Ato X, under fear of imminent death threatened by Ato Y, agreed to sell his house to Ato Y for 100,000 Birr, far below the market value. How can this contract be described?
Anonymous Quiz
34%
It is void.
21%
It is valid.
45%
It is voidable at the option of Ato X.
0%
It is unenforceable.
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ በዓሉ የፍቅር እና የሰላም እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡
🥰2
Under the 1955 Revised constitution, Emperor retained final judicial power through the ;
Anonymous Quiz
53%
A.Supreme imperial court
25%
B. Crown council
22%
C. Chilot
0%
D. High Court of Ethiopia
🚨 CALL FOR APPLICATION: DEBATE COMPETITION 🚨
Are you passionate about human rights and critical debate? The Ethiopian Human Rights Defenders Center (EHRDC) is hosting a debate competition at Bahir Dar University!
🎯 Theme: “Should Human Rights Defenders prioritize ‘universal’ standards even when they conflict with local cultural or religious values?”
🌍 About EHRDC: A non-governmental organization committed to protecting human rights defenders and advancing advocacy for over five years.
👥 Eligibility: Open to members of the BDU Human Rights Club.
📝 Requirements:
Motivation letter (max 500 words)
Relevant prior experience (if any)
🏆 Selection: Only 8 motivated students will be selected to form 4 teams.
🎁 Awards:
Certificates of Participation
Attractive Cash Prizes for winners!
⏳ Deadline: Saturday, May 2, 2026, at 2:00 PM.
📩 To Apply: Email endawekeayele2@gmail.com Subject Line: “Application for the Debate Competition”
✨ Showcase your voice and make an impact.

❤1
Strict liability (ጥብቅ ተጠያቂነት)
አንዳንድ ሰዎች ከውል ውጭ ስጠየቁ እኔ ምን አጠፋው? የኔ ጥፋት የቱ ጋር ነው? እያሉ ግራ ስጋቡ ይታያሉ።
ከውል ውጪ ተጠያቂነት አንዱ ምንጭ ጥብቅ ተጠያቂነት (Strict liability) ነው። ጥብቅ ተጠያቅነት በባህሪው ትኩረቱ በተከሳሽ ጥፋት ሳይሆን በተከሳሽ ይዞታ ወይም የስራ ተሳትፎ ነው። ሰዎች ያ በህግ የተጠቀሰ እቃ ማለትም እንደ መኪና፣ ማሽን እና እንስሳትን የግላቸው በማድረጋቸው ወይ ደግሞ በተጠቀሱት የስራ ዘርፍ ማለትም አደገኛ ተብሎ በተጠቀሱት ስራዎች በመሳተፋቸው እና እነዚህን እቃዎች ወይም ስራዎች በሰዎች ወይም ንብረቶች ጉዳት በሚያደርሱበት ምንም እንኳ የተከሳስሽ ጥፋት ባይኖርም ተጠያቂ ናቸው። የተከሳሽ ጥፋት አለመኖር ከዚህ ተጠያቂነት አያድንም። የተከሳሹ ብቸኛው መከራከርያ መሆን ያለበት ተጎጂው ለጉዳቱ የነበረው አስተዋፅኦ ነው።
https://www.facebook.com/share/p/1DkVNg2vjb/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የማስረዳት ግዴታ በወንጀል ጉዳይ (Burden of prove in criminal proceedings)
የፍትህ ስርአት ሁሉ ግዜ የማስረጃ ጉዳይ ነው። ማስረጃ እዉነት የመፈለግያ መሳርያ ነው። በወንጀል ጉዳዮች እዉነት የመፈለግ ግዴታ የማን ነው የሚለው ጥያቄ መልሱ የአቃቤ ህግ ነው የሚል መልስ በቀላሉ እናገኛለን። ነገር ግን ለምን፣ ምን ድረስ እና የተከሳሹ ግዴታስ ምን ድረስ ነው የሚል ጥያቄዎች በቀላሉ መልስ አያገኙም።
ለምን አቃቤ ህግ ግዴታው ወሰደ? ምክንያት በአለምአቀፍ የሰብአዊ መብት መሳርያዎች እና የኢፌዴሪ ህገ መንግስት መሰረት አንድ በወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ ወንጀል መፈፀሙ እስካልተረጋገጠ እና የጥፋተኝነት ዉሳኔ እስካልተሰጠ ድረስ እንደ ንፁ ዜጋ ይቆጠራል። ይህ የተከሳሽ መብት ለአቃቤ ህግ ግዴታ ጥሎበታል፣ እኔ ንፁ ነኝ ጥፋቴ በማስረጃ አረጋግጥ ለፍርድ ቤትም አሳምን የሚል ግዴታ ነው የጣለበት።
ምን ያህል ነው ለፍርድ ቤቱ ማስረዳት ያለበት? አቃቤ ህግ ለሚያቀርበው የወንጀል ክስ ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ በሆነ አኳኋን ለፍርድ ቤቱ ማስረዳት አለበት። ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ ማለት ፍፁም ሳይሆን ፍርድ ቤቱ ስለመፈፀሙ እና አለመፈፀሙን ጥርጣሬ ዉስጥ ነው ነገር ግን ጥርጣሬው ምክንያታዊ አይደለም ማለት ነው።
አቃቤ ህግ ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ ካስረዳ ተከሳሽ ነፃ ለመባል ምን ድረስ ማስረዳት አለበት? በመሰረቱ ተከሳሽ የማስረዳት ሳይሆን የማስተባበል ግዴታ ነው ያለበት ያ ማለት በአቃቢ ህግ የቀረቡ ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ ማስረጃዎች ወደ ምክንያታዊ ጥርጣሬ ማዉረድ ወይም ደግሞ ምክንያታዊ ማድረግ ብቻ እንጂ እንደአቃቤ ህግ ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ የማስረዳት ግዴታ የለበትም። በዚህ ዙርያ የፌዴራል ሰበር ሰሚ ችሎት በተደጋጋሚ አስገዳጅ ትርጉም ስጥቶበታ።
አመሰግናለሁ
Follow the page.
https://www.facebook.com/share/1CqXuYCdYX/

ጉዲፈቻ (Adoption)
ጉዲፈቻ በአገራችን የህግ ስርአት በተሻሻለው የቤተሰብ ህግና እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 1070/2018 ይተዳደራል። የጉዲፈቻ ሂደት ትኩረት የሚያደርገው በበለጠው የህፃኑ ጥቅም (Best Interest of the Child) እና ለአገር ዉስጥ ጉዲፈቻ ቅድሚያ መስጠት ላይ ነው። ምክንያቱ ጉዲፈቻ መሰረታዊ ምክንያቱ ለህፃኑ የበለጠ ጥቅም ስለሆኑ እና ለአለም አቀፍ አሳዳጊዎች የሚሰጥ ጉዲፈቻ ለክትትል ስለማይመች እና በህፃናት ላይ ብዝበዛ በሚፈጥር መልኩ እና ለአላማው በሚቃረን መልኩ የህፃናት ጥቅም ልጠብቅ ይቅር እና መብታቸው እየተጣሰ መሆኑ በጥናት ስለተረጋገጠ ነው። ለክትትሉ ደግሞ የሉአላዊነት ጉዳይ ስላለ ነው። የጉዲፈቻ ህጋዊ መርሆች ደግሞ:-
1. እኩልነት:- ይህ ማለት አንዴ የጉዲፈቻ ስምምነት ከተፈፀመ አሳዳጊው ከልጆቹ ጋር እኩል እንደሆነ በእኩልነት እንደተፈጥሮ ልጆቹ ማሳደግ አለበት።
2.የአሳዳጊ አንድነት:- አንድ ህፃን ከአንድ አሳዳጊ በላይ ልኖረው አይገባም። ይህ ማለት ግን ባል እና ሚስት አያካትትም።
3. የተፈጥሮ የወላጅነት መብት:- የተፈጥሮ አሳዳጊዎች ወይም ጉዲፈቻ ዉል ሰጪዎች ወላጅነታቸው አያጡም። ይህ ማለት ግን ግጭት በሚያጋጥምበት ሰአት አሳዳጊዎች ከተፈጥሮ ወላጆች ቅድሚያ ያገኛሉ።
Brhane Mekonen
Lawyer
https://www.facebook.com/share/p/1EW5wznpZe/