❣️ጣፋጭ ታሪኮች❣️
1.08K subscribers
14 photos
3 videos
51 links
Download Telegram
.
አንተን በናፍቆት የሚጠብቅ ልብ
እንጂ አንተን የሚሰለች ልብ የለኝም❤️‍🩹
❤5
.
ሲጀመር አብረን ሰርተን እንለወጣለን
የምትል ሴት ዝምብላ ሴት አይደለችም!
  🙌
👍16👏3
.
Black board አጥፍታችሁ ዳስተር ለማራገፍ ወጣችሁ ዞር ዞር ብላችሁ ስትመለሱ የነበረው ደስታ::😭
🥰12❤1
.
አንዳንዴ በይቅርታ የማይጠገኑ
የልብ ስብራቶች አሉ! 💔
😭8❤4
.
አንተ ካልጠለሀኝ ግድ የለኝም አሉ
የኔ ነቢ ሰለላሁ ዓለይሂ
ወሰለም!❤️


اللهم صلِ و سلم  على سيدنا محمد ﷺ💚
❤9
የምንኖረው እስከምንሞት ነው
👍7❤4
ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌
👍7
.
«ደህና ነኝ» ብላችሁ ማለፍ እየቻላችሁ፣
ብዙ አውርታችሁ አትገመቱ።❤️‍🩹
👍9
.
ለመወደድ ተብሎ የወዳጅ ገመና
ደጅ ላይ አይወራም!!🙌
🤝5❤1🤷1
.
እንባ ከ አንጀቴ ሞልቶ ሲፈሰኝ
ሆዴ ሲባባ ሀዘን ሲያፈርሰኝ
ተስፋዬ ባክኖ እያዋለለኝ
ማነው ካላንተ አለው የሚለኝ

መዉላዬ❤️‍🩹
❤5
.
ዛሬ የፃፍኩትን ቴክስት
ዛሬውኑ ካልመለሱ ነገ ቢመልሱ
አምና የተፃፈ ሊባል ነው ወይ...?😐
👍7🤔5❤1
.
I know ያልፋል...
እኔ ግን ከብዶኛል💔
💔5❤1😭1
.
they said...ምንድነው እንደ ሴት ተቀባብተክ ምትወጣው

me:- ማነው የወንድነትን መለኪያ ግማታምነት ያረገው 😏
😁12👌1
.
ጉረኛ እና ኩራተኛ ናቸው እንደሚባሉ ሰዎች ስትቀርባቸው ፀዴና ተግባቢ ሰው የለም።🫶
👌11🥰2❤1
በዚህ ዓለም ሰዎች የራሳቸውን ነውርና ጉድለት መሸከም ሲከብዳቸው ያንን ባህሪ በሌሎች ላይ ያንፀባርቁታል፤  የሌላውን ሰው ስህተት አጉልቶ የሚያሳይ መነፅር ማጥለቅ ይቀላቸዋል፤ ምክንያቱም የራሳቸውን እውነተኛ ማንነት የሚያሳየውን መስተዋት ፊት ለፊት መጋፈጥ ከባድ ድፍረትን ይጠይቃልና።
የሌሎችን ጉድለት የሚያወሩ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ በውስጣቸው ትልቅ የባዶነት እና የፍርሃት ጩኸት አለ። የራሳቸውን ቁስል፣ ስህተት እና ነውር ላለማየት ሲሉ፣ የሌሎችን ስህተት በመፈለግ አእምሯቸውን ያዘናጋሉ። የሰውን ውድቀት መቁጠር ለራሳቸው ያልተፈወሰ የህሊና ህመም ማስታገሻ  አድርገው ይወስዱታል።
ሰዎችን በመኮነን እና በመፍረድ ውስጥ የሚገኝ ጊዜያዊ የከፍታ ስሜት አለ። እሱ እንዲህ ነው፣ እሷ እንዲህ ናት በማለት ራሳቸውን ንፁህ እና ፍፁም አድርገው ለመሳል ይሞክራሉ። ነገር ግን ከሌሎች ሰዎች ጉድለት ላይ ቆመው የገነቡት የፅድቅ ማማ በትንሽ የህሊና ነፋስ የሚፈርስ በአሸዋ ላያ የተገነባ ቤት ነው።
እውነተኛ ጥበብ የሚጀምረው አይንን ከውጭ ወደ ውስጥ በመመለስ ነው። የራሱን ጥላ በድፍረት ማየት የቻለ ሰው፣ የሰዎችን ድካም በክፋት እና በነቀፋ ሳይሆን በርህራሄ ይመለከታል። ምክንያቱም የሰው ልጅ ሁሉ ጎደሎ እና ተሳሳች መሆኑን ከራሱ ህይወት ተምሯልና።
ዓለምን ለማየት መነፅርህን ፤ ራስህን ለማየት መስተዋትህን አንሳ።
የተሻለ ሰው መሆን የሚቻለው የሰውን ነውር በማውራት ሳይሆን፣ የራስን ነውር በማረም ብቻ ነው።

ከመንገድ ለይ በተገኛ ወረቀት ለይ... የተጸፈ
👍7❤1
.
እስኪ "የበሰለ ሠው" ንግግር 
ጻፉ!✍️
👍3❤2
በጣም እንደሚወደን ቀን በቀን ከመናገር አልፎ በድርጊቱ ይገልፀዋል ግን
አንዴ ሲናደድብን መቅኔ የሚነካ ንግግር ይናገረናል ከዛ መልሶ ከቀናት በኋላ ይረሳዋል
ልብ ሚያቆስል ንግግር ተናግሮ እየረሳ ይሄ ሠው የዋህ ነው ማለት ይቻላል
ምን ይባላል ?
pls comment 🙏
❤2
በእድሜ የመጣ maturity እና በ pain የመጣ maturity አንድ
ነው ወይስ አይደለም
።

comment ሀሳችበሁን!
.
ሱብሃን አላህ መግሪብ 12:03 ነው አዛን ሚለው

ሌሊቱ እረጅም ነው መሰለኝ?
❤2
በድለውህ ይቅርታ እንድትጠይቃቸው
ሚጠብቁ ጉፍጥጥ ያሉ ሰዎች እየበዙ ነዉ!
😱3