَ الْخُسْرَانُ الْمُبِينُ (١١)

“ከሰዎችም (ከሃይማኖት) በጫፍ ላይ ሆኖ አላህን የሚግገዛ ሰው አልለ፡፡ ታዲያ መልካም ነገር ቢያገኘው በእርሱ ይረጋል፡፡ መከራም ብታገኘው በፊቱ ላይ ይገለበጣል፡፡ የቅርቢቱን ዓለምም የመጨረሻይቱንም ከሰረ፡፡ ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው፡፡”

[ሱረቱ አል ሐጅ: 11]

አላህን መገዛትና እኛ መሀከል ያለው bond በችግር፣ በፈተና እና በተለያዩ ዱንያው ዝቅታዎች ወይም ከፍታዎች የሚላላ መሆን የለበትም። ፍፅሞ የማይተወን እና ፈጥሮን ሲያበቃ የማይረሳን ጌታ እንዳለን ልባችን ሁሌም ልታምን ይገባል።

“አላህን በጫፍ ላይ ሆነው” እየተገዙ ትንሽ ሸርተት ባሉ ቁጥር እና የዱንያ ሙሲባ ጨረፍታ በነካቸው ቁጥር የአልረዛቅን ችሮታ እና እዝነት question ከሚያደርጉ ፣ አላህ “የቅርቢቱንም የመጨረሻይቱንም አለም ከሰሩ” ብሎ ካላቸው ሰዎች ከመሆን አላህ ይጠብቀን🤲

ፈተናዎች ይበልጥ ኢማናቸውን ከሚጨምሩላቸውና ወደርሱ ለመቃረብ ሰበብ ከሚሆናቸው የአላህ መልካም ባሮች መሀከል ያድርገን🤲
❤21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭐የጠዋት  ስንቅ ለቀልብዎ!

🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥


📱ቻናላችን፦  ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11
➫ሶብር (ትዕግስት) ማለት መከራን በፈገግታ መቀበል እና የፈጣሪን መልካም ጊዜ መጠበቅ ነው።

➫ትዕግስት መራራ ብትሆንም ፍሬዋ ግን እጅግ ጣፋጭ ነው።

➫አላህ ከሶብረኞች ያድርገን💦
❤‍🔥25👍8❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⭐የጠዋት  ስንቅ ለቀልብዎ!

🔥🔥🔥🔥📖 ቁርዓን📖🔥🔥🔥🔥


📱ቻናላችን፦  ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች
📱ግሩፓችን፦ @Islamic_picture_wallpaper_Gp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8