INFO HEALTH CENTER
8.44K subscribers
1.88K photos
149 videos
4 files
4.35K links
A Healthcare Information & Excellence Platform by Ethio Medical training and consultancy PLC (EMTC)
YOSEPH
0921785903
0932338485
Download Telegram
CPD
IPC እና AMR የCPD ስልጠናዎች በዚህ ሳምንት ይጠብቁዎታል!

የሙያ ፈቃድዎን (License) ለማደስ የክሬዲት ነጥብ (CEU) ያስፈልግዎታል?

ETHIO MEDICAL CPD CENTER እውቅና ያላቸውንና እጅግ ወሳኝ የሆኑ ሁለት ስልጠናዎችን በአንድ ላይ ይዞላችሁ ቀርቧል።

📚 የስልጠና ኮርሶች እና የክሬዲት ነጥብ (30 CEU)

👉IPC (Infection Prevention and Control) — 15 CEU

👉AMR (Antimicrobial Resistance Prevention and control) — 15 CEU

🎯 በአጠቃላይ 30 CEU ክሬዲት ነጥብ በአንድ ሳምንት ያጠናቅቁ!

ስልጠናው ለማን የተዘጋጀ ነው?
ለዶክተሮች፣ ለነርሶች፣ ለፋርማሲስቶች፣ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች፣ ለሚድዋይፎች እና ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች።


አዲስ አበባ፣ ኦሮሚያ ክልል፣ አማራ ክልል፣ ሲዳማ ክልል፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ አፋር ክልል እና ሶማሌ ክልል ላላችሁ ባለሙያዎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመሆን ባላችሁበት ከተማና ክልል ስልጠና ይዘጋጅላችሗል። እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
📞 ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ!
📱 0921785903
📱 0932338485
🌐 ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦👇👇👇
https://t.me/jossiale2022

ETHIO MEDICAL CPD CENTER
👇👇
https://t.me/IHCDrJo
👍2
የጥቅምት ወር CPD ስልጠናዎች  ETHIO MEDICAL CPD CENTER

🎯 የሙያ ፈቃድዎን (License) ለማደስ CEU ያስፈልግዎታል?

የሚያስፈልግዎትን የCPD ክሬዲት ነጥብ ከማግኘት ባሻገር፣ በሙያዎ የበለጠ ብቁና ዝግጁ ይሁኑ!

ETHIO MEDICAL CPD CENTER በዚህ ወር የሚከተሉትን ወሳኝ ስልጠናዎች አቅርቦላችኋል፦

📚 የስልጠና ዝርዝር
✅ Infection Prevention and Control (IPC)
✅ Antimicrobial Resistance (AMR)
✅ Medical Communication and Counseling (MCC)
✅ Pain Management
✅ Emergency Management System (EMS)
✅ Basic Life Support (BLS)

🎓 እያንዳንዱ ስልጠና 15 CEU
👩‍⚕️ ለማን ተዘጋጅቷል?
ለዶክተሮች፣ ነርሶች፣ ፋርማሲስቶች፣ ላቦራቶሪ ባለሙያዎች፣ ሚድዋይፎች እና ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች።
📍 በክልልዎና በከተማዎ ስልጠና ይውሰዱ!
በአዲስ አበባ፣ ኦሮሚያ፣ አማራ፣ ሲዳማ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር እና ሶማሌ ክልሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ባሉበት አካባቢ ስልጠና እናዘጋጃለን።
📞 ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ!
📱 0921785903
📱 0932338485
📲 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 https://t.me/jossiale2022
👉 https://t.me/IHCDrJo
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
CPD ለፈቃድ እድሳት ብቻ አይደለም፤ ለተሻለ የጤና አገልግሎት የሚያደርጉት ኢንቨስትመንት ነው!
👍3👎2
Forwarded from 
CPD TRAINING ANNOUNCEMENT

Title:- Integrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS)

አዘጋጁ Ethio Medical CPD Center ነው።

👉የፊታችን ማክሰኞ፣ ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም. የIntegrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS) ስልጠናችን ይጀምራል።

👉 ያሉን ቀሪ ቦታዎች ውስን ናቸው!
   ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ የጤና ባለሙያዎች ቀሪ ቦታዎች ሳያልቁ በስልክ በመደወል ወይም በአካል ወደ ማዕከላችን በመምጣት ይመዝገቡ።

📍 አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
📞 ለምዝገባ ይደውሉ፦
👉 0921785903
      0932338485
Ethio Medical Training and Consultancy PLC (EMTC)
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
#EMTC
ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇
ይቀላቀሉ።
https://t.me/IHCDrJo
❤1👍1
#Lipoma (#ሊፖማ)
• ሰውነታችንን ሸፍኖ ካለው ቆዳ ስር ሰብኩታኒዎስ ቲሹ የሚባል የስብ ክፍል አለ። ይህ የስብ ክፍል ለሰውነታችን የሙቀት ምንጭ ሲሆን ለሰውነት ቅርፅ መስተካከል ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረክታል። ወፍራም ወይም ቀጭን ለመሆን ይህ ክፍል ከፍተኛ ድርሻ አለው። ምክናየቱም ስብ የሚከማችበት ቦታ ስለሆነ ነው።
#በዚህ የስብ ክፍል ላይ ባልተለመደ መልኩ አንድ ቦታ (አካባቢ) ላይ ቀስ እያለ የሚያድግ የስብ ህዋስ ክምችት ይፈጠራል። ይህም #ሊፖማ ይባላል።
• ላይፖማ በአንድ አካባቢ ላይ የስብ መከማቸትና ማደግ ነው። በየትኛውም የእድሜ ክልል በማንኛውም ቦታ ላይ ሊከሰት ይችላል። በተለየ መልኩ ደግሞ በአንገት፡ በትከሻ፡ በእጅና በጭን ላይ ይከሰታል።
• ወደ ካንሰርነት የመቀየር እድሉ በጣም አነስተኛ ነው። ለጤናም ብዙ አስጊ አይደለም። አብዛኸኛዎቹ ላይ ብዙ የህመም ስሜት ስለማይኖረው ህክምናው አስቸኳይ አይደለም።
#የሊፖማምልክቶች
• ሲነኩት ለስለስ ያለ እባጭ
• እባጩ በጣት ሲነኩት በቀላሉ ይንቀሳቀሳል
• ቀለም የለሽ ነው
• ቀስ እያለ እድገቱ የሚጨምር ነው
• ብዙ ጊዜ አንገት፡ ትከሻ፡ ጭኖና ክንድ ላይ ይፈጠራል።
#ሊፖማ ህመም የሚፈጥረው ነርቭ ከተጫነና የደም ቱቦን ከዘጋ ነው። ሰዎች ለምን ሊፖማ እንደሚፈጠርባቸው እስከ አሁን ግልፅ አይደለም። ይሁን እንጅ በቤተሰብ ካለ ችግሩ ከዘር ጋር ተያያጅነት እንዳለው ታምኖበታል። በ40ዎቹና በ60ዎቹ የእድሜ ክልል ይበልጥ ይከሰታል።
• በቀጣይ የምናብራራቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ችግሮች እንደ አነሳሽ ይቆጠራሉ።
1. Adiposis Dolorosa
2. Cowden Syndrome
3. Gardner's Syndrom
4. Madelung's Disease
#ሊፖማ እያደገና ህመም እየፈጠረ የሚሄድ ከሆነ በቀዶ ጥገና ይወገዳል።
• የመተካት እድል እና ጨርሶ ያለመጥፋት ሆኔታ ስለሚኖር እንጅ በስቴሮይድ ኢንጀክሽንና በመርፊ በመምጠጥሞ ይታከማል።
ለተጨማሪ መረጃ ኢንፎ ሄልዝ ሴንተር አለ።
Info Health Center
https://telegram.me/jossiale2022
❤2👍1
Forwarded from 
CPD TRAINING ANNOUNCEMENT

Title:- Integrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS)

አዘጋጁ Ethio Medical CPD Center ነው።

👉የፊታችን ማክሰኞ፣ ጥቅምት 10/2019 ዓ.ም. የIntegrated Emergency Management System (Basic Life Support – BLS) ስልጠናችን ይጀምራል።

👉 ያሉን ቀሪ ቦታዎች ውስን ናቸው!
   ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ የጤና ባለሙያዎች ቀሪ ቦታዎች ሳያልቁ በስልክ በመደወል ወይም በአካል ወደ ማዕከላችን በመምጣት ይመዝገቡ።

📍 አድራሻ፦ ጎተራ፣ ራሚ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ
📞 ለምዝገባ ይደውሉ፦
👉 0921785903
      0932338485
Ethio Medical Training and Consultancy PLC (EMTC)
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
#EMTC
ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇
ይቀላቀሉ።
https://t.me/IHCDrJo
👍1
የሙያ ፈቃድዎን ለማደስ CEU መሰብሰብ ይጠበቅበዎታል።

የጥቅምት ወር ቀጣይ ሳምንት CPD ስልጠናዎች በ ETHIO MEDICAL CPD CENTER      (EMTC)
ከጥቅምት 15/2019 ጀምሮ

👉Viral Hepatitis Prevention and Treatment (15CEU)

👉Pain Management (15CEU)


👉 BASIC LIFE SUPPORT (BLS)

ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች። በሁሉም ክልሎች ይሰጣል።

📞 አሁኑኑ ይደውሉ። ይመዝገቡ!
0921785903 | 0932338485

📲 Telegram:
👇👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
https://t.me/IHCDrJo
EMTC — Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
❤5👍2👌1
✍️ እውነተኛ አደጋ ወይም ግልፅ ምክንያት በሌለበት ከፍተኛ ፍርሃት ይሰማዎታል?
በቅንነት ሼር ያድርጉልን
ውድ የ Info health center ቤተሰቦች፤ ለሁላችሁም ባላችሁበት ጤና፣ ፍቅር፣ ሰላም እና ደስታን እንመኛለን፡፡ ዛሬ ስለ ፓኒክ አታክ (Panic Attack) ዙሪያ ያዘጋጀነውን ጠቃሚ መልዕክት እነሆ፡-
🔹 እርሶ ወይም በዙሪያዎ ያለ ሰው ይህ ስሜት ይስተዋልበታል? እንግዲያውስ በአፋጣኝ የስነ-ልቦና ምክክር እና የጤና መረጃ ማግኘት ያስፈልጋል። ፕሮፌሽናል የስነ-ልቦና ባለሙያ ማማከር እና ተገቢውን ድጋፍ መውሰድ ከፈለጉ ወደ Info health center በመምጣት ወይም ባሉን አድራሻዎች በማነጋገር መፍትሄውን እንመካከር፡፡ ሚስጥርዎ 100% የተጠበቀ ነው!!!
🔹 ፓኒክ አታክ ምንም እውነተኛ አደጋ ወይም ግልጽ ምክንያት በሌለበት ጊዜ ከባድ የአካል ምላሽን የሚያስከትል ድንገተኛ ከፍተኛ የፍርሃት ክስተት ነው። ፓኒክ አታክ በጣም አስፈሪ ሊሆን ይችላል፤ የድንጋጤ ጥቃቶች በሚከሰቱበት ጊዜ መቆጣጠር የማይቻል የሚመስል የልብ ድካም ወይም የሞት አደጋ እየመጣ እንደሆነ ሊያስቡ ይችላሉ።
🔹 ብዙ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ፓኒክ አታክ ሊያጋጥማቸው ይችላል፤ ምናልባትም አስጨናቂው ሁኔታ ሲያበቃ ፓኒክ አታኩ ይጠፋል፤ ነገር ግን ተደጋጋሚ እና ያልተጠበቁ የድንጋጤ ጥቃቶች ካጋጠሙዎት እና በማያቋርጥ ፍራቻ ለረጅም ጊዜ ካሳለፉ "ፓኒክ ዲስኦርደር" (Panic Disorder) የሚባል የጤና እክል ሊሆን ስለሚችል ልዩ ትኩረት ይሻል።
📌 ምልክቶቹ
🔸 የፓኒክ አታክ/የድንጋጤ ጥቃቶች ብዙውን ጊዜ ያለ ማስጠንቀቂያ በድንገት ይጀምራሉ። በማንኛውም ጊዜ ሊከሰቱ ይችላሉ፤ መኪና ሲነዱ፣ ገበያ ማዕከል ውስጥ፣ ጥሩ እንቅልፍ ወስዶዎት እያለ ወይም በስብሰባ መሃል ላይ ሊከሰት ይችላል። አልፎ አልፎ ወይም በተደጋጋሚ ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡
📌 ፓኒክ አታክ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ምልክቶች ያካትታል፡-
🔸 ላብ
🔸 ራስ ምታት
🔸 ማቅለሽለሽ
🔸 መንቀጥቀጥ
🔸 የሆድ ቁርጠት
🔸 የደረት ህመም
🔸 የመደንዘዝ ስሜት
🔸 ብርድ ብርድ ማለት
🔸 የትኩሳት ስሜት
🔸 ፈጣን የልብ ምት መምታት
🔸 መፍዘዝ ወይም ራስን መሳት
🔸 የከፋ አደጋ እየመጣ እንደሆነ ማሰብ
🔸 ከእውነታው የራቀ ወይም የመገለል ስሜት
🔸 በጉሮሮ ውስጥ የትንፋሽ እጥረት ወይም የመተንፈስ ችግር
📌 በድንጋጤ ጥቃቶች ውስጥ ካሉት በጣም መጥፎ ነገሮች አንዱ "ሌላ ጥቃት ይደርስብኛል" የሚለው ከፍተኛ ስጋት ነው። ይህ ፍርሃት በጣም ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ሰዎች ጥቃቱ ሊነሳባቸው የሚችሉባቸውን ቦታዎችና ሁኔታዎች ሙሉ በሙሉ እንዲያስወግዱ ሊያደርግ ይችላል።
📌 እርሶ ወይም በዙሪያዎ ያለ ሰው ይህ ስሜት ይስተዋልበታል? እንግዲያውስ በአፋጣኝ ሙያዊ እገዛ ያግኙ። ተገቢውን የስነ-ልቦና ምክክር እና አስተማማኝ የጤና መረጃ ለመስጠት ሁልጊዜ ዝግጁ ነን።
Info health center!

https://t.me/jossiale2022
❤1👏1
የሙያ ፈቃድዎን ለማደስ CEU መሰብሰብ ይጠበቅበዎታል።

የጥቅምት ወር ቀጣይ ሳምንት CPD ስልጠናዎች በ ETHIO MEDICAL CPD CENTER      (EMTC)
ከጥቅምት 15/2019 ጀምሮ

👉Viral Hepatitis Prevention and Treatment (15CEU)

👉Pain Management (15CEU)


👉 BASIC LIFE SUPPORT (BLS)

ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች። በሁሉም ክልሎች ይሰጣል።

📞 አሁኑኑ ይደውሉ። ይመዝገቡ!
0921785903 | 0932338485

📲 Telegram:
👇👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
https://t.me/IHCDrJo
EMTC — Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
👍2
Forwarded from INFO HEALTH CENTER (Yoseph (ETHIO MEDICAL TRAINING CENTER))
የሙያ ፈቃድዎን ለማደስ CEU መሰብሰብ ይጠበቅበዎታል።

የጥቅምት ወር ቀጣይ ሳምንት CPD ስልጠናዎች በ ETHIO MEDICAL CPD CENTER      (EMTC)
ከጥቅምት 15/2019 ጀምሮ

👉Viral Hepatitis Prevention and Treatment (15CEU)

👉Pain Management (15CEU)


👉 BASIC LIFE SUPPORT (BLS)

ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች። በሁሉም ክልሎች ይሰጣል።

📞 አሁኑኑ ይደውሉ። ይመዝገቡ!
0921785903 | 0932338485

📲 Telegram:
👇👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
https://t.me/IHCDrJo
EMTC — Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
❤1👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሙያ ፈቃድዎን ለማደስ CEU መሰብሰብ ይጠበቅበዎታል።

የጥቅምት ወር ቀጣይ ሳምንት CPD ስልጠናዎች በ ETHIO MEDICAL CPD CENTER      (EMTC)
ከጥቅምት 15/2019 ጀምሮ

👉Viral Hepatitis Prevention and Treatment (15CEU)

👉Pain Management (15CEU)


👉 BASIC LIFE SUPPORT (BLS)
👉 Ultrasound Training

ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች። በሁሉም ክልሎች ይሰጣል።

📞 አሁኑኑ ይደውሉ። ይመዝገቡ!
0921785903 | 0932338485

📲 Telegram:
👇👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
https://t.me/IHCDrJo
EMTC — Beyond Certificates, Building Clinical Excellence.
👍1
🩺 INFO HEALTH CENTER
🌿 የጤና መረጃ ለሁሉም!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌸 የወር አበባ ደም ከመጠን በላይ እየፈሰሰ ነው?
ምን ምክንያት አለው? መቼስ መጨነቅ ያስፈልጋል?
የወር አበባ የሴቶች ሰውነት ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። ነገር ግን ደሙ ከመጠን በላይ ሲፈስ፣ ለረጅም ጊዜ ሲቆይ ወይም ከተለመደው ሁኔታ ሲለይ፣ ለጤና ችግር ምልክት ሊሆን ይችላል።
🔎 1. የወር አበባ ደም መብዛት ዋና ዋና ምክንያቶች
🩸 የሆርሞን መዛባት

🩸 የማህጸን እጢ (Fibroids)

🩸 የደም መርጋት ችግር

🩸 የታይሮይድ ዕጢ ችግር

🩸 አንዳንድ የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎችና መድኃኒቶች

🩸 ከእርግዝና ጋር የተያያዙ ችግሮች

🩸 አልፎ አልፎ የማህጸን ወይም የማህጸን ጫፍ ከባድ በሽታዎች
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔔 2. የወር አበባ ደም መብዛቱን የሚያመለክቱ ምልክቶች
ከሚከተሉት ምልክቶች አንዱ ካለ፣ የጤና ባለሙያን ማማከር ይመከራል።
🔸 ሞዴስ ሙሉ በሙሉ እየራሰ በየ1–2 ሰዓቱ መቀየር ሲያስፈልግ

🔸 የወር አበባ ከ7 ቀናት በላይ ሲቆይ

🔸 ትላልቅ የረጋ ደም ቁርጥራጮች ሲወጡ

🔸 በሌሊት ሞዴስ ለመቀየር በተደጋጋሚ መነሳት ሲያስፈልግ

🔸 ከመጠን በላይ ድካም፣ ማዞር ወይም የትንፋሽ ማጠር ሲኖር
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🚨 3. መቼ አስቸኳይ ሕክምና ማግኘት አለብዎት?
❗ በየሰዓቱ አንድ ሞዴስ ሙሉ በሙሉ እየራሰ ለ2 ተከታታይ ሰዓታት ከቀጠለ፣ በተለይም ማዞር ወይም ከባድ ድካም ካለ፣ ወዲያውኑ የሕክምና እርዳታ ያግኙ።
❗ እርግዝና ሊኖር ከቻለ እና ደም ከፈሰሰ፣ በተለይም ከባድ የሆድ ሕመም ካለ፣ አስቸኳይ ምርመራ ያድርጉ።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💊 4. የወር አበባ ደም መብዛት እንዴት ይታከማል?
ሕክምናው በመንስኤውና በሴቷ የጤና ሁኔታ ላይ ይመረኮዛል። እንደ ሁኔታው የሚከተሉት ሊያስፈልጉ ይችላሉ፦
✅ የደም ማነስ ምርመራ

✅ የሆርሞን ሕክምና

✅ የደም መፍሰስን የሚቀንሱ መድኃኒቶች

✅ የማህጸን እጢ ሕክምና

✅ እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎች የሕክምና ዘዴዎች
⚠️ አስፈላጊ ማስታወሻ፦ ያለ የጤና ባለሙያ ምክር መድኃኒት አይውሰዱ። የወር አበባ ደም መብዛት ሁልጊዜ ከባድ በሽታ ማለት አይደለም፤ ምክንያቱን ማወቅና ተገቢውን ሕክምና ማግኘት ግን አስፈላጊ ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚 INFO HEALTH CENTER
ትክክለኛ የጤና መረጃ። የተሻለ ጤና። የተሻለ ሕይወት።
📢 ይህ መረጃ ለሌሎችም ይጠቅማል!
ለቤተሰብዎና ለጓደኞችዎ ያጋሩት፤ የጤና መረጃ ሕይወትን ሊታደግ ይችላል። ❤️
#InfoHealthCenter
https://t.me/jossiale2022
❤3👏1
ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች!
🎓 CPD Training በETHIO MEDICAL CPD CENTER
በሚከተሉት ክልሎች እና ከተሞች የCPD ስልጠናዎችን እየሰጠን ነው፦
✅ አዲስ አበባ
✅ ኦሮሚያ ክልል
✅ አማራ ክልል
✅ ሲዳማ ክልል
✅ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
✅ አፋር ክልል
✅ ሶማሌ ክልል
👨‍⚕️ ለዶክተሮች፣ ለነርሶች፣ ለፋርማሲስቶች፣ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች፣ ለሚድዋይፎች እና ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች።
📞 ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ
📱 0921 785 903
📱 0932 338 485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
"Learning Today, Saving Lives Tomorrow."
https://t.me/jossiale2022
👍1
✍ #የእግር #ፈንገስ #ምንድን #ነው? 🦶🔍
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን 🔄🙏♥♥⏩ ኢንፎ ሄልዝ ሴንተር (Info Health Center) የእግር ፈንገስ በእግሮቹ ላይ ቆዳን የሚጎዳ ተላላፊ የፈንገስ በሽታ መሆኑን ይገልጻል። 👣 ይህ በሽታ ወደ ጥፍር እና እጆች ሊሰራጭ ይችላል፡፡ የእግር ፈንገስ በቀላሉ ማከም የሚቻል ቢሆንም፣ አንዳንድ ጊዜ ግን ከባድ የሚሆንበት ጊዚያት ይኖራል ⚠️። በተለይ የስኳር በሽታ ካለብዎ ወይም የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምዎ ደካማ ከሆነ እና የእግር ፈንገስ እንዳለዎት ከተጠራጠሩ፤ ወዲያውኑ ወደ ሐኪም በመሄድ መታከም እንዳለብዎ ኢንፎ ሄልዝ ሴንተር በጥብቅ ያሳስባል። 🏥🩺👉👉 #እግርን #ፈንገስ #መንስኤ #ምንድ #ነው? 🦠❓📌 የእግር ፈንገስ ቲኒያ (Tinea) በተባለ የፈንገስ ዓይነት በእግር ላይ ሲያድግ የሚከሰት በሽታ ነው።
📌 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር በቀጥታ በመገናኘት ወይም በፈንገስ የተበከሉ ቦታዎችን በመንካት በቀላሉ ሊተላለፍ ይችላል። 👥
📌 ፈንገሱ በተለይ በሞቃት እና እርጥበት አዘል አካባቢዎች ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሊቆይ እንደሚችል ኢንፎ ሄልዝ ሴንተር ያስገነዝባል። 🌡️💦👉👉 #እግርን #ፈንገስ #ምልክቶች 🚨👇📌 የጥፍር መበስበስ እና መጎዳት 💅
📌 በጣቶችዎ መካከል ወይም በእግርዎ ላይ ማሳከክ፣ ማበጥ እና ማቃጠል 🥵🔥
📌 በእግር ጣቶች መካከል እና በታችኛው የእግር ክፍል ላይ ቆዳ መሰንጠቅ እና መፋቅ 🩴
📌 የቆዳ መድረቅ 🍂
📌 የእግር ቆዳ ቀለም መቀየር እና መወፈር 🎨👉👉 #እግር #ፈንገስ #አጋላጭ #ሁኔታዎች 🚫⚠️📌 በሕዝብ ቦታዎች ላይ ባዶ እግርን መጓዝ 👣
📌 መታጠቢያ ቤቶችን እና የመዋኛ ገንዳዎችን በጋራ መጠቀም 🏊‍♂️🚿
📌 ካልሲዎችን፣ ጫማዎችን ወይም ፎጣዎችን በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር መጋራት 🧦👟
📌 ጠባብ እና የአየር ዝውውር የሌላቸውን ሽፍን ጫማዎችን አዘውትሮ መልበስ 🥾
📌 እግርን ለረጅም ጊዜ እርጥብ አድርጎ መተው እና ንፅህናን በአግባቡ አለመጠበቅ 🧼
📌 የእግሮች ከመጠን በላይ ማላብ 💦
📌 በእግር ወይም በጥፍር ላይ ትናንሽ የቆዳ ቁስለቶች መኖር 🩹👉👉 #እግርን #ፈንገስ #ለመከላከል (የኢንፎ ሄልዝ ሴንተር የጤና ምክር) 💡🛡️📌 በየቀኑ እግርዎን በሳሙና እና በውሃ መታጠብ፤ በተለይም በእግር ጣቶች መካከል ያለውን ክፍል በደንብ ማድረቅ 🧼🧼
📌 ካልሲዎችን፣ አንሶላዎችን እና ፎጣዎችን በሙቅ ውሃ ማጠብ 🧺🔥
📌 ካልሲዎችን፣ ጫማዎችን ወይም ፎጣዎችን ከሌሎች ሰዎች ጋር በፍጹም አለመጋራት 🙅‍♂️
📌 በሕዝብ መታጠቢያዎች፣ መዋኛ ገንዳዎች እና ሌሎች የጋራ ቦታዎች ላይ ሁልጊዜ ጫማ ወይም ነጠላ ጫማ ማድረግ 🩴
📌 ከጥጥ ወይም ከሱፍ የተሰሩ ካልሲዎችን መጠቀም (እርጥበትን የሚመጡ ሰው ሰራሽ ክሮችን አለመምረጥ) 🧦
📌 እግርዎ በሚያልብበት ጊዜ ካልሲን በአዲስ መቀየር (የማያቋርጥ የካልሲ አጠቃቀምን ማስወገድ) 🔄
📌 እግር አየር እንዲያገኝ እና እንዳይታፈን ማድረግ 🌬️
📌 ክፍት ጫማዎችን (ሳንዳሎችን) ማዘውተር 👡

👇👇👇👇👇

https://t.me/jossiale2022
❤3👍2🔥1👏1
Forwarded from 
MASTER THE ART OF PAIN MANAGEMENT!

CPD TRAINING — THIS SATURDAY


🩺 PAIN MANAGEMENT
From Assessment to Effective Patient Care
Are you a healthcare professional looking to strengthen your skills in pain assessment, treatment, and safe pain management?


👉  WHAT YOU WILL GAIN
✅ Comprehensive pain assessment
✅ Acute & chronic pain management
✅ Pharmacological & non-pharmacological approaches
✅ Safe and rational use of analgesics
✅ Patient-centered pain management
✅ Practical clinical approaches
✅ Updated evidence-based practices

👉CPD CREDIT
   15 CEU POINTS

📅 THIS SATURDAY
Don’t miss your opportunity to learn, grow, and advance your professional career!

Organized by: ETHIO MEDICAL CPD CENTER

Register now  Limited seats available!

👉 BE MORE COMPETENT. BE MORE CONFIDENT. BE A BETTER CLINICIAN.

ETHIO MEDICAL CPD CENTER

👉 Beyond Certificate  Building Clinical Excellence
0921785903
0932338485
https://t.me/jossiale2022
👍1
PAIN MANAGEMENT CPD TRAINING
📅 THIS SATURDAY!
🎓 15 CEU Points 🔥 50% OFF — NOW ONLY 600 ETB (WAS 1,200 ETB!)
✅ Pain Assessment & Management
✅ Safe Use of Analgesics
✅ Practical, Evidence-Based Approaches
CALL & REGISTER NOW!
0921785903 0932338485
https://t.me/jossiale2022
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
👍1
ULTRASOUND TRAINING
🎓 15 CEU | 7 DAYS | ONLY 5,000 ETB!
Upgrade your ultrasound skills with Ethio Medical Training & Consultancy PLC (EMTC).
✅ Accredited CPD Course
✅ Practical, Skills-Based Training
✅ 15 Continuing Education Units
📌 Register Now!
📞 Call: 0921785903 | 0932338485
EMTC — Beyond Certificates, Building Clinical Excellence!
ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ
https://t.me/jossiale2022
❤2👍1
IS YOUR HOTEL OR RESTAURANT SERVING SAFE FOOD?

FOOD SAFETY & HYGIENE PROFESSIONAL TRAINING
Food safety is not optional. One mistake in food handling can put customers' health and your business reputation at risk.

WHAT WILL YOU MASTER?
✅ Food contamination and foodborne diseases
✅ Personal hygiene and proper handwashing
✅ Safe food preparation and storage
✅ Temperature control and prevention of cross-contamination
✅ Cleaning, sanitation and pest control
✅ Food allergen management
✅ HACCP principles and practical application
✅ Kitchen inspection and food safety management

TWO-DAY INTENSIVE TRAINING

🎓 Practical demonstrations | Real-life case studies | Group exercises | Competency assessment

DON'T JUST SERVE FOOD. SERVE SAFE FOOD!

📞 REGISTER NOW
0921785903 | 0932338485

📍 Ethio Medical Training Center (EMTC)
Gotera, Rami Building, 2nd Floor, Addis Ababa

https://t.me/jossiale2022

EMTC – Beyond Certificate Building Clinical Excellence.

📢 Share this opportunity with hotel and restaurant professionals!
❤2
Forwarded from 
ETHIO MEDICAL CPD CENTER

👉Cpd Training
      ሙያ ፈቃድዎን ለማሳደስ

ለመመዝገብ አሁኑኑ ይደውሉ!!!
0921785903 / 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
Beyond Certificates, Building Clinical Excellence
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇
https://t.me/IHCDrJo
አስታውሱ:- ETHIO MEDICAL CPD CENTER ስልጠናዎችን ለሁሉም ባለሙያዎች በሁሉም ክሎች ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ይሰጣል።
👉 Online training
👉 face-to- face training
👉 Blended training
👇👇👇👇
https://t.me/jossiale2022
👍2❤1
ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች!
🎓 CPD Training
በETHIO MEDICAL CPD CENTER
በሚከተሉት ክልሎች እና ከተሞች በየ አካባቢው ካሉ የማሰልጠኛ ተቋማት ጋር በመሆን የCPD ስልጠናዎችን እየሰጠን እንገኛለን፦
✅ አዲስ አበባ
✅ ኦሮሚያ ክልል
✅ አማራ ክልል
✅ ሲዳማ ክልል
✅ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
✅ አፋር ክልል
✅ ሶማሌ ክልል፣ ትግራይና ደቡብ ምዕራብ

👨‍⚕️ ለዶክተሮች፣ ለነርሶች፣ ለፋርማሲስቶች፣ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች፣ ለሚድዋይፎች እና ለሁሉም የጤና ባለሙያዎች።
📞 ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ
📱 0921785903
📱 0932338485
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
👉 Online
👉 Face to face
https://t.me/jossiale2022
👍1