ሱለይ አደም
2.69K subscribers
5.5K photos
732 videos
53 files
1.58K links
🏠🏢 0913068841
*ገዢ እና ሻጭ እናገናኛለን። ንብረትዎ ወደ ገንዘብ፤ ገንዘብዎን ወደ ንብረት ይለውጡ። መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት መኖርያ ቤት፣ ለድርጅት የሚሆን ሕንፃ፣ መጋዘን ወይም ፋብሪካ ካለዎት በ0913068841 ላይ ሱለይ አደም ብለው ይደውሉ🏠
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ’ራስዎ ረፍት ይስጡ። የታሸጉ መጠጦችን አቁመው ይህን ይሞክሩ። ከምሳዎ በኋላ ብርዝ መጠጣትን ይልመዱ። Organic ሶስት ማንኪያ ማር በአንድ ሊትር ውሃ = ብርዝ ለምግብ ውህደት አጋዥ ነው። ተፈጥሯዊ እና ፈጣን ኃይል ሰጪ በመሆኑ ለጤናዎ ያስፈልጋል።

🌺🌻🌼🐝
☎️+251913068841🐝🌻🌺
🔥4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጠቅላላው በመልክ ሶስት ዓይነት ማሮች በአገራችን ይገኛሉ።

ቢጫ፤ ቀይ እና ነጭ ማር። ቀዩ ማር በስም አቦልሲ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በውስጥ የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው ዘሮች አሉት። አንድ ለመጥቀስ ያክል ቻሪ የአቦልሲ ዘር ነው። ታዲያ ቻሪ ምርጡ አቦልሲ ማር ነው። ለምን ምርጥ ተባለ ለሚል ጥያቄ የመኮምጠጥ እና መልክ ቀይሮ አሸዋ የመስራት ባሕሪ የለውም። ሲታይም መልኩ የቀለጠ ወርቅ ነው የሚመስለው። ጣዕሙም ለፈጢራ ለዳቦ ለቂጣ በጣም ተወዳጅ የማር አይነት ነው። ይህ የማር አይነት በርሃ ቀመስ በሆኑ ከባቢዎች በብዛት የሚገኝ ሲሆን በአንዱ የአገራችን ክፍል ሲመረት በሌላው የአገራችን ክፍል ወቅቱ እስኪደርስ የሚጠበቅ የማር አይነት ነው። ስሙን ያዙት። ❝ቻሪ❞

ይህ ማር ሳምፕሉ ተልኮልኝ አይቼ ከፈተና አልፏል። ሰሞኑን ወደ ሱቃችን ይገባል። ወዳጆቻችን ቢወስዱት ለምግብ ግብዓትነት ቢጠቀሙት የምንመክረው ማር ነው። ለመድኃኒትነት ጣዕሙ ለስላሳ ስለሆነ አይሆንም። ለመድኃኒትነት ለብርዝ እና እንዲሁ ለምግብ ቢጫው ማር ተወዳጅ ነው። እሱ ሱቃችን ይገኛል ውሰዱ!!
🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝🐝

🐝🌼🌻🌼🌾🌻🌺
☎️+251913068841
🌾🌼🌻🌼🌾🌻🌺
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከጠቀማችሁ በሚል የተለጠፈ። ይህ የሚድሮክ ኢትዮጵያ ያገለገሉ መኪኖች በጨረታ ለሽያጭ ማቅረቡን ያሳወቀበት ማስታወቅያ ነው። ሙሉ መረጃውን ከቪዲዮ ታገኛላችሁ።
🙏4👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለፈጢራ ለዳቦ ለጨጨብሳ ለገንፎ ወዘተ የሚሆን ጣዕሙ በልጆች ተወዳጅ የሆነ የበርሃ ማር ነው። ተፈጥሯዊ ይዘቱን እንደጠበቀ እጃችሁ ይደርሳል። ☎️+251913068841
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የማር ተሳትፎ ከስልጤ እስከ ትግራይ ባሕሎች ...

ያልተነገሩ ያልተዘከሩ ባሕሎቻችን ውስጥ የማር ተሳትፎ ብዙ ነው። በስልጤ ማሕበረሰብ ውስጥ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ሲያጭ ለኒካህ ቀን የተመረጠ ማር ለቤተሰቦቿ ማቅረብ አለበት። ያችን የቤቱን አድማቂ የአባቷን ቆንጆ ሲወስድ ቢያንስ ቀልብ ሊከፍት የሚችል ነገር ማቅረብ አለበት = ማር።

በትግራይ በኩል ደግሞ የማር ተሳትፎ በልዩ መንገድ ይከናወናል። በትግራይ ዘመዶቻችን በኩል በኒካህ ወይም በሰርግ ቀን ማር አይወሰድም። ማር የሚወሰደው ለመልስ የሴቷ ቤተሰቦች ሲጠሯቸው ነው። ታዲያ ለመልስ በቀጥታ ወደ ሴቷ ቤተሰቦች አይሔዱም። ወደ ወንዱ ቤተሰቦች ሔደው ከዚያ በቤተሰቦቹ ታጅበው ነው ወደ ሴቷ ቤት የሚሔዱት።

ወደ ወንዱ ቤተሰብ እንደገቡ ለሴቷ (ለአዲሷ ልጃቸው!) ከአማቶቿ የተመረጠ ማር ለስጦታ ይቀርብላታል። ይህ መሆኑ ግድ ነው። ታዲያ ማሩን ይዛ ወደ ቤተሰቦቿ ትሔዳለች። እዚያ ምንም ምግብ ከመቅመሳቸው በፊት በስኳር ማንኪያ ለመልስ የመጡ ቤተሰቦች ሁሉ ይቀምሳሉ። ከዚያ በኋላ ነው ሌሎች ምግቦች ይቀርባሉ።

🌻🐝🌼🌸🌺🌺🌺🌺🌸🌼🐝🌻

ለኒካህ፤ ለመልስ፤ ለጥሪ፤ ለልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ብርዝ የሚሆን ማር ስትፈልጉ ደውሉልኝ። በቀላሉ ለቤት ውስጥ አገልግሎትም ለፈጢራ ለጨጨብሳ ለዳቦ ለገንፎና ለመሳሰሉት ማባያ የሚሆን ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር እኔ ዘንድ ታገኛላችሁ።
☎️+251913068841🐝
👏1
አስገራሚ የንቦችን ተፈጥሮ ብዙ አውርተናል።

ለዛሬ በጣም ከሚገርመኝ ተፈጥሯቸው ውስጥ በምንም ሁኔታ አንድ ንብ ከተናደፈች በኋላ ሌሎች ንቦች የመጀመርያዋ ንብ የነደፈችውን ሰው እያሳደዱ ለመናደፍ ይጥራሉ። ይህ የሚሆነው የመጀመርያዋ ንብ ስትናደፍ ባስተላለፈችው መልዕክት የተነሳ ነው። መልዕክቱ ልክ እሾኋን ስትነቅል ወደ አየር የሚቀላቀል ልዩ መዓዛ አለ። ይህ መዓዛ ችግር መኖሩንና ለችግሩ ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የሚያደርግ ነው። በዚህ የተነሳ መዓዛው ወመነጨበት አቅጣጫ እጅግ በፍጥነት መብረር ይጀምራሉ። የሚያመነጩት ልዩ መዓዛ በሳይንስ Pheromone ይባላል። የንቦች Alarm ነው።

🌸ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር ሲፈልጉ ይደውሉልኝ!!🌸
🐝🌻🐝🌺🌻☎️+251913068841🌻🐝🌺🌻🐝
አስገራሚ የንቦችን ተፈጥሮ ብዙ አውርተናል።

ለዛሬ በጣም ከሚገርመኝ ተፈጥሯቸው ውስጥ በምንም ሁኔታ አንድ ንብ ከተናደፈች በኋላ ሌሎች ንቦች የመጀመርያዋ ንብ የነደፈችውን ሰው እያሳደዱ ለመናደፍ ይጥራሉ። ይህ የሚሆነው የመጀመርያዋ ንብ ስትናደፍ ባስተላለፈችው መልዕክት የተነሳ ነው። መልዕክቱ ልክ እሾኋን ስትነቅል ወደ አየር የሚቀላቀል ልዩ መዓዛ አለ። ይህ መዓዛ ችግር መኖሩንና ለችግሩ ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የሚያደርግ ነው። በዚህ የተነሳ መዓዛው ወመነጨበት አቅጣጫ እጅግ በፍጥነት መብረር ይጀምራሉ። የሚያመነጩት ልዩ መዓዛ በሳይንስ Pheromone ይባላል። የንቦች Alarm ነው።

🌸ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ማር ሲፈልጉ ይደውሉልኝ!!🌸

🌻🌼🐝🌻🐝🌺🌻
☎️+251913068841
🌻🐝🌺🌻🐝🌼🌻
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሱለይ ማር የሚለውን የንግድ ስራችን መጠርያ ለማድረግ ብዙ ነው ያመነታነው። ቀጥተኛ ስያሜ ነው። ለዝርዝር አይሆንም። መዘርዘር አለበት። ከዚህኛው ይልቅ በተወዳጁ ማራትን ስም ብንጠራው ነው የምንወድደው። እሱም «ቻሪ» ብንለው ወደድን። ቻሪ የበርሃ ማር ነው። የበርሃ ማሮች በአብዛኛው አቦልሲ ይባላሉ። ቻሪ አቦልሲ ነው። ይህ አቦልሲ በውስጡ ከ12 አይነት ማሮችን ይይዛል። ከእነዚህ ማሮች የቀለጠ ወርቅ የሚመስለው ደግሞ ቻሪ ነው። ከአንድ እቃ ወደሌላ እቃ ሲወርድ ዚግዛግ ይመታል ይተጣጠፋል። ጣዕሙ ደግሞ ልዩ ነው። በመሆኑም ሱለይ ማር የሚለው ስያሜ ማኪያቶ ሳንጠጣ ያሰብነው መሆኑን ተረዱልን። ከዛሬ ዠምሮ ስያሜያችን «ቻሪ ማር» ተብሏል። ቻሪን ግዙ ልዩ ጠዓሙ በልጆች ተወዳጅ ነው።

*🌺🐝🌻🌸🌼🌸🌺
☎️+251913068841
🌺🌸🌼🌸🌻🐝🌺*
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማር + እርድ + ዝንጅብል + ቁንዶ በርበሬ = ለሳል ቆንጆ ውህድ ነው። ችግር ውስጥ የከተታችሁን የሰሞኑ ጉንፋን በዚህ ታከሙት።
👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ እፈልጋለሁኝ። አንደኛ፥ የአለም ካርታን የሳለው ሰውየ የት ሁኖ ነው የሳለው😏!? ሁለተኛ፥ ገንዘብ የሰራው ሰቅየ ስንት ነበር የተከፈለው?

ሶስተኛ፥ ሲድር ማር አስሊ ሲድር የቁርቁራ ማር አለኝ ደውሉ!!!
👏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማሮችን በቀላሉ በቀለማቸው ለሶስት መመደብ ይቻላል።

ቢጫ፤ ነጭ እና ቀይ። ከቀይ ዘሮች አንዱ ደግሞ አቦልሲ ማር ነው። አቦልሲ ደግሞ በስሩ 12 አይነት ማሮችን ይይዛል። እነዚህ ማሮች በጠዓም ይለያያሉ። ሽታቸው ለመመገብ የማይጋብዙ አሉ። ደግሞ ሽታቸው መልካቸው ለመመገብ የሚስቡ በውበታቸው የሚማርኩ አሉ። ከእነዚህ መሀል የአቦልሲ ዘር የሆነው ቻሪ ማር ዋናው እና ምርጡ ሲሆን የቀለጠ ወርቅ በሚመስል ቀለሙ በልጆት ተወዳጅ በሆነው ጣዕሙ ይለያል። ቻሪ ለቁርስ ለጠቅላላ የምግብ ገበታ ማድመቂያ ጭምር ነው። ቻሪ አለኝ ደውሉ!!!

🌺🌼🐝🌸🌻🐝🌺
☎️+251913068841
🌺🐝🌻🌼🐝🌸🌺
❤1👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ከጥቅምት ጀምሮ እየመጣልን የሚገኘው ተወዳጁ ቻሪ ማር ነው። ቻሪ ልዩ ጣዕም አለው። መልኩ እንደምታዩት የቀለጠ ወርቅ ይመስላል። ውቀት ጣዕም እና ቆንጆ መዓዛ የያዘ ማር አቅርበናል። ብትደውሉ በፈለጋችሁት መጠን ታጠኙታላችሁ። ለወዳጅ ስጦታ ይሆናል። ለቤተሰብ በረከት ይሆናል። ከሽማግሌ ምርቃት ያስገኛል

🌺🌸🌼🌻🐝🌻🌺
☎️+251913068841
🌺🌻🐝🌻🌼🌸🌺
❤1
በጠዋት ከሚቀርቡ ቁርሶች መሀል ቅጥቅጦ አንዱ ነው።

ቅጥቅጦ - ጨጨብሳ ይመስላል። ቂጣው ተቆራርጦ በጎድጓዳ ሰሀን ውስጥ ይደረጋል። ማር ከትንሽ ቅቤ ጋር እንዲዋሃዱ በስሱ እሳት ላይ ይጣዳል። መጠነኛ ሙቀት ካገኘ ይዋሃዳሉ። ቀጥሎ ቂጣውን ወደያዘው ጎድጓዳ ሰሀን ውስጥ በማንኪያ እያመሱ መጨመር ነው። ከዚያ ጠረጴዛውን መክበብ ነው።

ለዚህ የሚሆን ማር አለኝ። ጓዶች ቆንጆ ጣዕም ያስፈልጋችኋል።
🌺🌸🌼🌻🐝🌸🌺
☎️+251913068841
🌺🌸🐝🌻🌼🌸🌺
👍3
ብዙ ግዜ ገንፎ የሚበላው በቅቤ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በወለላ ማር እየተበላ ይገኛል። ለዚህ የሚሆን ወለላ ማር ስትፈልጉ ደውሉልኝ።

🌺🌻🐝🌻🐝🌼🌺
☎️+251913068841
🌺🐝🌻🐝🌼🌸🌺
❤4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከብዙ ዓመታት በፊት ወለላ ከሰፈፍ ለመለየት...

ይህ በቪዲዮ የሚታየው አይነት ማር ከእነ ሰፈፉ ከመተከል እና ከዙርያው ይመጣልን ነበር። ታዲያ ማሩ የሚመጣው ውስጡ ወፍራም ላስቲክ ባለው ማዳበርያ ነው። ወለላውን ከሰፈፉ ለመለየት አንድ ቀላል ዘዴን እንጠቀም ነበር። ማዳበርያውን እናቆመዋለን። በዚህ ሒደት ሰፈፉ ብቻውን ተለይቶ ከላይ እንዲሰፍፍ ያደርገዋል። ከዚህ በኋላ ማዳበርያውን ከፍ ያለ ቦታ ሰቅለን ከስር ሰፋ ያለ እቃ በማድረግ፤ የማዳበርያውን ያችኛውን አንዱን ጫፍ በመቁረጥ ወለላው ብቻውን እንዲወርድ እናደርግ ነበር። ኢዚ ፒዚ...

🐝በቪዲዮ የምትመለከቱት ለቁርስ ተፈላጊውና ተወዳጁ ቻሪ ወለላ ማር አለን። በፈለጋችሁት መጠን መውሰድ ትችላላችሁ🌻

🐝🌻🌺🌸🌼
☎️+251913068841
🐝🌻🌺🌸🌼
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቻሪ ማር እንፈልጋለን ብላችሁ ብትደውሉ ትክክለኛውን ወርቃማውን ቻሪ ማር ታገኛላችሁ።

🌻🌼☎️+251913068841🐝🌼🌺
የህዳር_ወር_2019_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF
4.7 MB
የሕዳር ወር 2019 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ በ11ዱ ክፍለ ከተሞች በሕዳር ወር ለሐራጅ ሽያጭ የቀረቡ ቦታዎች ዝርዝር እዚህ በPDF ተያሸዞላችኋል። መልካም እድል።